uk
Feedback
❤የፍቅር እውነታ❤

❤የፍቅር እውነታ❤

Відкрити в Telegram

❤️ የፍቅር ግጥሞች ❤️የፍቅር ጥቅሶች ❤️ የፍቅር ደብዳቤዎች ❤️ የፍቅር መልእክቶች ፍቅርን💓 የመሰለ ምን አለ! 🚩 አስተማሪ እና አዝናኝ ገጠመኝ እዚ ይገኛል 🔴 የፍቅር ጉዋደኛ ፣ ❣ወርቃማ የሆኑ የፍቅር አባባሎች ✅ @yefkl_eweneta Contact 👇👇 @BAMII213 @ferid69 . . . . . . . . @AFEKARIWE

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 998
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+230 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
грудень '24
грудень '24
+33
в 0 каналах
листопад '24
+65
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+26
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+4
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+8
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+3
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+18
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+3
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
січень '240
в 0 каналах
Get PRO
грудень '230
в 0 каналах
Get PRO
листопад '230
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '230
в 0 каналах
Get PRO
вересень '230
в 0 каналах
Get PRO
серпень '230
в 0 каналах
Get PRO
липень '230
в 0 каналах
Get PRO
червень '230
в 0 каналах
Get PRO
травень '230
в 0 каналах
Get PRO
квітень '230
в 0 каналах
Get PRO
березень '230
в 0 каналах
Get PRO
лютий '230
в 0 каналах
Get PRO
січень '230
в 0 каналах
Get PRO
грудень '220
в 0 каналах
Get PRO
листопад '220
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '220
в 0 каналах
Get PRO
вересень '220
в 0 каналах
Get PRO
серпень '220
в 0 каналах
Get PRO
липень '220
в 0 каналах
Get PRO
червень '220
в 0 каналах
Get PRO
травень '220
в 0 каналах
Get PRO
квітень '220
в 0 каналах
Get PRO
березень '220
в 0 каналах
Get PRO
лютий '220
в 0 каналах
Get PRO
січень '220
в 0 каналах
Get PRO
грудень '210
в 0 каналах
Get PRO
листопад '210
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '210
в 0 каналах
Get PRO
вересень '210
в 0 каналах
Get PRO
серпень '210
в 0 каналах
Get PRO
липень '210
в 0 каналах
Get PRO
червень '210
