cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

PVA Education™ 🇪🇹

የ #PVA ትምህርትን ልምድና እውቀት ባላቸው መምህራን ቤታችሁ ሆናችሁ ተማሩ። #YouTube ላይ 👇 https://youtube.com/@pvaeducation በዚህ ቻናል 👉 አጫጭር ማስታወሻዎች ፤ ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን በቀላሉ ያግኙ። ግሩፕ 👇 https://t.me/Et_G7_and_8_Chat_group

Більше
Рекламні дописи
273
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የቡ ከተማ በቅርቡ ከሰማይ እንደመጣ የተነገረለትን ድንጋይ በተመለከተ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሰጠው መረጃ፣ አስትሮይድ (Asteroid) በህዋ ውስጥ የሚገኙ ድንጋያማ አካላት ናቸው፡፡ በዋነኛነት የስርዓተ ጸሐይ አካል በመሆን በማርስ እና በጁፒተር መካከል ባለው ስፍራ የመቀነት ቅርጽ (Asteroid Belt) ፈጥረው ጸሐይን ይዞራሉ፡፡ እነዚህ የሰማይ አካላት ግዙፍ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዶቹም በመቶ ኪሎሜትሮች የሚቆጠር ዲያሜትር ያላቸው ናቸው፡፡ በአንፃሩ ሜትሮይትስ (Meteorites) ወደ ምድር ከባቢ አየር የገቡ የአስትሮይዶች ወይም ኮሜት ቁርጥራጮች ናቸው። በሌሊት ሰማይ ላይ የምናያቸው የብርሀን ጅራቶች ሜትሮይድ (Meteoroid)፣ ትንሽ የጠፈር አለት ወደ ከባቢ አየር ውስጥ ሲገባና ሲቃጠል የሚፈጠር ነው። የሜትዮር ሻወር (Meteor Shower) አስደናቂ የብርሃን ትዕይንት በሰማይ ላይ የሚፈጥሩ ሲሆን፤ አብዛኛዎቹ ሜትሮይዶች ጥቃቅን እና መሬት ላይ ከመድረሳቸው በፊት ሙሉ በሙሉ ተቃጥለው የሚጠፉ ናቸው። በመጠን የገዘፉ እና ጠንካራ የሆኑት አለቶች ከእሳታማው መተላለፊያ እና የመሬት ከባቢ አየር ተርፈው መሬት ላይ ይደርሳሉ። ከላይ በምስል የሚታየው አለት በጅማ ዞን በየቡ ከተማ የተገኘ ሲሆን በተለያዩ ሚዲያዎች መነጋገርያ ሆኖ መቆየቱን ተመልክተናል፡፡ የተገኘው ድንጋይ ሜትሮይት ወይም ሌላ ዓይነት ከህዋ የተገኘ አለት መሆን አለመሆኑን ለመወሰን የላብራቶሪ ምርመራ አስፈላጊ በመሆኑ፤ አሁን ባለበት ደረጃ ድምዳሜ ላይ መድረስ እንደማይቻል ልናሳውቅ እንወዳለን። Meteorites ከተለመዱት የምድር አለቶች የሚጋሩት ነገር ቢኖርም በራሳቸው ደግሞ የተለየ ስሪት እና አወቃቀር ያላቸው በመሆኑ በአይን በማየት ብቻ ለመለየት አዳጋች ይሆናል፡፡ የመስኩ ተመራማሪዎች የሜትሮይትን ስብጥር ለመተንተን የረቀቁ ቴክኒኮችን እና የሳይንስ መመርመሪያ መሳሪያዎችን ይጠቀማሉ። ይህም የማዕድን ይዘቱን ለመመርመር ከምድር ውጭ ያሉ ንጥረ ነገሮች መኖራቸውን መለየት እና የተረጋጋ የአይሶቶፖች ምጥጥንን (isotope ratio) መለካትን ጭምር ያካትታል። እነዚህ ትንታኔዎች የሜትሮይትን አመጣጥ እና ስለ መነሻ ምንጫቸው አስመልክቶ ግንዛቤ ለማግኘት ይረዳሉ። ሜትሮይት በምድር ላይ የሚያስከትሉት ተጽእኖ እና ጉዳት በአንፃራዊነት እጅግ አነስተኛ ነው፡፡ በየዓመቱ ወደ ምድር ገጽ የሚወርዱትም በቁጥር ጥቂት ናቸው፡፡ አብዛኛው አካላቸው በምድር ከባቢ አየር ውስጥ ሲያልፍ ተቃጥሎ ስለሚያልቅ፤ የሚያደርሱት ጉዳት ያነሰ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ጉልህ የሆነ ውድመት ሊያስከትሉ የሚችሉት በሚሊዮን አንዳንዴም በሺህ ዓመታት የሚከሰቱት ብቻ ናቸው፡፡ ከዚህ አኳያ የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች ቴሌስኮፖችን በመጠቀም ካለማቋረጥ እንቅስቃሴያቸውን በንቃት በመከታተል ከፍተኛ ጉዳት ለያመጡ የሚችሉትን አስቀድሞ በመለየት የተለያዩ የጥንቃቄ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋሉ። ለምሳሌ ያክል በሀገራችን አቆጣጠር ከአምስት ዓመት በኋላ ማለትም በሚያዝያ ወር 2021ዓ.ም. አፓፊስ (Apophis) የተሰኘ 340 ሜትር ስፋት ያለው አስትሮይድ Geosynchronous ሳተላይቶች ካሉበት 35, 786 ኪ.ሜ. ከፍታ ዝቅ ብሎ ከመሬት በ31, 860 ኪ.ሜ. ከፍታ ላይ እንደሚደርስ ትንበያዎች ያሳያሉ ፡፡ የሰው ልጅ የተለያዩ መሳሪያዎችን እና ቴክኒኮችን በመጠቀም ህዋን መመርመር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ይህንን ያክል ግዙፍ አለት ወደ መሬት ሲጠጋ የመጀመሪያው ክስተት እንደሆነ ታውቋል፡፡ በኢኖቬሽና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የአስትሮይድ እንቅስቃሴን ለመከታተል (Asteroid Tracking) የሚያስችል የቴሌስኮፕ ግንባታ እያከናወነ ይገኛል፡፡
Показати все...
👇👇👇👇👇
Показати все...
#TapSwap: 14 Daily Codes | List of #Tasks and #Codes 🔥 https://youtu.be/J6g9LbXTl5M
Показати все...
TapSwap: 14 Daily Codes | List of #Tasks and #Codes 🔥

All 14 daily codes of TapSwap (List of Tasks and Codes) Note: Be careful, after tapping on the watch, you must wait 4 minutes and then enter the code. Claim 200,000 coins for each of the tasks. 1. Task: How Earn Money on Crypto ✅ Code: genesis 2. Task: Drops and Rises ✅ Code: 27F53K9 3. Task: Tapswap Education- what the bitcoin is? ✅ Code: D57U94 4. Task: Learn 5 Crypto Terms ✅ Code: 2614907 5. Task: New in the Crypto World ✅ Code: 739551 6. Task: TapSwap Education ✅ Code: 030072 7. Task: Watch the first Token Video ✅ (You only have to watch the video) 8. Task: Learn what the TON is ✅ Code: 548719 9. Task: Watch new video ✅ Code: 5 10. Task: Watch the first Video ✅ Code: 739002 11. Task: 5 ways to make money on crypto ✅ Code: encryption 12. Task: Get Started in Crypto ✅ Code: TRIBALISM 13. Task: Memes And cryptocurrencies ✅ Code: 4D80N74 14. Task: 8 Warren buffet rules ✅ Code: ABENOMICS (New) 15. Task: Fake news and Real news ✅ Code: G5D73H20 First watch the video, then paste the code. Join #TapSwap Here 👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1723576674

Join #HamsterKombat Here 👇

https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId6288868603

Telegram 👇

https://t.me/PVA_Education

YouTube 👇

https://youtube.com/@pvaeducation

Tiktok 👇 tiktok.com/@pvaeducation Channel link Tree 👇

https://linktr.ee/PVAEducation

#Tapswap_code #taptap #toncoin #crypto #hamster #memetoken #memecoin #p2e #airdrop #taptap #play #web #game #ton #trump #pavel #earn #okx #wallet #binance #bitcoin #yescoin #bcoin #soon #safwan #bitget #Milestone #ThankYou #OnwardAndUpward #crypto #btc #memetoken #memecoin #hamster #hamsterkombat #taptap #clicker #game #p2e #major #invest #earn #trade #bitget #gold #shop #market #coin #money #search #learn #cryptocurrencies #TapSwap #CryptoMining #TelegramCrypto #EarnCrypto #DailyIncome #CryptoTips #MiningStrategies #MaximizeEarnings #CryptoCoins #Blockchain #CryptoCommunity #CryptoPlatform #DigitalCurrency #Cryptocurrency #PassiveIncome #CryptoMiningTips #CoinEarnings #CryptoInvestment #MiningGuide #CryptoTutorial #IncreaseIncome #CryptoHacks #CryptoKnowledge #CryptoSuccess #MiningMethods #CryptoGrowth #CryptoJourney #EarnDaily #CryptoProfit #CryptoGains #DailyCombo #HamsterDailyCombo #HamsterKombat #TapSwapDailyCodes #DailyCodes #TopMethods #4k

👍 1🔥 1
Показати все...
#TapSwap All Daily Codes | Top Methods!

