cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Offical- ekuye

@ekuye Plss firedoce joine my chanl Lave ymelw mqega bca nw ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዩች&ቤተሰቦች እንደምን አላቹልኝ Tik tko vido H.b.d Voise zfen Music Pic Gxeme Meme&aseqege xqsoce ያገኙበታል Edhom bze chanl qre mtlut mtfelgut nger cle @Ekunge በዚ ቻናል የፈለጋቹትን ታገኛላቹ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
177
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጮሀለው አጣው ሚሠማኝ ከአጠገቤ ርቀክ ባይ ቀኑን ሙሉ እምባዬ ቢፈስ ጠፍተህበት ትንሹ አለሜ ናፈከኝ
Показати все...
እስኪሪብቶ ልትገዛ ሄደክ 30brrሲሉክ እራሤ እየነገርኩት ነው እዴ ሚጽፍልኝ
Показати все...
Walculg
Показати все...
የህይወቴን ተስፋ ፍቅሬን አጣሁት ብዙ ጊዜ አለፏኝ አይኑን ካየውት
Показати все...
እስቲ ዛሬ በጥቂቱ የአራዳ ቋንቋዎችን አሾፋቹሃለው ይቸማቹ✌️ 1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት 2.ብርቄ=ስጋ ወጥ 3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ ወንድ 4.ትራንዚት=የክፍለሀገር ልጅ 5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ 6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ 7.ሸንኩርት =ልጅ እግር 8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ 9.ፈንጅ =ጡት 10.ላቦሮ =ሌባ 11.ዛፓ =ፖሊስ 12.ልባብ =ልብስ 13.ትሴ =ሴት 14.ፍንዳታ-ዱርዬ 15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ 16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ 17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ 18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር 19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ 20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ 21.በቄ =ቦርሳ 22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ 23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው 24.አርፈው =እየው 25.ደቀሰ =ተኛ 26.ላላ በል =ተረጋጋ 27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ 28.ጮካ=አራዳ 29.ኩሼ=መተኛት 30.መንጠቆ=ቛጣሪ 31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ 32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት 33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት 34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ 35.ጎመን=ኤድስ 36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ 37.ደንገጎ=ዳሌ 38.ትስሚየው=ሚስትየው 39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት 40.ወላንሳ=ወሲባም 41.ጩባ=ወርቅ 42.ደምቋል=ሰክሯል 43.ይሸክካል=ይደብራል 44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ 45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ 46.እንፖሽረው=እንሽጠው 47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም 48.ምትኬ=ውሽማ 49.አሠፉ=ወረኛ 50.ውላ=ዱሩዬ 51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች 52.ነቄ አለ=አወቀ 53.ማስተር ኪ=ከንፈር 54.ሮማንስ=ፓስታ 55.አዳብለው=ሼር አድርገው 56.ጫነች=አረገዘች 57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው 58.ቦርኮ=ለማኝ 59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ 60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ 61.ፎጋሪ =ኮሚክ 62.ሾዳ =ጫማ 63.ጨማቂ =ወረኛ 64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል 65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር 66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየ ሁን 67.ሽምጣጭ =ውሽታም 68.ቂንጬ =ሴት 67.በቻይንኛ=በአሽሙር 68.እሙሙ=የሴት እቃ 69.ከች አሉ =መጡ 70.አንፎጋገር=አንወሻሽ 71.ጋቢና=ፊት 72.አላምጠው =አስጠሊታ=አስቀያሚ 73.ፎጣ ፊት=ቡግራም የተፉት74.ቴስትኒ =ጭንቅላት 75.ኢቢሲ=ውሸታም=ወረኛ 76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት 77.መቀፈል=ኮይን መቀበል 78.ቦከመ=ሰረቀ 79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ 80.አርካ=ጉራ 81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ 82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል 83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ 84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች (ትሴዎች 9 ላይ አለሁ አለሁ ስለሚሉ ይወድቃሉ) 85.በጠሳት=ድንግልናዋን ገረሰሰ 86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ 87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው :: 88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ 89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ 90.ቀሚስ=ሴት ልጅ 100.አርፋታለው=አውቃታ ለው 101.ልከርካት=ልጀነጅና ት=ላግባባት 102.ገጀረች=እምቢ አለች 103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ 104.መቃ=አንገት 105.ጩባ=ወርቅ 106.መንጩ=መቀማት 107.ሸቤ=እስር ቤት 108.ፋርጣ=ፋራ=የማይባትት=የማይገ ባው 109.ልደቅስ ነው = ልተኛ ነው 110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ 111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች 112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን አስወረደች 113.ድንቡሎ=5 ሳ. 114.ቼላ-50 ሳ. 115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ. 116.ዲናሬ=10 ሳ. 117.ከርክ=25 ሳ. 118.ኤካ=1 ብር 119.ዱ=2 ብር 120.ትሪስ=3 ብር 121.ካትሪስ=4 ብር 122.ቢጫ=5 ብር 123.ቢቻ=6 ብር 124.ከዘራ=7 ብር 125.ስንቅቱ=8 ብር 126.ያኪኒ=9 ብር 127.ዴች=10 ብር 128.ቤንቴ=20 ብር 129.ቼንቶ=50 ብር 130.አመድ=100 ብር @JovaniAse @JovaniAse
Показати все...
በትዝታ ፋንታ ብቅ በል አንድ አፍታ @linkeku
Показати все...
ሚስቴ በጣም አጭር ከመሆኖ የተነሣ እንጀራ ስትጋግር ምጣዱ ላይ እየሮጠች ነው Hhhhhhhh 😂😂😂😂😂😂 Saher @linkeku
Показати все...
ዘንድሮም pp እያያቹ Text ማትመልሡ ሰዎች ግን ምን ጉድ ናቹ
Показати все...