cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🦋@LÏ_Yëë🦋

#Fashion 💃💃💃 #Évery day new pic #Only #unik #Old music 🎶 #tik tok video . Cute music 😍❤️ 👑@Heli_naye

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
215
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💔💔💔💔😒😒😒😒 😍😍😍😍😍😍😍😍 @Heli_naye
Показати все...
4_5793962529285736561.m4a7.87 KB
ካንተ ምን እንደምፈልግ እንኳን አላውቅም🙄ልቤ ካንተ ምን እየጠበቀ እንደሆነ እኔጃ🤷‍♀..አፈቅርሻለሁ እንድትለኝ ይሆን ወይንስ እንድታፈቅረኝ..? . . . እሱንም አላውቅም☹️....... #Mis_s...🥀
Показати все...
ልቤ ልትሰነጠቀልህ ነው💔 ላቶናት ዳግም መጎዳትን ፍልጋ ዛሬም ስታይህ መግቢያ ታጣለች 💔😞 እጥፍ ድርብ አርጋ ዛሬም😞 አዎ. . . ዛሬም ድረስ 😔 . . . . . #ት_ወ_ድ_ሀ_ለ_ች 🖤 Ufaa 😔 gn mn abate lhun be mami mot 💔😞 #Mis_s... 🖤
Показати все...
ቆይ ግን አንተ ማነህ?. . . እየጠላሁ የምወድህ እየሄድኩ የማገኝህ አልይህ ብዬ የማይህ ቆይ ግን ማነህ አንተ?... ጠልቼ የማልጠላህ እረስቼ የማስታውስህ አልገባኝም ስሜቴ 😔 እስኪ ከገባህ ንገረኝ በሞቴ 😞
Показати все...
💌💌💌🖤🖤🖤💌💌💌 ዝናብ በስሱ በጣሪያዬ ቆርቆሮ ላይ እየተንጠባጠበ ሊያስፈራራኝ የሚሞክር መሰለኝ...አልጋዬ ውስጥ እንደሆንኩ ነገሮችን እያብሰለሰልኩ እንቅልፍ አጥቼ ሌሊቱ ተጋመሰ....ምን ታስቢያለሽ ብትሉኝ ሀሳቤ ምን መሰላችሁ .... የማስበው ስለራሴ ነው....የማስበው በልቤ ውስጥ ስለተፀነሰው የወራት ተአምር ነው..ልቤ ውስጥ ካለው ተአምር ውጪ እስካሁን እንደተአምር የያዝኩት እውነት የለም..እርሱ ተአምር..ፍቅር..እውነቴ ነውና ደጋግሜ እስበዋለሁ...... ግን. . . . .🖤😔 ................ 🖤🖤🖤
Показати все...
✍እኛ እምንፃፈው ለዎጋ አደለም🙏… እምንፅፈው እምንኖረውን አልያም መኖር እምንፈልገውን ነው… እኛ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ብለን እናምናለን ስለዛም ነው በሚያልፈው ህይወታችን የማያልፈውን ነገር የምንፃፈው። 🙏💖✍💝✍ i Am Happy to Be Writer
Показати все...
Are aydelgnm ene alchelm anten atche sew alhonem 🥀 estnsfase nehi yene tesdale yemakeyrih h be lela akale 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 Edalaxahi nw sigate😢😔 ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Показати все...
audio_2020-04-25_01-44-48.ogg9.46 KB
Lmn gn erasen masamen kebdegn
Показати все...
😒Tadeya menwe leb enen bayegodagn🙆menwe🤷‍♀🤷‍♀ @Heli_naye😔😔
Показати все...
1.17 KB
የሆነ ቀን እራስህን ብቻህን በህይወትህ ውስጥ ታገኘዋለህ እኔ ሰው የለኝም እንዴ? ብለህ እስክትገረም እራስህን ብቻህን ታገኘዋለህ..... #Mis_s... 🥀 @Heli_naye
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.