cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የፍቅር ዜማ

ውድ የቻናላችን አባላቶች ሁልጊዜ የተመረጡ አዳዲስ እና ልዩ ጥበቦች የሚፈልቁበትን ምርጥ ቻናል እንጋብዛችሁ YEFKER ZEMA👈👈🔥💯 Inbox me ፦ @Bommix_bot 👇👇👇👇👇👇👇👇JOIN Join us👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEzODiUvcwWhuXakcA

Більше
Рекламні дописи
572
Підписники
Немає даних24 години
-67 днів
-3030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

...........ጤዛ ነው........ ➺መች ይሆን ማገኝሽ ብዬ አስባለሁ ➺በእቅፌ አስገብቼሽ አይንሽን እያየሁ ➺ልቤን የምሰጥሽ መች ይሆንእላለሁ ➺አውቃለሁ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ➺ለኔ እንዳልተፈጠርሽ እመሰክራለሁ ➺የፍቅርሽ ረመጥ ቢኮሰኩሰኝም ➺ያፈንከውን አውጣ ተናገር ቢለኝም ➺ከቶ አላደርገውም ድፍረቱ የለኝም ➺ጤዛ ነው ባህሪሽ ያደናግረኛል ➺አውቃለች ውስጥህን ያንተናት ይለኛል ➺አፍታም ሳይቆይ ደግሞ ልብሽ      ከሌላው ጋር እንደተሳሰረ ጠልቆ ይሰማኛል ➺ይህም ሆነ ይሄ የውስጤ ውስጥ ያድራል ስሜቴ አይደርስሽም ➺ጊዜውን እስኪያገኝ ከቶ አልፈቅድለትም በአንደበቴ አይፈስም ➺አንድ ቀን ተብላልቶ በጊዜ ዑደት ውስጥ ገንፍሎ እንዲወጣ ➺አፍኜ ባስቀረው ሳይሻል አይቀርም ጸሀይ እስክቶጣ .......🌹💚💛❤🌹...... ➱ https://t.me/joinchat/AAAAAEzODiUvcwWhuXakcA
Показати все...
አንቺን አንቺን ሳይ ባፍር ማውራት ቢቸግረኝ፣ ይለኛል ያየኝ ሰው ወዷታል መሰለኝ አዎ እወዳታለው ነብሴ እስከምትወጣ ፣          ልክ ገመታቹ........ በዛውም መውደዴን በዛውም ማፍቀሬን ቶሎ ሳትዘገዩ  ንገሯት ባካቹ..🙏 https://t.me/joinchat/AAAAAEzODiUvcwWhuXakcA
Показати все...
አንቺን እንዳላጣ፤ የደስታዬን እጣ፣ መሻቴን ብቀ'ጣ። እንደ ልጅ ብታለል፣ በቃልሽ ብደለል። ለትዛዝሽ ሁሉ ለልብሸ ፍላጎት፣ ፍቅር ይሄ ልቤን ሞኛሞኝ አድርጎት። ታማኝ ሎሌሽ ሆኜ ስርሽ ባውደለድል፣ አንቺን ለማስደሰት እራሴን ብበድል። አስቀመጥሺኝ እንጂ በማያውቁት ተርታ አቅለሽ ልታዪኝ ባለማወቅ ሚዛን፣ እኔማ ነበርኩኝ የድርጊት የቃሌን ዋጋውን ምመዝን። አሁን ላንቺ ብዬ እሺ ማለትን ተውኩ፣ ካንቺ መራቅና እምቢታንም ለመድኩ። ለምን? ምንም ነገር ባደርግ እንዳልለይ ካንቺ፣ የእሺታዬ ፍቺ ሞኝ አረገኝ ላንቺ።🚶‍♂ https://t.me/joinchat/AAAAAEzODiUvcwWhuXakcA
Показати все...
፡ ሰው እንደየአመሉ መጪን ተቀብሎ ሂያጅን ይመልሳል አብሮነት ኑረትን ወይ ደግሞ መለየት ትዝታን ያወሳል ፡ ብቻ እንደነገሩ ከአይን ስር ባይውሉም                        ከልብ ላይፋቅ ከናፍቆት ደጃፍ ላይ ውስጡ እየቸገረው እያነቡ መሳቅ             .... ያለ ነው ..... #የፍቅር_ዜማ https://t.me/joinchat/AAAAAEzODiUvcwWhuXakcA
Показати все...
🌿ይቅር — ታ አንድን ሰው ይቅርታ ስትጠይቀው ተሳስተሀል ማለት አይደለም፤ ግን ትክክል ከሆነው ሀሳብህ በላይ ያንን ሰው ታስበልጠዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ ይቅርታ ማለት በፍፁም እንዳትፈራ ወዳጄ! #የፍቅር_ዜማ   ••●◉Join us share◉●••   https://t.me/joinchat/AAAAAEzODiUvcwWhuXakcA         ═════❥━━━❥═════      🌾ነገ መልካም ይሆናል !  🌾 🎖
Показати все...
እንደው ሞኝ አይደለው ፡ አፈቀርኩሽ ማለት! እያወኩ ፡ እያወቅሽ ፡ የልብሽን አለት! ካዛማ ከዛ ነው፡ መች ቃላት ከ'ጆችሽ፡                       'ካንደበትሽ መጣ፣ በጠጣሩ ልብሽ፡          ምላሽ ተነፍጌ ፡ ስብርብሬ ወጣ!        #የፍቅር_ዜማ
Показати все...
አንዳንዴ ዛሬ ላይ ሆነን ስለ ወደፊታችን የጋራ ሕይወት ስናልም ይሆናል ብዬ አለማመኔ በመለያያችን ሰዓት ጉዳቱን ቀንሶልኛል ብዬ አስባለው። አንዳንዴ ግን የመለያየታችን ዋነኛው ምክንያት እርሱ ይመስለኛል የወደፊቱን አለማሰቤ ካንቺ ጋር ወደ ፊት ሚባል ነገር እንደሌለኝ ቆጥሬ ይሆን እላለው እንዲሁም ከጥረት አጉድሎኝ ይሆን ብዬ አስባለው።         ያም ሆነ ይኽ ግን አሁን ላይ አንቺ የሌለሽበትን ኑሮ እየኖርኩ ነው። አንቺን በማጣቴ ራሴን እያጣው ይሁን እያገኘው ውሉ ባይገባኝም መኖር ቀጥሏል።             ደና ሁኚ ፍቅሬ    #ቶሚ_ABYSSINIA #የፍቅር_ዜማ
Показати все...
Фото недоступне
https://instagram.com/orkid_alemu 👆👆👆👆👆👆
Показати все...
Фото недоступне
https://instagram.com/timotiyoss 👆👆👆👆👆👆👆👆
Показати все...
Фото недоступне
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.