Yotor Books
Відкрити в Telegram
📚 እንኳን በደህና መጡ 📚 ➢ በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ የሀገራችን ዝነኛ መፅሐፎች በ PDF መልክ ይቀርባሉ። ➢ የአንዳንድ ዝነኛ ግለሰብ ድንቅ አባባሎች በጹሁፍ ይቀርባሉ። ° ° [ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ] ° ° 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 @Yotor_Tereka @Ethio_books33 🛑 ለአስተያየት Or cross @YotorBookBot 🛑
Показати більше3 269
Підписники
-124 години
+77 днів
+3730 днів
Архів дописів
3 272
ኤደን የልቧ ምት በጆሮዎቿ ውስጥ እየተሰማት ነበር።
ሴቷ ጥያቄዋን ጠየቀች።
«ናትናኤል ድንግል መሆንሽን ለምን እንደፈለገ ነግሮሻል?»
ኤደን ደነዘዘች።
በዚያ ቅጽበት ናቲ ወደ ሴቷ ተመለከተ።
በዓይኖቹ ውስጥ ኤደን ከዚህ በፊት አይታው የማታውቀው ነገር ነበር።
ፍርሃት።
እውነተኛ ፍርሃት።
ሴቷ የመጨረሻዋን አረፍተ ነገር በቀስታ ጨመረች።
«ምክንያቱም አንቺ የመጀመሪያዋ አይደለሽም፣ ኤደን።»
እና በዚያው ቅጽበት ናቲ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ወሰደ።
«እሷን አትንኪ!»
ሴቷ ግን ሽጉጡን ከናቲ ላይ ወደ ኤደን አዞረችው።
«እኔ እሷን ልንካት? ናቲ፣ እኔ ልጠብቃት ነው የመጣሁት። ከአንተ!»
3 272
ዉዴ አንቺ ባትኖሪ ምን ይዉጠኝ ነበር ናትናኤል ነበር ኤደንን ደረቱ ላይ አስተኝቶ እጆቹን ፀጉሮቿ ላይ እያተራመሰ የተናገረዉ ኤደን ደክማለች ከ ደቂቃዎች በፊት ከ ናቲ ጋር የነበረችበት ጥልቅ የ ፍቅር አለም ፍፁም አድክሟታል በ እርግጥ በቀላሉ አልጋ ላይ አልወደቀችለትም እሷን ወደ አልጋ ይዞ ለመዉጣት ለ ስድስት ወራት መልፉት አስፈልጎታል በ እርግጥ ድንግልናዋ አጓጉቶት እንጂ ይሄን ያክል መጠበቅ ፍፁም አልፈጠረበትም ከ ጥልቅ ዝምታ በሀላ እንዳያይባት የምትታገለዉን እንባ ቀስ ብላ ጠረገች ና ናቲ አለች ወዬ አላት አትተወኝማ አለችዉ ጥርጣሬ በተሞላዉ ድምፅ አንቺን እንዳለ በሩ በሀይል መንኳኳት ጀመረ ከደረቱ ላይ ተነሳችና ሰዉነቷን በ አንሶላ እየሸፈነች ማነዉ አለችዉ ናቲ ድንጋጤዉን ለመሸፈን እየሞከረ እኔንጃ አላት እና ወረደ ነገር ግን እሱ በሩ ጋር ከመድረሱ በፊት በሩ ተበረገደ ና ሽጉጥ የያዘች ሴት ወደ ቤቱ ዘልቃ ገባች እና
ሙሉዉን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
3 272
……..LENANTE YEMN GEZEM MRTU BOOK YEMTLUT(LESEW LTGABZUT YEMCHLUT) YETGNAWN NW???
❓❓❓
♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
3 272
⇲⇲ ✘ ወንጀልጰእና ቅጣት ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ Fyodor Dostoevsk
❈ ተርጓሚ ፦ ካሳ ገ/ህይወት እና ፋንቱ ሳህሌ
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════
3 272
⇲⇲ ✘ ቢዝነስ ስትራቴጂ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ዶ/ር አቡሽ አያሌው
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════
3 272
.... እንደምን ከረማቹ ውድ የ Yotor Books አባሎች። እንደሚታወቀው ይህ ቻናል ለረዥም ወራት ምንም ነገር ሳይለቀቅ ቆይቷል።
በመሆኑም በቅርቡ ለመቀጠል እና እንደድሮ መፅሐፍቶችንና ፤ ከመፅሐፍት ጋር የተያየዙ ፁሁፎችን ለመልቀቅ ወስነናል።
ለወዳጅ ዘመድው share እና like , comment እያደረጋችሁ ጠብቁን...
Yotor Books
♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
