cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

SWA-Grade 11 Resources

SWA Grade 11 sts

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
330
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Share 'Memo.docx'
Показати все...
በ26/02/2014ዓ.ም አጠቃላይ የፈተና ኦረንቴሽን የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
Показати все...
Dear 2013E.C grade 12 students you will have exam orientation on the coming Friday,November 5,2021 at 2:30 local time at that day you will also collect your original Admission card.
Показати все...
ውድ የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠቃለያ ሞዴል ፈተና ከመጪው ሐሙስ ጥቅምት 18 እስከ ቅዳሜ ጥቅምት20፣2014 ስለሚሰጥ፤ምትፈተኑ ተማሪዎች ከሰኞ ጥቅምት15፣2014 ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት ለሞዴል ፈተና ስማችሁን እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
Показати все...
ለ2013ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ሚንስቴር በ05/01/14ዓ.ም እንዳሳወቀው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2/2014ዓ.ም ይሰጣል፡፡ በመሆኑም ለፈተናው ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ ከፊታችን ሰኞ 10 / 1/2014 ጀምሮ የተጠናከረ የክለሳ ትም/ት በሁለቱም የክፍል ደረጃዎች (11ኛ እና12ኛ) በሁሉም የትምህርት አይነቶች የምንሰጥ ሲሆን፦ 1ኛ- ትምቱ የሚሰጠው ሙሉቀን(ከ2:30 - 9:00)ይሆናል 2ኛ- ሁሉም ተማሪ 2:00 ላይ ትም/ቤት መገኘት ይኖርበታል 3ኛ- በቀን 6 የትም/ት ዓይነቶችን የምትማሩ ይሆናል 4ኛ- ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙን በአግባቡ ለብሶ መገኘት ይኖርበታል 5ኛ- ከዚህ በፊት ስትገለገሉበት የነበሩትን ደብተሮች ለማስታወሻነት ስለምትጠቀሙ ደብተሩን በፕሮግራማችሁ መሰረት ይዛችሁ መገኘት ይጠበቅባችኀል፡፡ 6ኛ- ትም/ቱ የሚሰጠው ሙሉ ቀን ስለሆነ ሁሉም ተማሪ ምሳ ይዞመገኘት ይጠበቅበታል 7ኛ- መቅረትም ሆነ ማርፈድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው
Показати все...
This is our sub city Grade 12, 2013E.C schools cancdidate . Please , select yours or filter your school candidate by name, their stream and report assoon as possible !
Показати все...
የ12 ክፍል ተማሪዎች የማትሪክ አድሚሽን ስማችሁን ቼክ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Показати все...