cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከአለም ሚስጥር

ምርጥ ምርጥ ቀልዶች ጨምረን እየተዝናናን እውቀትን እንገብይ ለሌሎች share አድርጉ unmute በማድረግ እና left ባለማለት አብሮነታችሁን አሳዩን shareማድረግ እንዳትረሱ #Creator :-- @yekianZ #YouTube:-"Yak&Gr Tube" ( https://youtube.com/channel/UCPwMPbdPclGcPHG4jbJN9Gg )

Більше
Країна не вказанаАмхарська5 940Категорія не вказана
Рекламні дописи
886
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-1830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት #ኤ_ደን    😂😂 አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት #አብድረ_ዛቅ 😂😂       ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት   #ዳ_ግም   😂😂   የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት #ሜ_ላት    😂😂 ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት #አ_ብይ ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን #ና_tea ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት #ዳ_night       ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት   #ጆ_sea   ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት   #sun_night ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት   #ሲ_fun ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት #ቅ_ድስት ቀዩን ልጅ ማን አሉት #ያ_red ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት    #ና_home ይህን ያውቁ ኖሯል . ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው🤣
Показати все...
ሰላም ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ለብዙ ጊዜ ጠፍተን ነበር አሁን በድጋሚ ተመልሰን መተናል አሪፍ የፎቶ ወድድር ለማዘጋጀት አስበናል ሃሳባችሁን be❤️አሳዩን photo በ @yekian_zu ላኩ መልካም ቀን 🙏🙏
Показати все...
የbusiness ሀሳብ ያለው መማር እና መስራት የሚፈልግ(የቆረጠ)ሰው inbox ያርግልኝ ካወኩት እና ከተጠቀምኩት ላጋራችሁ ዝግጁ ነኝ 🥰🥰🙏
Показати все...
Repost from Toxic vibes 👅
የወደፊት ሚስቴ ጠንክረሽ ብር አጠራቅሚ ... እኔ እንደሆነ ቤሳቢስቲን የለኝም ሁሉም በማዘር ስም ነው
Показати все...
መኪናና ፎቁን ሰገዛ ከርሜ መኖሪያዬንም ቦሌ ላይ ከትሜ ተከታዬ በዝቶ ያሁሉ አዳሜ ባለኝ ነገር ሁሉ በጣም ተደምሜ አምላኬን ሰለምን እንዲሰጠኝ እድሜ ድንገት ብንን ሰል ለካ ነው በህልሜ በጭቃ መደብ ላይ እዛው ተጋድሜ ኑሮሰ በህልም ነው ልተኛ ደግሜ ✍bini
Показати все...
Показати все...
ʀ𝖆𝖒𝖆 𝕘𝕣𝕒𝕡𝕙𝕚𝕔𝕤

Create your imagination

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
" በሺህ የሚቆጠሩ ሻማዎች በአንድ ሻማ ሊለኮሱ ይችላሉ ያ በመሆኑም የሻማው እድሜ አያጥርም...የኛን ደስታ ለሰው በማካፈላችንም የኛ ደስታ አይቀንስም " . . . @misterawiwalem
Показати все...
በ online ቤትዎ ቁጭ ብለው መስራት ይፈልጋሉ Join Fiverr and discover the fastest way to hire freelancers, for any online project. Thank me later! https://www.fiverr.com/s2/b7f9bcd001
Показати все...
Find the best global talent.

One marketplace, millions of professional services. Browse. Buy. Done.