All Daily codes of TapSwapStart optimizing your TapSwap mining today!Join #TapSwap Here 👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1723576674

Join #HamsterKom...

Показати все...
TikTok · PVA Eduction

Check out PVA Eduction’s video.

🔥 1👏 1
Показати все...
Best Movies to Watch! | Part - 1

🎬 Ready for a movie night? Check out our top 15 must-watch movies in this video! This is Part 1, where we dive into some of the best films that will keep yo...

በግርማ ሞገስ የተሞላ ድምፅ ባለቤት የሆነው ወንድማችን ፤ ቤተሰባችን የስፖርት ጋዜጠኛው #ቢኒያም_ስምኦን Media Award ላይ "በሬዲዮ የስፖርት ፕሮግራም እጩ ሆኖ ቀርቧል። እናም ወዳጆቼ 👉 በኢትዮ ኤፍኤም 107.8 በኩል ለሚቀርበው " #ኢትዮ_ሻምፒዮን " ድምፅ በመስጠት ታበረታቱት ፣ ትደግፉት ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለው። ቀጥሉ በቀረበው ሊንክ በመግባት "ኢትዮ ስፖርት" የሚለውን በመምረጥ "Vote" አድርጉት። ለትብብራችሁ ከወዲሁ እናመሰግናለን 🙏 https://ethio-mediaaward.com/%e1%8b%a8%e1%88%ac%e1%8b%b2%e1%8b%ae-%e1%8b%a8%e1%88%b5%e1%8d%96%e1%88%ad%e1%89%b5-%e1%8d%95%e1%88%ae%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%88%9d-%e1%8a%a5%e1%8c%a9%e1%8b%8e%e1%89%bd
Показати все...
የሬዲዮ የስፖርት ፕሮግራም እጩዎች - Ethio-Media Awards

🔥 1
Показати все...
TikTok · PVA Eduction

Check out PVA Eduction’s video.

🔥 1👏 1
Показати все...
Hamster Kombat | Avoid These 6 Mistakes or Get Banned! #hamsterkombat

In this short video, we'll walk you through the top six mistakes (1 Extra Tip) that can get you banned from Hamster Kombat. Make sure to watch till the end t...

Показати все...
Hamster Kombat: Avoid These 6 Mistakes or Get Banned!

In this video, we'll walk you through the top six mistakes that can get you banned from Hamster Kombat. Make sure to watch till the end to keep your account safe and maximize your game experience! 1. Account Deletion Feature 2. One Account, One Device Only 3. No Unrelated Advertising in the Group 4. Multi-Account and Auto-Clicker Prohibition 5. Mandatory TON Wallet 6. Airdrop Depends on Profit Per Hour (You won’t believe the 7th tip) Avoid these mistakes to enjoy a smooth and successful gaming experience in Hamster Kombat! Join #HamsterKombat Here 👇

https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId6288868603

Join #TapSwap Here 👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1723576674

Telegram 👇

https://t.me/PVA_Education

YouTube 👇

https://youtube.com/@pvaeducation

Tiktok 👇 tiktok.com/@pvaeducation Channel link Tree 👇

https://linktr.ee/PVAEducation

#HamsterKombat #GamingTips #GameBan #TONWallet #CryptoGaming #GameRules #AvoidMistakes #TelegramGames #AccountSafety #GameProgress #ProfitPerHour #Airdrop #CryptoMining #GamingCommunity #GameAdvice #MobileGaming #Gamers #GameUpdate #GameStrategy #GamingGuide #GamerLife #VideoGameTips #GamingHelp #GameTutorial #Crypto #HamsterKombatTips #MobileGames #HamsterKombatWarnings #GamePlay #TapSwap #CryptoMining #TelegramCrypto #EarnCrypto #DailyIncome #CryptoTips #MiningStrategies #MaximizeEarnings #CryptoCoins #Blockchain #CryptoCommunity #CryptoPlatform #DigitalCurrency #Cryptocurrency #PassiveIncome #CryptoMiningTips #CoinEarnings #CryptoInvestment #MiningGuide #CryptoTutorial #IncreaseIncome #CryptoHacks #CryptoKnowledge #CryptoSuccess #MiningMethods #CryptoGrowth #CryptoJourney #EarnDaily #CryptoProfit #CryptoGains #DailyCombo #HamsterDailyCombo #HamsterKombat

🔥 3
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.