uk
Feedback
SAF_computer⚡️

SAF_computer⚡️

Відкрити в Telegram

Показати більше
9 997
Підписники
Немає даних24 години
-517 днів
-26930 день
Архів дописів
HP NOTEBOOK LAPTOP 14 Processor: Intel Core i5 i5-1340P Processor Generation: 13th Generation Storage: 512GB Ssd RAM: 16GB RA
+4
HP NOTEBOOK LAPTOP 14 Processor: Intel Core i5 i5-1340P Processor Generation: 13th Generation Storage: 512GB Ssd RAM: 16GB RAM ⚙️12 Cores & 16 Logical Processors 🫥2k(2560*1440) Screen Resolution 💻Screen Size: 14 Inch 🔋6+ Hours Battery Life ⌨️ With Keyboard Backlight 🔥Very Slim & Light Weight

Dell Xps 15 Cori 7️⃣-🔟th generation ' 🔠 ' Processor 512 SSD 32GB Ram Nvidia GTX 1650TI 4k Screen Framless Screen Touch Scre
+3
Dell Xps 15 Cori 7️⃣-🔟th generation ' 🔠 ' Processor 512 SSD 32GB Ram Nvidia GTX 1650TI 4k Screen Framless Screen Touch Screen USB C Charger Super Slim Portable Laptop 8hr Battery Price: 90,000 Birr https://t.me/SAF_computer 0993767675

SAF COMPUTER Dell Xps 15 Cori 7️⃣--🔟th generation ' ' 512 SSD 32GB Ram Nvidia GTX 1650TI 4k Screen Framless Screen Touch Screen USB C Charger Super Slim Portable Laptop 8hr Battery Price: 120,000 Birr https://t.me/SAF_computer 0993767675

Repost from N/a
SAF COMPUTER Dell Xps 15 Cori 7 10th Generation ' H ' Processor 512 SSD 32GB Ram Nvidia GTX 1650TI 4k Screen Framless Screen Touch Screen USB C Charger Super Slim Portable Laptop 8hr Battery Price: 120,000 Birr https://t.me/SAF_computer 0993767675

Repost from N/a
Dell Xps 15 Cori 7 10th Generation ' H ' Processor 512 SSD 32GB Ram Nvidia GTX 1650TI 4k Screen Framless Screen Touch Screen
+3
Dell Xps 15 Cori 7 10th Generation ' H ' Processor 512 SSD 32GB Ram Nvidia GTX 1650TI 4k Screen Framless Screen Touch Screen USB C Charger Super Slim Portable Laptop 8hr Battery Price: 120,000 Birr https://t.me/SAF_computer 0993767675

ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት ገጥሞታል ! በፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የኤቨርተንን የማሸነፊያ ግብ ዲውስቡሪ ሀል ማስቆጠር ችሏል። ጋና ጉዬ በአስረኛው ደቂቃ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ኤቨርተን ጨዋታውን በአስር ተጨዋቾች አጠናቋል። ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር ዘመኑ አራተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል። አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንችስተር ዩናይትድን በሜዳው ማሸነፍ ችለዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣0️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :-  18 ነጥብ 1️⃣1️⃣ ኤቨርተን :- 18 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ቅዳሜ - ኤቨርተን ከ ኒውካስል ዩናይትድ እሁድ - ክሪስታል ፓላስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ @GolazoSport

“ ቀይ ካርዱ ልክ አይደለም መደባደባቸው ጥሩ ስሜት ነው “ ሩበን አሞሪም 😢 የቀያይ ሴጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋና ጉዬ ቀይ ካርድ በመመልከቱ ውሳኔ እንደማይስማሙ ተናግረዋል። “ እርስበርስ መፋለም መጥፎ ስሜት አይደለም “ ያሉት ሩበን አሞሪም " በቀይ ካርዱ ውሳኔ አልስማማም “ ብለዋል። “ የእኔ ተጨዋቾች ኳስ ሲያመልጣቸው እርስበርስ እንደሚደባደቡ ተስፋ አደርጋለሁ ፤ ይሄ ጥሩ ስሜት ነው መጥፎ አይደለም። “ ሩበን አሞሪም @GolazoSport

መድፈኞቹ አሸነፉ! 🔥 አርሰናል ሊድስን 5-0 አሸንፏል። ⚽️ ጎሎች: ጁሪየን ቲምበር (2), ቪክቶር ዮኬሬሽ (2), ቡካዩ ሳካ - ዮኬሬሽ የመጀመሪያ የፕርሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጠረ። - አርሰናል በ set pieces ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚ ነው። - አርሰናል የመጀመሪያ 2 ጨዋታዎችን አሸንፏል። 🔝

