cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞 for any comment @yefikrbetbot

Більше
Рекламні дописи
16 759
Підписники
-524 години
-907 днів
-33130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አይ ሰዉ ብዙ የዋልክለት በብዙ ይበድልሀል እንዴት"በችግርሽ ስዓት አብሮት" አለሁልሽ!! ብሎሽ ከልክ በላይ ወዶሽ ሁሉን ነገር ልሁንልሽ እያለሽ ሌላ ሰዉ ይደረባል ? ግን በመልካም ነገር መመለስ ባትችይ እንኳን ያለወንጀሉ ለምን መወጀል አስፈለገሽ!!          ለመራቅ ነዉ ? ሁሉም ይቅር እእ በዚህ ልክ ክፋት ማሰብ ተገቢ ነዉ ብለሽ ታስባለሽ ከነ"ጋደኞችሽ         እሱ  እኮ እንትን ይሰራል ስራዉ ይሄ ነዉ........ ከነዚህ ሰዎች ጋ ግንኙነት አለዉ ገለመኔ!! ምናምን ብላችሁ በየ police station ማመልከት ምን ይሉታል ወንጀል አልሰራ እሱ እዉነታዉን ከማዉጣት ዉጭ ደግሞም!! አቁሞታል ግን ያሳፍራል እመቤቴን የሷስ እሺ ካንቺ አልጠበቅንም ነበር። ግን"እዉነቱን ስነግራችሁ አይጠቅማችሁም እሺ በርግጠኛነት እሱ እሱ ላንቺም ለሷም ክፋት አይደለም እናተ ምትጠቀሙበትን ነገር ከማድረግ ዉጭ ምን አጠፋ ? መልሱን ላንቺ"ና ለፈጣሪ ትቸዋለሁ ግን ወድሜን ለቀቅ አድርጉት ግጭቱ እዳይሰፋ እሺ። በሱ እዳትመጭብኝ ለህይወቴ መቀየር ምክንያቴ እሱ ነዉ እሺ በክፋት ከመጣሽ በክፋት አስተናግዳችኋለሁ እሺ። ስለሱ ደግነት ጥሩነት አይደለም እናንተ በጣም ብዙ ሰዉ ይመሰክራል እሺ። ✍ቃል
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ 100,000 ብር በላይ የምትሰሩበት ስራ ነዉ ቶሎ ጀምሩት Guys በ blum እና በ Notcoin mention የተደረገ Project new እንዳያመልጣቹ አሁን ጀምሩ 👇👇👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=LmnCzW49RYyJpmuNK_ZD6Q https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=LmnCzW49RYyJpmuNK_ZD6Q ✅ የሚሰራው ቴሌግራም መቼ እንደተቀላቀላችሁ ያለውን እድሜ consider ያረጋል በዚያ ልክ ነው point የምትሰጡት ስለዚህ የተለያየ ነው የሚሆነው የሚሰጣችሁ point ✅ ወዳጅ ዘመንድን ጋብዙ ✅ point ሰብስቡ
Показати все...
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ የውሸት ፍቅር ❤ አይሰጥም'በሴት ልጅ ህይወት አይጫወትም። ከሚስቱ ወይም ከፍቅረኛው!! ውጪ ሌላ ሴት አይመኝም። አባቷን የምትወድ ሴትም እንደዛው♥
Показати все...
