cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Just ፈታ እንበል

ዘና ፈታ ብትን እርግፍ ማለት ከፈለጉ ይህን channel ይቀላቀሉ ምንም አይከፈልበትም በነፃ መኮምኮም ነው። ትኩስ መረጃዎችን ሹክ እንሎታለን። ከእርሶ ሚጠበቀው Join ማድረግ ብቻ ነው Just ፈታ በይ ኢትዮጵያ Contact ማረግ ቢፈልጉ @SAZI5 @naoletiel inbox ያርጉ ቦታችን @naoletielbot for comment only @justfetaenbel

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
267
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ልክ እንደ ጌታችን ሰይጣን ህወሃትን ሊፈትነው ፈልጎ ፤ ወሰደው ተራራ በህገመንግስቱ ተገዢ እንደ ሆነ ፤ መርምሮ ሊያጣራ እስቲ ድንጋዩን ወደ ዳቦ ፤ ቀይርልኝ ቢለው ህወሃት መለሰ ለመንገድ መዝጋቱ ነው ፤ ከሁሉ ሚቀለው😂 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ደሞ በሌላ ቀን ሰይጣን ህወሃትን ሊፈትነው ፈልጎ ፤ ጋበዘው ኮንዶሚኒየም አናት ላይ ተገዢ እንደ ሆነ ፤ የህገመንግስቱን አፈጻጸም ሊያይ እስቲ ቁልቁል ራስህን ፤ ወደ መሬት ብትጥል ልዩ ሀይል መ'ቶ አንዳች ሳትጎዳ ፤ ከእጁ የም'ትውል የሚል ፈተና ቢያቀርብ ፤ ሊያሳስተው ፈልጎ ሰይጣን ህወሃት መለሰ ይሻለኛል ብሎ ፤ መረጠ ፒንሳና መዶሻን😂 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ልክ እንደ ጌታችን ሰይጣን ህወሃትን ሊፈትነው ፈልጎ ፤ ወሰደው ከረጅም ተራራ በህገመንግስቱ ተገዢ እንደ ሆነ ፤ መርምሮ ሊያጣራ የምታየው ሁሉ ፤ የአለም መንግሥታት ክብር "እሰጥሃለሁኝ" ፤ ብትወድቅ ከእኔ እግር ስር የሚል ፈተና ፤ አቅርቦ ቢ.ያ.ጓ.ጓ.ው ህወሃት መለሰ ማን ስልጣን ኖሮት ነው በገዛ ክልሌ ፤ የሚያስተዳድረው😂 ።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰይጣን ከመሄዱ በፊት በፈተናውና በመልሱ ፤ እጅጉን ተገረመ ራሱን መርቆ ፤ ህወሃትን ረገመ😂 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ✍ሳሙኤል አለሙ @Samuelalemuu @Samuelalemuu
Показати все...
⭕️ ነፃ ኢንተርኔት ነፃ ኢንተርኔት እያሉ ብዙ ቻናሎች Fake App እየለቀቁ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸውን ተበልተዋል። እኛ ጋር ግን አሪፍ መፍትሄ አለን። ያለ ምንም አፕ settings በማስተካከል ነፃ ኢንተርኔት እንዴት መጠቀም እንደምችሉ መማር ትችላላቹ እንዲሁም ሌሎች 📱 ስለ Hacking ሙሉ ትምህርት 🌎የኢንተርኔት trick + Online ብር አሰራር 🎮 ስለ ምርጥ Game እና App 💻 ስለ ኮምፒውተር Trick እና Tip 💡 ስለ ጠቅላላ ቴክኖሎጂያዊ መረጃ 🔖 ከ Youtube Video ጋር! 📱ከነጻ የሞባይል ካርድ ሽልማት እና ሙያዊ እና አዕምሮዊ እውቀት የሚያገኙበት ቻናል ነው አሁን ይቀላቀላሉን። 😲🤟እናም ብዙ በዙ ነገር......... 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFgiL3qFeYWp3Rw3Tg https://t.me/joinchat/AAAAAFgiL3qFeYWp3Rw3Tg
Показати все...