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+40
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+70
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+70
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+72
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+54
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+2 162
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
21 грудня+2
20 грудня+1
19 грудня0
18 грудня0
17 грудня0
16 грудня0
15 грудня+1
14 грудня+3
13 грудня+4
12 грудня0
11 грудня+6
10 грудня+1
09 грудня+3
08 грудня+1
07 грудня+2
06 грудня+1
05 грудня+4
04 грудня+2
03 грудня0
02 грудня0
01 грудня+2
Дописи каналу
​​ 💛ልብ ያለው ያንብብ💛 ሚስት ባልዋ ከስራ ወደ ቤት ሲመጣ ትንሽ ልታናድደው ታስብና እጥር ምጥን ያለች ደብዳቤ ፅፋለት አልጋ ላይ አስቀምጣለት አልጋው ስር ትደበቃለች። ባል በስራ የደከመ ሰውነቱን እየጎተተ ወደ ቤቱ ገብቶ ሚስቱን ሲጠራት አቤት የሚለው በማጣቱ ተኝታ ይሆናል ብሎ ወደ መኝታ ቤት ሲገባ... ሚስቱ የፃፈችለትን ደብዳቤ ያገኛል። ደብዳቤው እንዲ ይላል፦ " ሌላ ሰው ስለወደድኩ ካሁን በዋላ ካንተ ጋር መኖር ስለማልፈልግ ቤቱን ትቼልህ ሄጃለው" ይላል...ባል ሆዬ ወዲያው ፈገግ ይልና ስልኩን አውጥቶ ደወለ፦.. "ሀይ የኔ ቆንጆ እንደነገርኩሽ ያቺ ጅል ሚስቴ በራሱዋ ጊዜ ትታኝ ሄደች ደስ አይልም? መጣው ጠብቂኝ" ብሎ ስልኩን ዘግቶ ከቤት ይወጣል።😱 ይሄን ጊዜ ሚስት ብሽቅ ብላ እያነባች 😥 ከተደበቀችበት ስትወጣ አልጋው ላይ ሌላ ደብዳቤ ታገኛለች፤ እንዲ ይላል:- "የኔ ማር አልጋ ስር እንደተደበቅሽ አውቂያለው ፤ አሁን ወተት ገዝቼ እስክመጣ ቆንጆ ራት ሰርተሽ ጠብቂኝ እወድሻለው የኔ ቆንጆ" ይላል።😂🤦‍♀ አምላክ እንደዚህ አይነቱን ትዳር ይስጠን!🙏 🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 @yefkl_eweneta

2
ፈጣሪ እናቶችን በሚፈጥርበት ጊዜ እንደተለመደው ከስራ ሰዓት ውጪ ያለእረፍት ስራውን ሲያከናውን ስድስተኛ ቀኑ ነበር፡፡ አንድ መልአክ ወደ ፈጣሪ ቀረበና እንዲህ አለው:- "በዚህኛው ፍጡር ላይ መጨነቅ አብዝተሃል ወዲህ እና ወዲያ ስትል እመለከታለሁ፡፡" ፈጣሪም መልሶ እንዲህ አለው:- "እንደሚከተለው ዓይነት መመሪያ ላይ ያለውን ዝርዝር መግለጫዎችን አንብበኸዋልን? * ሙሉ ለሙሉ መታጠብ የምትችል ግን ፕላስቲክ ያልሆነች፣ * ሊተኩ የሚችሉ 180 ተንቀሳቃሽ አከላት ያላት፣ * በጥቁር ቡና እና በትርፍራፊ ምግቦች የምትንቀሳቀስ፣ * ስትነሳ የሚጠፋ መገጣጠሚያ ያለት፣ * ከፍቅር እጦት የተነሳ የልብ ስብራት እስከ አካላዊ ስብራት መፈወስ የሚችል መሳም ያላት፣ * ስድስት ጥንድ እጆች ያሏት" መልአኩ አንገቱን በዝግታ እና በአግራሞት ከነቀነቀ በኋላ:- "ስድስት ጥንድ እጆች... ሊሆን አይችልም" አለ፡፡ "ያስጨነቀኝ የእጆቿ ጉዳይ አይደለም፡፡" አለ ጌታ ለመልአኩ፡፡ "የሚያስጨንቀኝ እናቶች ሊኖራቸው የሚገቡ ሦስት ጥንድ አይኖቿ ናቸው፡፡" "ለዓርዓያነት በተሰራችው ፍጡር ላይ አለን?" ሲል መልአኩ ጌታን ጠየቀው፡፡ ጌታም