#እባካችሁ_አድርሱልኝ ለሷ የተሰማኝን ሼር"ላድርጋችሁ በጣም የማፈቅረዉ ልጅ አለ አሁን ላይ ተለያይተናል የተለያየንበት ምክንያት"ይቆያችሁ !! ነገር ግን ይቅርታም" አልጠየቀኝም ያጠፋዉ ጥፋት ይቅር አያስብልም" ግን ይቅር ብየዋለሁ። አብረን አንቀጥልም ቢሆንም ለኔ እረፍት ነው ይቅር ብየዋለሁ ይቅር" በሉ ስለሚል ቃሉም" ግን? (🅑) ልክ አንቺን እደሚያፈቅርሽ ልጅ በየቀኑ ቤቴ ስራ ቦታ ቢመላለስ ስህተቱን አምኖ ከልቡ ተፀፅቶ ከመጣ ምንም ቢያጠፋ ይቅርታን አድርጌለት አስተምረዋለሁ 🅑 አንቺን የሚያፈቅርሽ ልጅ ልክ እንደ ሴት እንባዉ ሲወርድ ደና ነህ ሲሉት"እንባዉ ይቀድማል  እዉነት ሆዴ" ተረበሸ በዚህ ልክ ሰዉ ሲ"ያፈቅር ደስ ይላል እህቴ" የሚቀናብሽ ወንድ ስለማያምንሽ"አይደለም ሌላ ሰዉ እዳይቀማዉ በመጨነቅ ነዉ ግን ካልበዛ" ቅናት የፍቅር ማሳያ ነዉ ሚቀናብሽ ወንድ" ሚያፈቅርሽ ነዉ" (🅑) ባየሁት ነገር እጅግ"በጣም አዘንኩ እኔም 𝕥𝕚𝕜𝕥𝕠𝕜𝕖𝕣"ነኝ እከታተልሻለሁ ከተለያያቹ ቡሀላ እዳጋጣቢ ጋደኞችሽ ቤት ስገባ"ጨረታ ጀምረዋል 𝕝𝕚𝕧𝕖 ላይ"4ት ነበሩ አንዷ ሴት ናት ጋደኛሽ እደምቶን" እርግጠኛ ነኝ አንዱ ልጅ 🅑'ን  አጣብሽኝ ይላታል" አንዱም ደግሞ ለኔ ይላታል እሷ ግን ከራሱ በላይ የሚያፈቅርሽ ልጅ ላይ"ትንሽ አላገጠች'ና ወደተጠየቀችዉ"መልስ ቀጥታ ገባች hahahaha (ሳቀች) 🅑'ን የማጣብሳት ዉጭ አጎቴ አለ ለሱ ነዉ አለቻቸዉ ....አንዱ መለስ አለና እንዴ ለሽማግሌ ሲላት "እሷም አይ እኔን በ 2አመት" ነዉ ሚበልጠኝ አለች መለስ ብላ አጎቴ ስልህ'ኮ የአክስቴ" ልጅ ለሱ ነዉ ተመችታዋለች አለች........ ከራሱ በላይ ላንቺ ምንም ነገር ማድረግ ሚችል ከራሱ በላይ ሚያፈቅርሽ ሰዉ እያለ እንዴት እህቴ ሌላን" ተመኘሽ ? እህት ልመክርሽ አደለም"ልወቅስሽም አይደለም ብቻ ወንድ ልጅ ደጋግሞ ካለቀሰልሽ ላንቺ ብሎ ብዙ ነገሮችን ከተወ"ያ ልጅ ላንቺ ያስፈልግሻል እህቴ ምንም ባታፈቅሪዉ እንኳን የምመክርሽ የሚያፈቅርሽ ልጅ ጋር መቆየትን ነዉ። እህቶቼ በፍቅራችሁ ጣልቃ የምትገባ ጋደኛ ካለቻችሁ ያቺ ሰይጣን ስለሆነች አርቋት እመኑኝ በፍቅራችሁ ጉዳይ ሴት ጋደኛችሁን አታስገቡ። ሁሉን አላልኩም አንዳንድ አሉ ከማስታረቅ ይልቅ ለራሳቸዉ ሰዎች መጠቀሚያ እድትሆኑ የሚያደርጉ እና ተጠንቀቁ።        ( 🅑) እህቴ በጣም ነዉ የማከብርሽ እጅግ በጣም ስላንቺ ትንሽ ብቶንም አዉቃለሁ። እንደ እህት የምልሽ ቢኖር እራስሽን አዳምጪ ፍቅር በቀላሊ ሚገኝ ነገር አይደለም እሺ። ✍ቃ.ል ነበርኩ ከቻላችሁ TikTok ላይ ቃል እያላችሁ ከ 150,000 Followers ያለዉ አካዉንቴን Follow በማድረግ አበረታቱኝ። ወንድሜ John እስከሚመለስ የምችለዉን ለማጋራት እሞክራለሁ። ሰላም እደሩ።
Показати все...
#ይቅርታ_ማድረግ የተሻለ ሰው  ባህሪ ነው። ✧ጓደኛህ ቢበድልሽም እንኳን ይቅር በይዉ   ❤  አንተም ወንድሜ ፣ አንቺም እህቴ መለያየትን እንደ መፍትሔ ማየት የለብንም!!ክፉውን በይቅርታ መመለስ እንጂ በክፉ መመለስ የለብንም። ይቅርታ"የተጠየቃችሁ ይቅርታን ተቀበሉ! ይቅርታ መጠየቅ ያለባችሁ ዛሬዉኑ ጠይቁ ታተርፉበታላችሁ። ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ይቅርታን ሳታደርጉ !! በፍፁም አባታችን ሆይ እዳትሉ ምክንያቱም !! ቃሉ ላይ የበደሉንን ይቅር እደምንል ይላል?
Показати все...
