cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ

"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5 ▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቀን ሰኞ፣ ረቡዕ፣ ቅዳሜ እና እሁድ CREATOR 👉 @Mamush4 Other Channels 👉 @Musiclesson1 👉 @Mercymusicstudio

Більше
Рекламні дописи
22 980
Підписники
+3724 години
+2797 днів
+80730 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3320Loading...
02
https://www.youtube.com/@Zema-ElWorshipteamWolaitaSodo
3810Loading...
03
😇በዚህ አግልግሎት እየተባረካችሁ እናም እየተደሰታችሁ እንደሆነ እናምናለን ። 🗣️እንደዚህ አይነት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን በየቀኑ ለማግኘት ቻናል ልጋብዛችሁ🤚🤚🤚 ከbutton መካከል የመረጣችሁትን እየነካችሁ join በሉ🫵
5080Loading...
04
Media files
3720Loading...
05
Media files
4350Loading...
06
Media files
4320Loading...
07
Media files
4270Loading...
08
Media files
3890Loading...
09
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4091Loading...
10
🔥👉 DAY 12 👈🔥 በእርግጥም ሞት ጠላታችን ነው። ነገር ግን መልካሙ ዜና፣ ይህ አስፈሪ የሆነው ሞት ተሸንፏል። ቅዱሳት መጸሐፍት እንደሚሉት ኢየሱስ በሞቱ፣ ሞትን አሸንፏል። ይህ አስደናቅ ክስተት ነው፤ ይህ እውነት በጣም ጥልቅና የሰውን የማሰብ ችሎታ የሚያልፍ ነው። ሆኖም፣ ቅዱሳት መጸሐፍት ደጋግመው ይህን እውነት በምስጋና ያውጃሉ። በሞቱ፣ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎአል። በዚህም ምክንያት፣ ከእግዚአብሔር ርቀው ለነበሩት፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የዘላለም ሕይወት በር ተከፍቷል። ሞት ጠላታችን ነው፣ ነገር ግን ሞት ተሸንፏል። መጽሐፍ ቅዱስ የሚመሰክረው ኢየሱስ ከሞተ በኋላ ስለ ነበረው ትውስታ ብቻ ሳይሆን፣ ነገር ግን ባዶውን ስለቀረው መቃብርም ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_DEATH_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 2905Loading...
11
Media files
1 3771Loading...
12
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝  ፕሮግራሞች  ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2740Loading...
13
እነዚህን ድንቅ የፋሲካ በዓል✝ ፕሮግራሞች ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩናል🤩 እስከዛ ድረስ የምትፈልጉትን ዝግጅት መርጣቹ🫵 ተቀላቀሉ👍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4250Loading...
14
🔥👉 DAY 11 👈🔥 ኃጥዓት የሰው ልጆች ባህርይና የኑሮ ስርአት በመሆን ብዙወችን ወደዘላለም ሞት ሲሸኝ ኖሮአል። ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ ከሀይማኖት የለሽ እስከ ሀይማኖተኛው ፣ ከደካማው እስከ ብርቱው በዚህ ምድር ያልገዛው የሰው ዘር የለም ፣ ከአንዱ ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር። የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 3:23 እንደሚናገር “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ይላል። ታዲያ ይህንን አገዛዝ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ሆኖ ተገለጠ ፤ ስለሰወችም ሁሉ ኃጢአት በመስቀል ለይ በመሰቀል ተጨነቀ ተሰቃየ ደሙንም አፈሰሰ ሞተም፤ ነገር ግን በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ ከሞት በመነሳት ኃጢአትን አሸነፈ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 0390Loading...
15
🔥👉 DAY 11 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 2260Loading...
16
🔥👉 DAY 10 👈🔥 በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #DY_CRUCIFICATION_SATAN_DEFEATED #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 1910Loading...
17

1 1300Loading...
18
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3630Loading...
19
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3550Loading...
20
🔥👉 DAY 9 👈🔥 እርሱም መጽሐፍ ቅዱስ “ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።” እንደሚል እግዚአብሔር የኪዳኑን ምልክት በክርስቶስ ደም ሊያፀና ፥ ሞት ሲገባን ሕይወትን ሰጠን ፤ ሞታችንን ሽሮ የፍቅሩን ህግ በልባችን ፥ በስራ የማንደርስበትን ጽድቅ እርሱ ሰርቶ ባጸደቀን ፥ ስለእኛ በደል ሰው ሆኖ መስቀል ላይ በሞተው በኢየሱስ አዲሱን ኪዳን መርቆ ከፈለተልን ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 2921Loading...
21

