cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💜MY GOD 💜

You can cross @Ma_God_ma_savior @wizxaman @EyesusFkrNewe 🔺 Mezemure 🔺 Video mesemure✌ 🔺 Photo 🔺 Asgrami ewnta 🔺 Bezei channel west yagnalu @Ma_God_ma_savior

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
150Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እርብቃ ትባላለች ትምህርት ቤት ሄዳ በዛው ነው የቀራችው ወደ ቤት አልተመለሰችም እባካቹ እናት እየተጭነቀች ካያቹዋት በዝ ትቆማ አድርሱ 🙏 0901233193 እናት 0941566109 አክስት 0962253486 አክስት 0968586629 ሚኪያስ Channel yalachu share be madrgi tebabru please gays 🥺😔
Показати все...
ትላንት አልፏል! ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል፤ ተደሰት! ውብ ምሽት ይሁንላችሁ🙏 https://t.me/DOSLACOSTE የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
💜MY GOD 💜

You can cross @Ma_God_ma_savior @wizxaman @EyesusFkrNewe 🔺 Mezemure 🔺 Video mesemure✌ 🔺 Photo 🔺 Asgrami ewnta 🔺 Bezei channel west yagnalu @Ma_God_ma_savior

🌊 ለጥምቀት የፎቶ ፕሮግራም ካለ በግሩፕም ሆነ በግል መነሳት ለምትፈልጉ አናግሩኝ 🎗 አዲስ አበባ እና ደብረዘይት በሁለቱም ቦታዎች እንገኛለን 📸 የስራችን ጥራት የተመሰከረለት ነው ዋጋችን ተመጣጣኝ 📞 ስለ ሁሉም በዚህ ያናግሩን @Ma_God_ma_savior camer man enagnagalen 100% terat yalaw sera naw
Показати все...
ምንም ነገር እኔን አያረካኝም😏😏 ምነው በኖረኝ ብዬ አያስመኝም😱 የኔናፍቆት የኔ ጉጉት የሆነው😔😭🔥 ሞቶ ያዳነኝን ፊቱን ማየትነው 🙏🙏😭🔥 ሰው ብዙ ነገር እጅግ🤔 ያስጨንቀዋል በቀን በማታ😴😲 እንቅልፍን ይነሳዋል የኔ ናፍቆት🥰💯🔥 የኔጉጉት የሆነው ሞቶ #ያዳነኝን ፊቱን ማየት ነው #ናፍቃለሁ ላይ እሻለሁ #በደም የገዛኽኝን ላይህ እሻለሁ #ናፍቃለሁ ህይወት የሆንከኝን ላይህ #እመኛለሁ ያኔ #ደስታዬ ፍፁም ይሆናል @DOSLACOSTE
Показати все...
ያንተ ቦታ ከፍታው ነው ዋናው መውደቅህ አይደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው! ማጎንበስህ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው! ማዘንህ አይደለም እንደገና መሳቅህ ነው! ወዳጄ አትርሳ የዋንጫ ቡድንም አንዳንዴ ይሸነፋል፤ ለጊዜው ነው እንጂ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው! የሚያረካ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 https://t.me/DOSLACOSTE የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
💜MY GOD 💜

You can cross @Ma_God_ma_savior @wizxaman @EyesusFkrNewe 🔺 Mezemure 🔺 Video mesemure✌ 🔺 Photo 🔺 Asgrami ewnta 🔺 Bezei channel west yagnalu @Ma_God_ma_savior

ይቅርታ ! በይቅርታ ውስጥም መሥጠት አለ ፤ ለአንድ ለበደለን ሰው ይቅርታን ስንሰጠው እና እረፍት እንዲሰማው ስናደርግ በብዙ መንገድ ደግሞ ፈጣሪ እኛን ይቅር ብለ የአይምሮ ሰላምን ፣ ነፃነትን ይላብሰናል ። https://t.me/DOSLACOSTE የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Показати все...
💜MY GOD 💜

You can cross @Ma_God_ma_savior @wizxaman @EyesusFkrNewe 🔺 Mezemure 🔺 Video mesemure✌ 🔺 Photo 🔺 Asgrami ewnta 🔺 Bezei channel west yagnalu @Ma_God_ma_savior

እጅህን ይዞ ያሻግርሀል! ስለ ችግሩ ማሰብ የትም አያደርስህም፤ መፍትሄው ላይ ጊዜህን አጥፋ። ባህሩ ላይ ማፍጠጥ ከፊትህ የተኛውን ውሀ አያሻግርህም ባህሩን በጀልባህ ስለመቅዘፍ ማሰብ አለብህ። የመፍትሄ ሰው ሁን! ወዳጄ የችግርህን ባህር የምትከፍለው በሰው ተማምነህ አይደለም! በራስህ ካመንክ እና ጥረትህን ካላቆምክ ፈጣሪ ቀኝ እጅህን ይዞ ያሻግርሀል። ያኔ ያንተ ስራ በአምላክህ ተዓምር መገረምና መደነቅ ይሆናል። ተዓምረኛ ህይወት ተመኘንላችሁ🙏 @DOSLACOSTE የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
. መረጋጋቴ ነህ በረከት አለሙ | Live 🕑-9:21Min💾-8.7MB https://t.me/DOSLACOSTE
Показати все...
በፀሎት መሐል ሀሳብ ካስቸገራቹ🙄😡 ይሄን ስሙ አበቃ❗️ #ድንቅ ትምህርት #ከህይወቴ #5.7MB በ:- @SisayAzusaRevivall https://t.me/DOSLACOSTE
Показати все...