cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💝ÑãĶØŤË 💖

Eku

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
188
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

00:32
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.62 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ለቂጡ ሱሬ መግዣ የሌለው ወንድ ሁላ እየተነሳ ትብላው ብሬን እያለ ይዘፍናል ኧረ bro አያስኬድም ስትለው... አርቴፊሻል ጡትና ቂጥ ያላት እኮ ናት ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው እያለች የምትዘፍነው ኧረ sis አያስኬድም😜 #መልስ_ምት_ያስጠላሃል 🤣😂 @sampryiii 🦋
Показати все...
ምነው ምን አገኘህ? ሁሌ እመጣለው ካገኘሁህ ብዬ😘 የምፈፅመውን አንዳች ነገር ጥዬ😉 እንዲው ፈገግ ስትል ሀሴት ይሞላኛል🥰 ከሩቅ ቆሜ ሳይህ ልቤ ደስ ይሰኛል☺️ ግን ሰሞኑን ምነው ምን አገኘህ?🤔 ከሚቃኝህ አይኔ ለቀናት የጠፋህ🥺 ነው ወይስ ነገረህ?🤭 ይሄ ቀልብ ተብዬው ወደደችህ አለህ?🤔 @Ebdnat🦋 @Ebdnat🦋
Показати все...
🦋እንዴት ነsh ይላል ሰው ደና ይላል አፌ እኔ እንደሁ ከህመም አላቅም አርፌ ደህና አደርshም ሲባል ይመስገን ቢል አፌ ከተኛው ሰነበትኩ ኩርፍ ነን ከንቅልፌ ✍@Ebdnat @Ebduaaa
Показати все...
አዲሷ ጎረቤቴ ብና ጠርታኝ ሄጄ ''ግድግዳዋ ላይ ''ጠይቁ ይሰጣቹኃል '' የሚል ጥቅስ አየሁ ''.... ቡናው_ሲያልቅ_ሄጄ_እጠይቃለው ይቅናህ በሉኝ 😂
Показати все...
ፍቅር እና ሞት ሁለት ያልተጋበዙ እንግዶች ናቸው። ፍቅር ልብን ሲወስድ ሞት ደግሞ የልብ ምትን ይወስዳል!!!! @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas
Показати все...
ታሪክህን የሚቀይረው ከፈጣሪ ቀጥሎ አመለካከትህ ነው! ወዳጄ ደስተኛ መሆን ራስህን ወደ ጥሩ መንፈስ መውሰድ ከፈለክ መልካም ነገሮች አስብ፤ የተሰጠህን ተመልከት...ጤናህን፣ ቤተሰቦችህን፣ ሀይማኖትህን በዙሪያህ ያለውን ነገር ተመልከት። ተስፋ መቁረጥ ባንተ አያምርም! ማዘን መከፋት ባንተ አያምርም! ህይወት አጭር ናት እንኳን ለማዘን ለመደሰትም እኮ አትበቃህም፤ ወዳጄ ሁልጊዜም ሰላም ከሚሰጡህ ነገሮች ውጪ ሌላ ነገር ማሰብ የለብህም። //መልካም አዳር ተመኘው\\ @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas
Показати все...
አምነዋለው እኔ ሁሉን አትንገሩኝ ከዚች ጋር አየነው ከዛች ጋ አትበሉኝ አንዴ አፍቅሬዋለው ልቤ አስገብቼ ባይ እንኳን አላምንም እንኳንስ ሰምቼ😜 @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas @My_Official_Edoniyas
Показати все...
"ምን አገኘህ?" አለኝ፣ተመስገን ስል ሰምቶ፡ ጤና ትልቅ ፀጋ፣መሆኑን ዘንግቶ፡፡🙏 @My_Official_Edoniyas
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.