1 2080Loading...
22
🔥👉 DAY 9 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 3831Loading...
23
🔥👉 DAY 8 👈🔥 የሚያስደንቅ፣ እጅግ የሚያስደምም፣ ጮቤ የሚያስረግጥ፣ በደስታ የሚያስቦርቅ እውነትኛ መሲህ ተገኘ። ያየወደቀችውን የዳዊት ድንኳን የሚያነሳ፣ ከእሰይ የወጣ ቁጥቋጦ፣ ከያቆብ የሚወጣ ኮኮብ፣ ከእስራኤል የሚንሳ በትር፣ አዎ ያ ይሁዳ የሚድንበት እስራኤል ተዘልሎ የሚቀመጥበት አዎን እግዚአብሄር የቀባው አህዛብ፣ እኛን እስራኤል ሳይል የተማረከን ነፃ የሚያወጣው፣ የታሰረን የሚፈታ፣ የተሰበረን ልብ የሚጠግን፣ በፅድቅ ወገቡን የታጠቀ፣ የጎኑ መቀነት ታማኝነት የሆነ፣ በጉልበቱ ፅናት የሚራመድ፣ ለማዳን የሚብረታ..... አዎ የእስራኤል ጠብቃ ለአልም ህዝብ ሁሉ መሲህ ሆኖ በመስቀል ላይ ዋለ። እርሱም የነገስታት ንጉስ፣ የካህናት ሁሉ ሊቀካህን፣ የነብያት ሁሉ ነብይ፣ በምንፈስ ቅዱስና በሃይል የትቀባ የዐለም መሲህ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_MESSIAH You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 3061Loading...
24
🔥👉 DAY 8 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_MESSIAH You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 3252Loading...
25
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
3290Loading...
26
🔥👉 DAY 7 👈🔥 በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች የእንስሳትን ደም በማፍሰስ ለኃጢአታቸው ምህረትን እንዲያገኙ ቢያደርግም ሰዎች ወደ ኃጢአት በመመለሳቸዉና የሚያቀርቡት መስዋዕትም ኃጢአተኝነታቸዉን ሊያርተሰርይ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት የእግዚአብሔርን ፍጹም ጽድቅ መልበስና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አልቻሉም ይህም የሆነው እግዚአብሄር ፍጹም ጻድቅ ሰዎች ሁሉ ደግሞ ኃጢአተኞች ነበሩና ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው የጠለቀ መዉደድ የተነሳ የሰው ልጆች ከዚህ የሞት ፍርድና ኩነኔ ማምለጥ የሚችሉበትን አንድ መንገድ አዘጋጀ ይህም መንገድ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን የገለጠበት እዉነተኛ ምሳሌ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 6394Loading...
27

1 2882Loading...
28
🔥👉 DAY 7 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 3531Loading...
29
😇በዚህ አግልግሎት እየተባረካችሁ እናም እየተደሰታችሁ እንደሆነ እናምናለን ። 🗣️እንደዚህ አይነት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን በየቀኑ ለማግኘት ቻናል ልጋብዛችሁ🤚🤚🤚 ከbutton መካከል የመረጣችሁትን እየነካችሁ join በሉ🫵
1 5040Loading...
30
Media files
1 4391Loading...
31
Media files
1 2851Loading...
32
Media files
1 4471Loading...
33
Media files
1 5001Loading...
34
Media files
1 4211Loading...
35
🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚችል ነገርግን ለሰዎች የመዳን ምክንያት ሲል ብቻ ሁሉን የሚችለው እንደማይችል ሆኖ እንደተገለጠ እንመለከታለን።ግን በእርግጥ ሁሉን ቻይ መሆኑን በምን እናውቃለን? የሚል ጥያቄን ማንሳት ተገቢ ነው።የመጀመሪያው ማስረጃችን እርሱ አምላክ እንደሆነ መረዳት ሲሆን ሁሉን ቻይነት ደግሞ የአምላክ ባህሪይ እንደሆነ እንረዳለን።ሰዎች ብዙ ነገር ቢችሉም ሁሉንም ነገር መቻል ግን የአምላክ ባህሪይ ነው።ይህ በፍጹም ሰውነት ወደ ምድር በመውረድ ራሱን ያዋረደው እርሱ ኢየሱስም ፍጹም አምላክ ነው።ይህንንም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።(ፊል 2:5-11) 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 2262Loading...
36
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 0481Loading...
37

