cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

👉የ ብዕር ጠብታ

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ በቻናላችን ማንኛውም ከመጽሐፍት የተገኙና እናንተን ይጠቅማሉ ፣ ያዝናናሉ ፣ ያነቃሉ ያልናቸውን ነገሮች ከማካፈል አንቦዝንም ለአስታየት @Tom90my_Bot@yebeir_tebta👈 Join US👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE1HDLi1GR4snH-4gA Live ማለት በጥብቅ የተከለከለ ነው

Більше
Ефіопія8 008Амхарська7 473Категорія не вказана
Рекламні дописи
538Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-1930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የቅርብ ሰው ፡ ጠላት ሆኖ ከሚጎዳህ ፡ የማታቀው ጠላት ደጋግሞ ቢያደማህ አብዝቶ የተሻለ ነው። #ቶሚ_Abyssina #የብዕር_ጠብታ
Показати все...
አንዴ ልጠይቅኽ ፡ አምላክ የፈጠርከኝ፡ የሰው ፍጥረት ከቶ ፤ ለምነው ያረከኝ?    እ ለምን??? እሺ ይሁን ደግሞ…… ልድገምህ ጥያቄ? ሰሜ ደስተኛ ፤ ሀዘኑ ግን ወርቄ!         ሰባራ ፡ ስንክልክል ፤ ጎስቋላ አመዳም፤ ስለምን አረከኝ ፤ ጭምት ገላ በጣም?         እ ለምን??? ፡ የነካውት ካብ ፡ ድርድሩ ሚፈርሰው፣ ያበጀሁት ገል ፡ ቁልቁል የሚያፈሰው፤      የከፈትኩት ልብ ፤ በመብረቅ ሚመታ፤ ረሳኸኝ እንዴ ፡ ድፍረት ባይሆንብኝ ፡ ከ ፍጥረት ጌታ፤     እ ረሳኸኝ  ፡            እንደሌለኝ አባት፡ በተገፋች ማሕፀን ፥ በተለከፈ ባት፤         ፈጥረኽ ረሳኸኝ?                  እይታ ነሳኸኝ??                            ምንድነው ነገሩ??? አረጋልህ አለኝ?       እግሬ ከመሬት ላይ አልያዝ ከስሩ???         ምንድነው አምላኬ???       #የብዕር_ጠብታ
Показати все...
ማመን ከባድ ነው ! ማመን ምርጫ ነው። ሁልጊዜም ለማመን ስንወስን፥ ማመን ጉዳት እንዳለው ስለማናውቅ ሳይሆን ጉዳቱን ስለማናውቅ ነው ።                                                  #የብዕር_ጠብታ
Показати все...
ከልባችን ስለምንፈልጋቸው እንጂ የማይደረገውን እንደ ልጅ የደለሉን ስንቶች ናቸው?! ይህ ግን ሳናውቅ ሳይታወቅ ቀርቶ አይደለም ከጉዳዩ በላይ ያሰው ለኛ ስለሚበልጥ ነበረ!!! እነርሱ ግን አንዳንዴ ይህን ነገራችንን ባላዋቂነት መንዝረውት ስናይ ያስገርሙናል!!! #ቶሚ_Abyssina @yebeir_tebta @yebeir_tebta
Показати все...
አንዳንዴ ምድር ላይ እስካሁን ምን ያህል ሰው እንደኖረ ስታስብ ላንተ አዲስ የመሰሉህ ነገሮች ያደረካቸውም ለምድር አዲስ እንዳልሆኑና እንደተሞከሩ ፤ እንደተደረጉ ትረዳለህ። ለውጡ ምንድነው ካሉ ላንተ ዛሬ አዲስ የሆነውና ያደረከው ነገር ፈጻሚው አንተ መሆንህ ነው።          #ቶሚ_ABYSSINIA @yebeir_tebta @yebeir_tebta @yebeir_tebta @yebeir_tebta
Показати все...
"አንዳንድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሀል ወጥተው ዳር የሚይዙ ሰዎች ማህበራዊ ኑሮ የሚጠሉ አይደለም ፤ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን ፣ ድድብናንና አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው።" # Osho /ኦሾ @yebeir_tebta
Показати все...
በየዋህነት መጎዳት ሞኝነት አይደለም በብልጣብልጥነትም መጠቀም አሸናፊነት አይደለም @yebeir_tebta @yebeir_tebta
Показати все...
ለህልምህ ቦታ ስጥ ! የምትፈልገው ቦታ ላይ ከመገኘት ወደኋላ አትበል ብዙ የማይጠቅሙን ቦታዎች ላይ አላስፈላጊ ጊዜያትን እናባክናለን ለህልማችን ግን ዛሬ ነገ እያልን ቀጠሮ እንሰጠዋለን ! ከዛሬ ጀምሮ ቀጠሮ የምንሰጠው ለማንፈልገው ውሎአችን ይሆናል ነገ ከነገ ወዲያ እያልን አስቀርተነው ዛሬን ለህልማችን እንክፈለው ! @yebeir_tebta @yebeir_tebta
Показати все...
አንዳንዴ የፈለገ አዳማጭ ብትሆን መናገር በፈለክ ሰዓት አድማጩ እንድትሆን የፈለገን ሰው መሰልቸትህ አይቀሬ ነው።     አድማጭም ሆንክ ተናጋሪውን ሁሌም የሰውን ውስጥ ለመረዳት መሞከር ሊኖር ሚገባ ነገር ነው!!!           #ቶሚ_ABYSSINIA @yebeir_tebta @yebeir_tebta
Показати все...
ለሁሉም ጊዜ አለው ! አሁኑኑ ካልሆነ ብለህ ስላሰብክ ብቻ አለመሆኑን ውደደው ነገሮች ጓጉተህላቸው ከልብህ ፈልገሀቸዉ ለፍተህላቸዉ ነገር ግን ባሰብከው ግዜ እና ሰዓት የማይከናወኑት ለእነርሱ የተዘጋጀ ቆንጆ እና ትክክለኛ ቀን ስለተዘጋጀ ነው ! @yebeir_tebta @yebeir_tebta
Показати все...