🥇ወድድር 🏆
🧩Habesha Logo🎨
📱Ethio ቴክ💻
🤣ቀውጢ ቀልዶች😂
✍ፈላስፋው ደራሲ
ኢትዮlogo graphics
Hacking 🇪🇹
🧠ለጠቅላላ እውቀት
✝ክርስቲያን meme
💻ቴክኖሎጂ ብቻ📱
👑አማርኛ ጥቅሶች👌
ሙድ እንያዝ🇪🇹
እሁድን በEBS👌
የኔ ኢትዮጵያ🇪🇹
👑King Betting
📖ከመጽሃፍት አለም📚
😁ሀበሻ ሜም🙊
🎧 SHAKURA 🎧
የፍቅር ደሴት👌
🇪🇹News(ENN)
💻ሳይንስና ቴክኖሎጂ📱
📋ጥያቄና መልስ
😂ፈታ እንበል😘❣
🏆አሸላሚ የግጥም ወድድር✍
📣Gp Chanel
Cross&admin ex group
✍ግጥም ውስጤ ነው👌
👨‍💻CYBER ABYSINIA
🍎Apple ሙዚቃ❤️
🍎Apple music
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
🎤Music Mix🎸
🅰ят Ĕthiopian
📣GP ለመመዝገብ
🎸musix beats
🔴SPAM USERS GP ለመመዝገብ🔻
ከGP ከመውጣቶ በፊት አስተያየት ይስጡን 🔻
🎸ENGLISH MUSIC ONLY🎧
✝ታኦዶኮስ
✨Tg profile pic👌
😁ዘጠነኛው ሺ
😁የቦዘኔው ግዛት
خبر عاجل 🔴
#ከነዓኑ_ልብሽ ........ ....... ልቤ እግሬን ሾሞ ግዳጁን ሊፈፅም ወዳንቺ ይጓዛል ደረስኩኝ ስል ጊዜ ለምን እንደው እንጃ መንገዱ ይረዝማል ።።።።።።።። ማይታክተው እግሬ እንደው ብታይ ከአንድ ጥግ ቆሞ እረፍት ፍለጋ እንጂ ዘንግቶኛል ብለሽ አስቢ አሉሽ ደሞ ።።።።።።።።።።።። ባንቺ ሀሳብ ስሸሸግ በረፍቱ አ'ሳብቤ ያደረግነውን ነገር አንድ እንኳ ሳላስቀር በትዝታ ፈረስ የኋሊት ጋ..ል..ቤ ፀሀይዋን ሳስታውስ በዝምታ ስንቃጠል እንደ ቀትር ፀሀይ ዝናቡን ሳስታውስ ፊቴ ድቅን ይላል በእንባ ስንለያይ ።።።።።።።።።።። የትዝታው ፈረስ ሲመልሰኝ ጨክኖ በግዳጄ መሀል እረፍቴ አንድ ሆኖ በመንገዱ ርቀት በእግሬ ዝለት እረፍቱን ፈልጌ ምክንያት ብፈጥርም ዳግም ለመጋለብ ስሻ ፈረሱ ግን የለም ።።።።።።።።።።።።።።።።።። ለካስ እውነት አለ ተፃፎ ያደረ ተፃፎ የዋለ ልክ እንደ ሙሴ፤ ትዛዙን ተላልፎ፤ ከበረሃው ሲቀር ከነዓኑ ልብ'ሽን፤ መርገጥ አይቻልም፤ ከማየት በስተቀር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። @Samuelalemuu @Samuelalemuu
Показати все...
#ንገሩኝ_የኔታ _ __ አንድ...ሁለት፤በል ሲሉኝ ስደግም ስቆጥረው ዋልኩኝ፤አንዳች ሳላዘግም "አስራ አምስት"ን ስ'ቆጥር "አስራ ስድስት"ን ስ'ቆጥር "አስራ ሰባት "ን ስቆጥር ለምን እንደው እንጃ ከ"አስራ ስምንት"ስደርስ፤አንደበት የሚያስር😂 ።።።።።።።።።።። ✍ሳሙኤል አለሙ
Показати все...