1 3095Loading...
38
🔥👉 DAY 6 👈🔥 የተሰቀለው በማለት ጳውሎስ ቅጽል ስም የሰጠው ለኢየሱስ እንደሆነ እናነባለን።ይህ ለሰዎች ሲል በሰዎች እጅ መከራን የተቀበለው ፤ በመስቀል ላይም የተሰቀለው እርሱ ሁሉን የሚችል ነገርግን ለሰዎች የመዳን ምክንያት ሲል ብቻ ሁሉን የሚችለው እንደማይችል ሆኖ እንደተገለጠ እንመለከታለን።ግን በእርግጥ ሁሉን ቻይ መሆኑን በምን እናውቃለን? የሚል ጥያቄን ማንሳት ተገቢ ነው።የመጀመሪያው ማስረጃችን እርሱ አምላክ እንደሆነ መረዳት ሲሆን ሁሉን ቻይነት ደግሞ የአምላክ ባህሪይ እንደሆነ እንረዳለን።ሰዎች ብዙ ነገር ቢችሉም ሁሉንም ነገር መቻል ግን የአምላክ ባህሪይ ነው።ይህ በፍጹም ሰውነት ወደ ምድር በመውረድ ራሱን ያዋረደው እርሱ ኢየሱስም ፍጹም አምላክ ነው።ይህንንም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል።(ፊል 2:5-11) 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_ALMIGHTY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
1 5851Loading...
39
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓ 🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4470Loading...
40
እኔ በተወለድኩበት ወር🤱 ለተወለዳቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው😃 አስታውሱ✴️ ቻናሉን የምጋብዘው እኔ በተወለድኩበት ወር ለተወለደ ብቻ ነው መዋሸት አይቻልም❌ የተወለዳቹበትን ወር ስትጫኑ መንፈሳዊ ቻናል ከመጣ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2970Loading...
የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በድምቀት ልናከብር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርቶናል🤩። 🔥ግን የቴሌግራም ቻናሎች ከ አሁኑ በዓሉን ድምቅ ማረጉን ተያይዘውታል🤩🤩። ያው ቻናሎቹን የተቀላቀላቹ ታውቁታላቹ😍 ያልተቀላቀላቹ ካላቹ "እሺ" በሉኝ እና ተቀላቀሉ በዓልን አብረን ፏ ብልጭ✨ እንበል🥳🤩 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
👍👍👍እሺ👍👍👍
🎈🎁🎁JOIN NOW🎁🎁🎈
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😇በዚህ አግልግሎት እየተባረካችሁ እናም እየተደሰታችሁ እንደሆነ እናምናለን ። 🗣️እንደዚህ አይነት የመፅሀፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን በየቀኑ ለማግኘት ቻናል ልጋብዛችሁ🤚🤚🤚 ከbutton መካከል የመረጣችሁትን እየነካችሁ join በሉ🫵
Показати все...
👍 1 1
🧐ምን ያህል እናውቃለን?🧐
🙋‍♂ብሉይ ኪዳን 🙋‍♂
🙋‍♂አዲስ ኪዳን🙋‍♂
📊እያንዳንዳችን እራሳችንን የምንፈትሽበት📊
✅ቻናሉን ለመቀላቀል ✅
ጳውሎስ ነገሩን ባስራዘመ ጊዜ እንቅልፍ ከብዶት ከሶስተኛ ደርብ ወደ ታች የወደቀ ሰው ስሙ ማን ነበር?Anonymous voting
  • አውጤክስ
  • ቲቶ
  • ጢሞናን
  • ኒቃሮየን
0 votes
አስማተኞቹ መፅሃፋቸውን ሰብስበው በሰው ሁሉ ፊት ያቃጠሉት ዋጋው ቢታሰብ ስንት ብር ነው?Anonymous voting
  • ሶስት መቶ
  • አምሳ ሺህ
  • አስር ሺህ
  • ሁለት ሺህ
0 votes
👍 1
ጳውሎስ ፊልጶስ ቤት እያለ ከይሁዳ ወደ እነ ጳውሎስ የወረደው ነብይ ማን ይባላል?Anonymous voting
  • ያዕቆብ
  • ዮሃንስ
  • አጋቦስ
  • ኒቆላዎስ
0 votes
የአርጤምስን ቤተ መቅደስ ምስሉን በብር እያሰራ ብዙ ትርፍ ያገኝ የነበረው ሰው ማነው?Anonymous voting
  • በርባን
  • ድሜጥሮስ
  • ፑፕሊዮስ
  • ሲሞን
0 votes
ትንቢት የሚናገሩ አራት ደናግል ሴቶች ልጆች የነበሩት ማነው?Anonymous voting
  • እስጢፋኖስ
  • ማርቆስ
  • አጋቦስ
  • ፊልጶስ
0 votes
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በዓል እየቀረበ ነው ለዛውም ፋሲካ🎉 በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን አዘጋጅተናል🪅 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
👍 1
✝🩸አዳዲስ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸ቆየት ያሉ የፋሲካ መዝሙሮች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ግጥሞች🩸✝
✝🩸የፋሲካ ፊልሞች ና ድራማዎች🩸✝
✝🩸የሚያሸልም ጥያቄ እና መልስ ውድድር🩸✝
✝🩸አዝናኝ እና አስቂ ቀልዶች🩸✝
✝🩸የበዓል ምስሎች🩸✝
✝🩸የተለያዩ ቸርቾች የፋሲካ አከባበር🩸✝
✝🩸የሞባይል ካርድ ሽልማቶች🩸✝
✝🩸ሁሉንም ለማግኘት🩸✝
✝🩸🩸አሁኑኑ ይቀላቀሉ🩸🩸✝
03:55
Відео недоступнеДивитись в Telegram

👍 8