cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🇪🇹⚽️ስፖርት በኢትዮጵያ ⚽️🇪🇹

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች አስተያየት ካሎት @Samuelato ⓸ ስፖርት በኢትዮጵያ | 2013

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

⭕️ 1 ሰው በእርስዎ ሊንክ አማካኝነት የ 🇪🇹🇪🇹Ethio Birr ቦት ሲቀላቀል 1 ብር ያገኛሉ 🔗የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ:👇👇 https://t.me/EthioCard_bot?start=r03408936010
Показати все...
ለአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ህክምና እባካችሁ ከቻልን በመርዳት ያልቻልን ሼር በማድረግ እንተባበር። ዘነቡ ገሰሰ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የቁጠባ ሂሳብ ቁጥር 👇 1000005781478 ስልክ ቁጥር - 0911859991 https://t.me/joinchat/CHM7MfGaQTQ4ZTQ8
Показати все...
Показати все...
🎶 🇫 🇪 🇹 🇦 ⓚⓑ™

እንኳን ወደ 🎤 🎶 🇫 🇪 🇹 🇦 ⓚⓑ™ ✌ቻናል በሰላም መጡ 📀 በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ 🇪🇹 የሀገር ውስጥ ና 🇱🇷 የውጭ አዳዲስ ሙዚቃዎች በ #KB ብቻ 🔊🎵 📀 🎵 ነጠላ ሙዚቃዎች 📀 🎶 አልበሞች ውድያው እንደተለቀቁ ወደ እናንተ እናደርሳለን ። 🛍 ምርት አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ማስተዋወቅ ከፈለጉ አሁኑኑ በዚህ ያናግሩን @King_Bosss

Halal promotion ωєłcσмє тσ συя gяσυρ in this Gp you can get 📌 discuss to tech 📌 react 📌 meme 📌just bro sis 📌 prank 📌our new vine Join to our cl 〰〰 https://t.me/habeshi_neshida For any Q @abdesellam https://t.me/happy_fegegta
Показати все...
Halal promotion

ωєłcσмє тσ συя gяσυρ in this Gp you can get 📌 discuss to tech 📌 react 📌 meme 📌just bro sis 📌 prank 📌our new vine Join to our cl 〰〰

https://t.me/habeshi_neshida

For any Q @abdesellam

Bast pic 👇👯😻😝&funny 😂😂channel ✌ Ma~feelings @ # BAST pic 😋😋 # musics 💯💯 # Quote😊 # Tik tok &memes😂😂 # funny video &voice # vin & prank 😱😱 #birthday pic 🎂🎂🎂🎂 #etc ....😂😂😂😂onli just feta😍😍 ****** all in one channl for promotion contact😘 https://t.me/kamutiiyyyy
Показати все...
Bast pic 👇👯😻😝&funny 😂😂channel ✌

Ma~feelings @ # BAST pic 😋😋 # musics 💯💯 # Quote😊 # Tik tok &memes😂😂 # funny video &voice # vin & prank 😱😱 #birthday pic 🎂🎂🎂🎂 #etc ....😂😂😂😂onli just feta😍😍 ****** all in one channl for promotion contact😘

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ FULL TIME ቼልሲ 4-1 ክርስቲያል ፓላስ #ሀቨርት 8' #ቤንቴክ 62' #ፑሊሲክ 10' #ዙማ 30' #ፑሊሲክ 77' @Etyosportt
Показати все...
🤝የወዳጅነት ጨዋታ 🤝 ⏰75' 🇪🇹ኢትዮጵያ 8-0 ደቡብ ሱዳን 🇸🇸 #ሴናፍ_ዋቁማ 8' #ሎዛ_አበራ 9' 18' 67' 69' #ሞዴስቶ_አሲንዞ 20'[OG] #አረጋሽ_ካሳ 40' 51' @Etyosportt @Etyosportt
Показати все...
https:/t.me/Foot_BallLive
Показати все...
“…እኛ እንደውም የቀረውን ደቂቃ ረስተን ወደ መጨፈሩ ነበር ያመራነው” – ጌታነህ ከበደ ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ የቡድኑ አምበል ጌታነህ ከበደ ከሶከር ኢትዮጵያ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው መመለሱን በትናንትናው ዕለት አውቋል። ቡድኑም የመጨረሻ የምድብ ጨዋታውን አቢጃን ላይ አድርጎ ትላንት ምሽት 2:45 አዲስ አበባ ደርሷል። እኛም ከቡድኑ አምበል ጌታነህ ከበደ ጋር ከተደረገው ቆይታ የተቀነጨበውን ሀሳብ እንዲህ ቀርበናል። “እኔ ብሔራዊ ቡድን መጫወት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ የአሁኑ ቡድን በጣም የተሻለው ነው። ምክንያቱም ቡድኑ ኳስ የሚጫወት ቡድን ነው። በተጨማሪም በየቦታው ጥሩ ጥሩ ተጫዋቾች አሉ። በሜዳችንም ተጋጣሚዎቻችንን በሰፊ የጎል ልዩነት ማሸነፋችን ደግሞ ወደ አፍሪካ ዋንጫው እንድናልፍ ጠቅሞናል። “የእኛ ጨዋታ 81ኛው ደቂቃ ላይ ከተቋረጠ በኋላ የኒጀርን ውጤት ሰምተን ነበር። እኛ እንደውም የቀረውን ደቂቃ ረስተን ወደ መጨፈሩ ነበር ያመራነው። ግን ከበርካታ ደቂቃዎች በኋላ የቀረው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በመስመር ዳኛው መሪነት እንዲከናወን ሆኗል።”
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.