ናፖሊ አመቱን በድል ጀምሯል! 🏆 የጣልያን ሴርያ A 2025/26 ሲዝን ተጀመረ! ⚽️ የአምናው ሻምፒዮን ናፖሊ ሳሱሎን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። 💪 የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ስኮት ማክ ቶሚናይ እና ኬቨን ዴብሮይን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። 🔥

🚨አርሰናል ኤቤሬቺ ኢዜን ከክሪስታል ፓላስ በይፋ ማስፈረሙን አስታውቋል! 🤝 መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም 68 ሚሊዮን ፓውንድ ከፍለዋል። 💰 ኢዜ ቁጥር 1️⃣0️⃣ ማልያውን ይለብሳል። ከደቂቃዎች
🚨አርሰናል ኤቤሬቺ ኢዜን ከክሪስታል ፓላስ በይፋ ማስፈረሙን አስታውቋል! 🤝 መድፈኞቹ ተጫዋቹን ለማስፈረም 68 ሚሊዮን ፓውንድ ከፍለዋል። 💰 ኢዜ ቁጥር 1️⃣0️⃣ ማልያውን ይለብሳል። ከደቂቃዎች በኋላ በኤምሬትስ ስታዲየም ይተዋወቃል! 🔥 ሌሎች ዜናዎች #PremiereLeague: * በርንማውዝ ዎልቭስን 1-0 አሸንፏል * በርንሌይ ሰንደርላንድን 1-0 አሸንፏል * ብሬንትፎርድ አስቶን ቪላን 1-0 አሸንፏል

ፔፕ ጋርዲዮላ "የማንችስተር ሲቲ እንቅስቃሴ ከውጤቱ ይበልጣል፣ ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉ፣ ግን መሻሻል አለብን" ብሏል። ስለ አይት ኑሪ ጉዳት እስካሁን ምንም የሚታወቅ ነገር የለም።

የጨዋታ አሰላለፍ ! 1:30 አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ
+1
የጨዋታ አሰላለፍ ! 1:30 አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ

🪬 ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ .•° Folder ልሞላ ስለሆነ ቶሎ ተቀላቀሉ 🏃🏃🪬 ↗️ከ 500 Member ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ አሁኑኑ በ @Educational_Waver ተመዝገቡ🪄 ለየት የሚያረገን 1. የራሳቺንን ቻናል ለይተን ለብቻው አናስተአዋውቅም 2. ሕግ የሚጥስ አንታገስም 3. 500 member ጀምሮ ቦታ አለን 4. ትምህርታው ቻናል ብቻ ነዉ ምናስገባው የምንተዳደርበት ደንቦች! እዝ ጋር ያንብቡ👉 Link ☢️ እንዴት ነው ምዝገባው? ☢️ 1. ᴍᴇssᴀɢᴇ ምላከው በምከተለው ғᴏʀᴍᴀᴛ ✅#New ✅ የChannel username ✅ የsubscriber ቁጥር 2.Hi ዎይም selam..... ማለት ለblock ይዳርጋል ቀጥታ ወደ ጉዳያቹ ብቻ! ⛔️Educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ! ⛔️ ከ 500 በታችም አትምጡ ⛔️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም!

ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና ትኩስ የውጤት ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።

Fabrizio's wife: I'm tired of this, it's either me or football! Choose! Fabrizio: Here we go… difficult decision, both parties pushing. Wife: I’m packing my bags! Fabrizio: Deal now at final stages — medicals scheduled in the living room. Wife: I’m leaving tonight! Fabrizio: 🚨 Official: She's joining her mother’s club on a free transfer. No buy-back clause. 😂⚽

የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

⏰ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ተጠናቀቀ! ፍሉሚኔንሴ 2 - 1 አል ሂላል አል-ሂላል ማንሲቲን ጥሎ መምጣቱ ይታወሳል
⏰ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ተጠናቀቀ! ፍሉሚኔንሴ 2 - 1 አል ሂላል አል-ሂላል ማንሲቲን ጥሎ መምጣቱ ይታወሳል

ከ5 ቀን በፊት ሰርጉ ነበር! ትላንት ደግሞ የሰርጉን ቪዲዮ ለቆ ነበር ! ዛሬ ግን በህይወት የለም!
ከ5 ቀን በፊት ሰርጉ ነበር! ትላንት ደግሞ የሰርጉን ቪዲዮ ለቆ ነበር ! ዛሬ ግን በህይወት የለም!

ዲዮጎ ጆታ በአሳዛኝ ሁኔታ በመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል
ዲዮጎ ጆታ በአሳዛኝ ሁኔታ በመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል