cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ብሩህ ህይወት

✨የኘሮግራማችን ይዘት✨ 💥 ከሰኞ እስከ አርብ ምሽት 1:00 አባባሎች 💥ማክሰኞ ምሽት 3:00 ፉጨት ይገምቱ 💥 እሮብ ምሽት 3:00 መዝሙር በከበሮ 💥ቅዳሜ ማለዳ 12:00 ምሳሌዎች #ለሀሳብ እና ለአስተያየት 👉 @beayik 👉 @Miku3360 👉 #ለፀሎት #ለምክር

Більше
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

. ዘማሪት ሂሩት በቀለ አረፈች! ዘማሪት ሂሩት በቀለ፣ በአደረባት ህመም በሃገር ውስጥና በውጭ በህክምና ስትረዳ ቆይታ በዛሬው እለት ግንቦት 04 ቀን 2015 ዓ.ም ህልፈተ-ሕይወቷ ተሰምቷል፡፡ ከ1950 መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድንቅ የሙዚቃ ስራዎችን ያስደመጠችን ሂሩት በቀለ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘማሪነት/አገልጋይነት ስራዎችን ስትስራ እንደነበር ይታወሳል፡፡ትታወቅበት የነበረው ዝማሬዋ ውስጥ "ይሽሩን ሆይ በሰማያትህ ለረድኤትህ" የሚጠቀስ ነው። የቀድሞ ድምጻዊት ከዛም ዘማሪት ሂሩት በቀለ በተወለደች በ80 ዓመቷ ወደ አገለገለቺው አምላኳ ሄዳለች። ለወዳጅ ዘመዶቹዋ ና ቤተሰቦቹዋ ጌታ አምላክ መፅናናትን ይስጥ። ሂሩት በቀለ የ7 ልጆች እናት፣የ10 ልጆች አያት እና የ7 ልጆች ቅድመ አያት ነበረች፡
Показати все...
#ለእኔ_ነው ይሄ ሁሉ የሆነው “በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።”  — 2ኛ ቆሮ 5፥15 መልካም በዓል ይሁንላችሁ🎉
Показати все...
አባቴ_ይዝገንልኝ በአንድ የግብዣ ቦታ አባት ልጁን ይዞት ይሄዳል በዚያም አስተናጋጆች ኩኪስና ቆሎ እያዞሩ በፊታቸው ያቀርቡላቸዋል። ህጻኑ ልጅም እኔ እጄ ትንሽ ስለሆነች አባቴ ይዝገንልኝ አላቸው። አባቱም ተገርሞ በደንብ ዘግኖ ሰጠው። ይህቺ ምሳሌ ቀልድ ብትመስልም ራሴን እንዳይ አድርጎኛል። ዛሬ እኔም እንደ ልጅ ለራሴ እንዲህ አልኩ ... ሁሉን ነገር በኔ ልክና በዚህች ትንሽ አይምሮ ለማድረግ ከምታገል ያንተ እጅ ይበልጥብኛልና "እግዚአብሔር ሆይ አንተ ዝገንልኝ" አልኩ። እናንተስ? “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።” (ፊልጵስዩስ 4፥19)
Показати все...
ኢየሱስ ተወልዶልናል ስንል፦ ስለ አንድ ሕጻን ልጅ ብቻ እያወራን ሳይሆን ቃል ሥጋ መሆኑን ፣ ሰዎችን ከኃጢአታቸው ለማዳን አምላክ ሰው መሆኑን እያወራን ነው። ይህ ቀን: የጥንት ባርነት ያበቃበት ፣ ዲያብሎስ ግራ የተጋባበት ፣ አጋንንቱ የደነገጡበት ፣ የሞት ኃይል የተሻረበት ፣ ገነት የተከፈተበት ነው። እርግማኑ ከእኛ ተሽሯል ፣ ኃጢአት ከእኛ ተወግዷል። እውነት ተመልሷል። ሁሉም ሥጋ በሆነው በክርስቶስ ተፈጽሟል። መልካም የገና በዓል❤
Показати все...
YIBZALET//ይብዛለት//YISHAK SEDIK //ይስሐቅ ሰድቅ LIVE WORSHIP 2023
Показати все...
Singer Abenezer Fikru|| New original Protestant song|| ደስ ደስ እያለኝ ነው|| ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ
Показати все...
Singer Abenezer Fikru|| New original Protestant song|| ደስ ደስ እያለኝ ነው|| ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ
Показати все...
#ሰበር_መረጃ 😢😢😢 #አሁን_የደረሰኝ ቄስ በሊና ሳርካ ወደጌታ ሄደዋል...ከእኛ በመለየታቸው ብናዝንም የሄዱት ወዳገለገሉት ጌታ ነው ። ቄስ በሊና ሳርካ ለኢትዮጵያ በረከት እንደሆኑ በትውልዱ ዘንድ ሁሉ የማይረሳ እውነታ ነው ።
Показати все...
የአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን 3ተኛ አጥቢያ በአዳማ ህዳር 18 እሁድ ከ8፡00 ጀምሮ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ፕሮግራም ይኖራል አድራሻ:-ጌት አውራ ጎዳና አካባቢ
Показати все...
መስከረም 28,2015 🔥❤😍 ዘማሪት ቤተልሔም ተዘራ 4ተኛ ዓልበም Share & Join 🙏🙏🙏 @sonofchrist @sonofchrist 🔺Join Us🔺
Показати все...