🙏ይቅርታችንን" ካልተቀበሉንስ ?🙏 እኛ" ይቅርታ ጠይቀን ልጅቷ ካልተቀበለችንስ? ብንል እግዚአብሄር" ተቀብሎናል እኛ" ነፃ ነን። እርሷ ግን "ይቅር አላልሽም" በሚል ቃል ይይዙታል። ሰዎች ይቅርታችንንም ሆነ ሀሳባችንን" ላይቀበሉት ቢችሉ እንኳ በህሊና(አዕምሮ ) እና"በእግዚአብሄር ፊት"ነፃ እንደ መሆን የሚቀል ምንም ነገር የለም። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ይቅርታን"መጠየቅ ትልቅነት ነው፡፡ ከ'ይቅርታ በላይ" ምንም" ነገር የለም 🅑 አንቺም"ይቅርታን ተቀበይ። 👇👇👇👇👇👇👇👇   https://t.me/Yefikrbet        https://t.me/Yefikrbet ✍ቃ.ል🧸
Показати все...
💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞 for any comment @yefikrbetbot

"ይቅርታ የፍቅር እድሜ ማራዘሚያ ነዉ።" ይቅርታ' እና ፍቅር የሚነጣጠሉ" ነገሮች አይደሉም! "ፍቅር ያለ ይቅርታ' ይቅርታ" ያለ ፍቅር ! ባዶ ነዉ።' ማንም ሰዉ" ፍቅር ከሌለዉ By the way ይቅርታ ማረግን" አይችልም "ፍቅር ያለዉ" ሰዉ እዉነተኛ" ፍቅር ያለዉ ሰዉ! "ከይቅርታ ዉጭ" መኖር አይችልም። ስለዚህ "አንድ የሚወድ ሰዉ ' የሚያፈቅር" ሰዉ ለሰዉ" ጥሩ ልብ ያለዉ ሰዉ! "ይቅርታንም ሸክፎ ነዉ" እንጂ ከሁለቱ አንዱን" ይዞ አይሆንም። " የፍቅር ማስቀጠያ" ነዉ። የፍቅር" እድሜ ማራዘሚያ ነዉ። #ይቅርታ።😭 īsa neberiku hulumi negeri selami idīhon minyote newu joye īyesusi yit’ebk’ihi keyik’irta belay minimi yelemi ብትታረቁ ደስ ይለኛል Please
Показати все...
🙏እስኪ ሙስሊሞች ዱዐ አድርጉልኝ ክርስቲያኖችም ፀሎት አድርጉልኝ 🙏🙏 በጣም ከፋኝ በጣም እና ላልተወሰነ ጊዜ የለሁም አንዳንዴ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ አያዉቅም እእ ሁሉም💔 አስጠላኝ ሁሉም በቃ ሁላችሁንም ቻዉ ቻዉ። ቻናሉ ላይ ብዙ አድሚኖች አሉ እሺ እነሱ 💔ይፅፉበታል። ሁሌም😢 ሲከፋኝም ስደሰትም ለናንተ ለቻናሌ ቤተሰቦች ነበር ምፅፈዉ አሁን አቃተኝ ተረታሁ በቃ ቻዉ እወዳችኋለሁ። 💔💔💔 ✍joye
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል 🤑 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓልቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። በተጨማሪም Verify የሆነ Airdrop ነው ከመጣም 5 ቀን አልሆነውም ይህንንም በደንብ የሰራ ሰው የTON ሽልማት እንዳለው አሳውቀዋል 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐⭐ https://t.me/major/start?startapp=1313711850 ይህንን እንደ ኤርድሮፕ እንዳትቆጥሩት ሊስት ብሎ ነገር የለውም ትክክለኛ ገንዘብ ነው ስለዚህ Guys አሁኑኑ ጀምሩት👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=1313711850 https://t.me/major/start?startapp=1313711850
Показати все...
❣#ማፍቀር እኮ ሀጥያት አይደለም ❣️#ነገር ግን በፍቅር ስም በሰዉ ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ሀጥያት ነዉ! #ወዳጄ ❣️ እዉነተኛ ፍቅር እኮ ለምትወደዉ ሰዉ ምንም ሳትሰስት እራስህን አሳልፈህ መስጠት እንጂይ በማስመሰል ተጀምሮ በጥላቻ የሚደመደም አይደለም ❣️ምክንያቱም እዉነተኛ ፍቅር ስሜት ሳይሆን ዘልአለማዊ መተሳሰብ ነዉ። ላንቺ ነዉ እሺ ግን ፍቅር አይገባሽም
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.