⭕️ ነፃ ኢንተርኔት ነፃ ኢንተርኔት እያሉ ብዙ ቻናሎች Fake App እየለቀቁ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸውን ተበልተዋል። እኛ ጋር ግን አሪፍ መፍትሄ አለን። ያለ ምንም አፕ settings በማስተካከል ነፃ ኢንተርኔት እንዴት መጠቀም እንደምችሉ መማር ትችላላቹ እንዲሁም ሌሎች 📱 ስለ Hacking ሙሉ ትምህርት 🌎የኢንተርኔት trick + Online ብር አሰራር 🎮 ስለ ምርጥ Game እና App 💻 ስለ ኮምፒውተር Trick እና Tip 💡 ስለ ጠቅላላ ቴክኖሎጂያዊ መረጃ 🔖 ከ Youtube Video ጋር! 📱ከነጻ የሞባይል ካርድ ሽልማት እና ሙያዊ እና አዕምሮዊ እውቀት የሚያገኙበት ቻናል ነው አሁን ይቀላቀላሉን። 😲🤟እናም ብዙ በዙ ነገር......... 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFgiL3qFeYWp3Rw3Tg https://t.me/joinchat/AAAAAFgiL3qFeYWp3Rw3Tg
Показати все...
🥇ወድድር 🏆
🧩Habesha Logo🎨
📱Ethio ቴክ💻
🤣ቀውጢ ቀልዶች😂
✍ፈላስፋው ደራሲ
ኢትዮlogo graphics
Hacking 🇪🇹
🧠ለጠቅላላ እውቀት
✝ክርስቲያን meme
💻ቴክኖሎጂ ብቻ📱
👑አማርኛ ጥቅሶች👌
ሙድ እንያዝ🇪🇹
እሁድን በEBS👌
የኔ ኢትዮጵያ🇪🇹
👑King Betting
📖ከመጽሃፍት አለም📚
😁ሀበሻ ሜም🙊
🎧 SHAKURA 🎧
የፍቅር ደሴት👌
🇪🇹News(ENN)
💻ሳይንስና ቴክኖሎጂ📱
📋ጥያቄና መልስ
😂ፈታ እንበል😘❣
🏆አሸላሚ የግጥም ወድድር✍
📣Gp Chanel
Cross&admin ex group
✍ግጥም ውስጤ ነው👌
👨‍💻CYBER ABYSINIA
🍎Apple ሙዚቃ❤️
🍎Apple music
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
🎤Music Mix🎸
🅰ят Ĕthiopian
📣GP ለመመዝገብ
🎸musix beats
🔴SPAM USERS GP ለመመዝገብ🔻
ከGP ከመውጣቶ በፊት አስተያየት ይስጡን 🔻
🎸ENGLISH MUSIC ONLY🎧
✝ታኦዶኮስ
✨Tg profile pic👌
😁ዘጠነኛው ሺ
😁የቦዘኔው ግዛት
💌 اعلاناتكم

💰اخبار المال والربح والاعمال😍💵
Vote.....vote....
Показати все...
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ተውዳዳሪ ሳሙኤል አለሙ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🎗🎗ኮድ ፭🎗🎗 የቄሳርን ለቄሳርን መስጠቱን ዘንግተው ቃላት ሲያወላግዱ፣ በእጅ ወርቁን ይዘው መዳቡን ፍለጋ ጲላጦስ ጋር ሄዱ፣ ሀሳብ እየጣሉ ሀሳብ እያነሱ፣ ለዚህ ሁሉ መልሱ፣ ዝም.....ታ ነው እርሱ፣ ============ ጲላጦስም የቀረበውን ክስ ፊትለፊት መርምሬ፣ ለሞት የሚያበቃ ምንም አላገኘው ክሱን አብጠርጥሬ፣ በዓሉን ጠብቆ ሊፈታ እስረኛ፣ ''በርባንን ፍታልን'' ጩኸት በረከተ ለአንድ ወንበደኛ፣ ============= ምን ይሉኛል?ብሎ ዙፋኑ ሲነቃነቅ አሻግሮ አማተረ፣ ፃድቅ ለሞት ሰቶ ወንበደኛ ማረ፣ ጲላጦስ ውሃውን ቀድቶ እጁን ሲያነፃ ህሊና አጎድፎ፣ ከመዳብ ይኖራል ወርቁን አሳልፎ፣ ======================= የተወዳዳሪው ገፅ፦ @Samialemu5 ቀጥታ ስለ ውድድሩ ሀሳብ ለመስጠት @buchula36 ድምፅ ለመስጠት 👇👇 @merrypoem @merrypoem @merrypoem
Показати все...