372
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
Repost from 𝕖𝕕𝕦𝕔𝕒𝕥𝕚𝕠𝕟 ️️️𝕗𝕠𝕣 𝕒𝕝𝕝 📚
በ2016 ዓም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ላይ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተወስኗል
በ2016 ዓ.ም. በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሆኑ እንደሚከተለው ተወስኗል፡፡
ከተፈጥሮ ሣይንስ (Naturals)
- English
- Maths
- Biology
- Physics
- Chemistry
- SAT (Aptitude)
ከማህበራዊ ሣይንስ (Socials)
- English
- Maths
- History
- Economics
- Geography
- SAT (Aptitude)
የፈተና አወጣጡን በተመለከተ
ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ፈተናው የሚወጣው፡
- ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ /በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና
- 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ይሆናል::
የኢኮኖሚክስ ፈተና ብቻ ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው ይዘጋጃል።
ምንጭ፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለክልል ትምህርት ቢሮ ከላከው የተወሰደ
┈┈┈••✦✦••┈┈┈
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🍁 Join : @Aksipspg
🍁 Join : @Aksipspg
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
┈┈┈••✦✦••┈┈┈
መምህራንን በህብረት ስራ ለማደራጀት እና መኖሪያ ቤት እንዲገነቡ በሚደረግ ሂደት ቅድመ ቁጠባ ማለትም 30% ማሟላት የሚችሉ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲደራጁ እና ቀሪዎቹ ደግሞ እየቆጠቡ እንዲደራጁ ለማድረግ የተግባር እንቅስቃሴ ላይ መግባት እንድንችል ቀድሞ የተላከው መረጃ እንደተጠበቀ ሆኖ ቅድሚያ የሚቆጥቡትን በቤት አይነት በመለየት እስከ አርብ 17/5/2016 እንድታሳውቁ እናሳስባለን።