በአዎንታ አንገቱን ነቀነቀ፣ "አንዱ ጥንድ 'ልጆች እዛ ጋር ምን እየሰራችሁ ነው?' ብላ ስትጠይቅ በተዘጋ በር አልፎ የሚያይ ሌላኛው ጥንድ በኋላዋ በኩል ያለ ለማየት የማትሞከረውን ነገር ግን ማወቅ የሚገባትን የምትመለከትበት፡፡ እናም ሌላው ፊት ለፊት ያለው ጥንድ ደግሞ ልጇ በእንዝላልነት ጥፋት ሲያጠፉ ብዙ ቃላት ሳትናገር 'ይገባኛል እወድሃለሁ' ብላ የምትናገርበት ነው፡፡" መልአኩም "ጌታ ሆይ! አሁን መተኛት ይኖርብሃል ነገ..." እያለ እጆችን ሲያሻሽ፡፡ "አልችልም" አለ ጌታ "ከፈጠርኳቸው ፍጡራን ሁሉ እኔን አብዝቶ የሚመስል ፍጡር እየሰራሁ ነው፣ ስትታመም ራሷን በራሷ የምታክም፣ አንድ ዳቦ ለስድስት ልጆች መመገብ የምትችል፣ የዘጠኝ ዓመትን ልጅ ራሱን ችሎ ሻወር እንዲወስድ ማድረግ የምትችል ፍጡር ፈጥሬአለሁ፡፡" መልአኩም የተሰራችውን ፍጡር እየዞረ ከተመለከተ በኋላ:- "በጣም ልስልስ ናት" በማለት በተቆራረጠ ድምጽ ተናገረ፡፡ "ነገር ግን በጣም ጠንካራ ናት፡፡" አለ ጌታ በደስታ አክሎም "ይህቺ እናት ማድረግ የምትችለውን ለማመን ትቸገራለህ፡፡" "ማሰብ ትችላለች?" አለ መልአኩ፡፡ ፈጣሪም እንዲህ ሲል መለሰለት:- "ማሰብ ብቻ ሳይሆን ምክንያት ማቅረብ፣ መተንተን፣ ማካካስ እና መላ መፍጠሩንም ታውቅበታለች፡፡" በመጨረሻም መልአኩ ጉንጮቿን እየነካካ:- "ፈሳሽ ነገር አለ፡፡" አለ "ነግሬህ ነበረ ከመጠን በላይ ተጨንቀሃል ይህቺን ፍጡር ለመፍጠር ብዬ፡፡" ጌታም መልሶ አለው:- "ፈሳሽ አይደለም ዕምባ ነው፡፡" "ደሞ እሱ ምን ያደርጋል?" ሲል መልአኩ ጠየቀ፡፡ "ዕንባዋ የሚጠቅማት ለደስታዋ፣ ለኃዘኗ፣ ለቅሬታዋ፣ ለህመሟ፣ ለብቸኝነቷና ለኩራቷ ነው" አለ ጌታ፡፡ እንዲህ ነበር እናት የተፈጠረችው፡፡ ድንቅ ፍጥረት፡፡ @yefkl_eweneta
420
3
እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት:: ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት:: መልካም የእናቶች ቀን! #እናቴ_እወድሻለው❤️ @y
እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት:: ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት:: መልካም የእናቶች ቀን! #እናቴ_እወድሻለው❤️ @yefkl_eweneta
454
4
ገና በልጅነቱ አዲስ አበባ ሲመጣ ስሙን ቢያሳጥረውም አባቱ መምሬ ገብረእግዚአብሔር ገብረዮሐንስ እና እናቱ ወይዘሮ መዓዛ ተወልደመድህን ያወጡለት ስም ስብሃትለአብ ገብረእግዚአብሔር የሚል ነው፡፡ በኢት+1
ገና በልጅነቱ አዲስ አበባ ሲመጣ ስሙን ቢያሳጥረውም አባቱ መምሬ ገብረእግዚአብሔር ገብረዮሐንስ እና እናቱ ወይዘሮ መዓዛ ተወልደመድህን ያወጡለት ስም ስብሃትለአብ ገብረእግዚአብሔር የሚል ነው፡፡ በኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ውስጥ ፍጹም የተለየ አጻጻፍን ይዘው ከመጡ ጸሀፍት መካከል ስብሃት ገብረእግዚአብሄርን ሳይጠቅሱ ማለፍ አይቻልም። በሀገራችን የመጀመሪያውም ረዥም ልብወለድ ድርሰት እንደጻፉ ከሚነገርላቸው ከጦቢያ ደራሲ አፈወርቅ ገብረየሱስ ህልፈተ ህይወት ብዙ አመታት በሁዋላ ከመጡት ትንታግ ጸሀፍት መካከል የሚመደበው ስብሃት ገብረግዚአብሄር በአጻጻፍ ዘዬው ፍጹም በሀገራችን እምብዛም ያልተለመደ አጻጻፍን ይዞ በመምጣት ብዙ ደጋፊም ብዙ ነቃፊም ያፈራ ደራሲ ለመሆን በቅቷል። በተለይ ከወንድና ሴት የፍቅር ግንኙነት የተያያዙ ጉዳዮችን ሲጽፍ ለባህል ለእድሜ እና ለወግ ግድ ሳይለውና ሳያሽሞነሙን ግንባሩን ግንባር አይኑን አይን እያለ በመጽሀፎቹ ያሰፍራቸዋል። ለዚህ ጉዳይ በጋዜጠኞች ሲጠይቅ "በርግጠኝነት አንተ ያላደረግከውን ግን አልጽፍም" የሚል እጥር ምጥን ያለች ምላሽ ይሰጣል። አምስት ስድስት ሰባት ትኩሳት ሌቱም አይነጋልኝ ሰባተኛው መላዕክ እግረ መንገድ ... ተወዳጅና ተጠቃሽ ስራዎቹ ሲሆኑ ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ ተከታታይ ቃለ ምልልስ አድርጎለት የጻፈው "ማስታወሻ" የተባለው የህይወት ታሪኩ መጽሀፍም ሊነበብ የሚገባው መጽሀፍ ነው። የመጀመሪያው እትም ስብሃት ገብረእግዚአብሔር እስከ 65 ዓመቱ ድረስ የኖረውን ብቻ የሚዳስስ ነበር፡፡ ቅጣዩ እትም ግን 24 ተጨማሪ ምዕራፎች ታክለውበት የደራሲውን የ76 ዓመታት የሕይወት ጉዞ ያወሳል፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 27 ዕለተ ውልደቱ ለስብሃት ገብረእግዚአብሄር። @yefkl_eweneta
520
5
sticker.webp
434
6
sticker.webp
1
7
Please like and share
316
8
1⃣ ዙር የፎቶ ውድድር Name:-#sara Address:-Adama Code:-10 ፎቶ ለመላክ 👉 @Gemini1396 Channal:- @Official_Nati13 Like 👍
1⃣ ዙር የፎቶ ውድድር Name:-#sara Address:-Adama Code:-10 ፎቶ ለመላክ 👉 @Gemini1396 Channal:- @Official_Nati13 Like 👍
235
9
Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Melkam Bal😘 Melkam Bal💋 Lemelaw ye chrstna emnet tketayoch bemulu enkuan legetachena lemedanitachn le eysus cerstose ye tensaye beal be selam aderesachu 🙏🙏🙏🙏 💞💞💞💞 @bamii213💞💞💞💞 💞💞💞💞 @bamii213💞💞💞💞 💞💞💞💞 @yefkl_eweneta 💞💞💞
325
10
❣በ❤️❤️❤️ፍቅር❣ ❣ ❣ ❣ ❣ ❣ ❣ ❣ መጪው የፋሲካ በአል የይቅርታ እና የምስጋና ቀን ነው ስለሆነም ❣ሳላዉቅ በስህት❣ 💙አውቄ በድፍረት💔 አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ 💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ 💞ቅ 💞ር 💞ታ ጠይቃለው💕 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ በመከፋት ሳዝን በማዘን💘 💖በደስታዬ ተደስተህ/ሽ ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጠከኝ/ሺኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታገስን ላስተማርከኝ/ሺኝ💜💗 💖💕💞በዙሪያዬ 💓💗💖ስላለህ/ሽ 💝አ 💝መ 💝ሰ 💝 ግ 💝ና 💝ለ 💝ው እስኪ ለምትወደው/ጂው ሰው ይህን መልእክት ላክለት/ላክላት ❣💝💞💞💞💞💓💓 💘 for best friend💘 💛💚💙💜🖤
1
11
15. Yefikir Gedam.mp3
282
12
ke teraraw madoooo💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘💕💕💕 @maykooooo
319
13
ke teraraw madoooo💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘💕💕💕 @maykooooo
1
14
ke teraraw madoooo💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘😘😘😘💕💕💕 @maykooooo
320
15
✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጣላቁ የፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ✝✝
✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጣላቁ የፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ✝✝
330
16
አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።+2
አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ ነበር። በኢትዮጵያ ሬድዮ ዝነኛ የነበረው የቀን ቅኝት ድራማ ደራሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ተዋናይ ነበር። አርቲስት መስፍን ጌታቸው የዙምራ ፊልም ፣ መንታ መንገድ የሬድዮ ተከታታይ ድራማ ፣ ሌሎችም ስራዎችን በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ለህዝብ ማድረስ ችሏል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች (የሁለት ሴት እና የወንድ ልጅ) አባት ነበር። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
521
17
⚠️በአዲሱ የቴሌግራም ህግ መሠረት ቻናሉን ከስር እንደምትመለከቱት #Mute የሚለው ላይ ካላደረጋችሁት እንደሌላችሁ ነው የሚቆጠረው ስለዚህ በማስተካከል #ብቻ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ።🙏🙏🙏 @yefkl_eweneta
264
18
⚠️በአዲሱ የቴሌግራም ህግ መሠረት ቻናሉን ከስር እንደምትመለከቱት #Mute የሚለው ላይ ካላደረጋችሁት እንደሌላችሁ ነው የሚቆጠረው ስለዚህ በማስተካከል #ብቻ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ።🙏🙏🙏 @
⚠️በአዲሱ የቴሌግራም ህግ መሠረት ቻናሉን ከስር እንደምትመለከቱት #Mute የሚለው ላይ ካላደረጋችሁት እንደሌላችሁ ነው የሚቆጠረው ስለዚህ በማስተካከል #ብቻ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ።🙏🙏🙏 @yefkl_eweneta
5
19
እስከመቼ ነው ዝምታ? እስከመቼ ነው አርምሞ? የልብን ሐቅ አስታሞ፣ የብዕር አንደበት ለጉሞ እስከመቼ ነው ዝሙ? እስከመቼ ነው አርምሞ?? "መቼን" የማታውቅ ልቤ፣ አርምሞህን እነቀው፤ በል እባክህ እ
እስከመቼ ነው ዝምታ? እስከመቼ ነው አርምሞ? የልብን ሐቅ አስታሞ፣ የብዕር አንደበት ለጉሞ እስከመቼ ነው ዝሙ? እስከመቼ ነው አርምሞ?? "መቼን" የማታውቅ ልቤ፣ አርምሞህን እነቀው፤ በል እባክህ እንዳቅምህ፣ ባላችህ መንገድ አፍስሰው፤ እሰከመቼ ነው አርምሞህ? ዝሙስ እስከመቼ ነው?? @yefkl_eweneta
304
20
📌የቻናል ጥቆማ The Flash(@TheFlashfans) ይሰኛል አለማችን ላይ በርካታ ተመልካቾችን በመያዝ ግንባር ቀደም የሆነ የቴሌቪዥን ፊልም፡፡ታዲያ ይህንን ፊልም እያዩ እና የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት ተመራጭ የሆነውን ይህን ቻናል ላስታዋውቃችሁ፡፡በዚህ ፊልም ላይ ⚡️ ምስሎችን ⚡️ ሙሉ ፊልሙን በየሳምንቱ ⚡️ ስለ ፊልሙ አስገራሚ እውነታዎች ⚡️ ፊልሙ ላይ መሰረት ያደረጉ ጥያቄዎች ⚡️የተለያዩ ስለፊልሙ የሚያወሩ ቪዲዎች እና ሌሎችም ተካተውበታል፡፡ከእናንተ የሚጠበቀው ከስ ያለውን በመንካት Join ማለት ብቻ ነው፡፡እመኑኝ ይወዱታል 100% በርግጠኝነት፡፡👇👇👇 @TheFlashfans @TheFlashfans @TheFlashfans @TheFlashfans
290