Happy Feet Hiking-Ethiopia
Happy feet is for people who love hiking Come along for fun days out, stretching those pretty pins of yours and filling your lungs with cleaner air. Get in touch with us 📲 0936 -54- 24 -42, 0912-090348 or 0980-484714 ✍️ @happyfeetet @biniamtaye
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
1 022
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
* ለሰኔ 4 እና 5 የተራዘመው የሲዳማ መንደር፣ ይርጋለም እና አረጋሽ ሎጅ ጉዞ ምዝገባው እንደቀጠለ ነው *
በዚህ ጉበኝት
የእግር ጉዞ፣ ለምለም በሆነው የሲዳማ ምድር የገጠር መንደሮችን ጉብኝት
የራስ ደስታ እና የልዕለት ተናኚ ዋሻ ጉብኝት፣ ጣሊያን ሀገራችን በወረረችበት ጊዜ አበቶቻችን ይጠቀሙበት የነበር
የጅብ ምገባ ስነ-ስርዓት በአረጋሽ ሎጅ
በአረጋሽ ሎጅ ባህላዊ የቡና አፈላል ስነ-ስርአት
በሐዋሳ ከተማ የአሳ ገበያ ጉብኝት
ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ 0936 -54- 24 -42 ይደውሉልን::
* A Visit to Sidama Village and Aregash Lodge*
Sidama, Ethiopia is a beautiful green land with natural, cultural and archeological tourism attractions.
What you visit in this tour;
👉 Hiking to rural villages
👉 Visit to Ras Desta and Prince Tenaje caves, used during Italian occupation time
👉 Feeding a hyena
👉 Coffee Ceremony
👉 Fish Market in Hawssa
For booking and further information 0936 -54- 24 -42
* Two Days Trip to Sidama Village and Aregash Lodge*
When: Saturday 28 and Sunday 29, May 2022
Length of Stay: 2 days and 1 Night
Distance: 325Km
Directions: South of Addis Ababa; Addis Ababa – Modjo-Ziway – Awassa- Yirega Alem
Activities at Yirega alme and Aregash Lodge
Hiking and walking on green and scenic landscape of Sidama Village
Visit to Cave Ethiopian patriots
Traditional Coffee Ceremony at Aregash Lodge
Feeding a Hyena
𝐇𝐨𝐰 𝐌𝐮𝐜𝐡 ?
Ethiopians: 3,700 birr/ person
Expatriate/tourists: 75 USD/person
NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, and local guide fees for foreign nationals at destination.
𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐢𝐬 𝐈𝐧𝐜𝐥𝐮𝐝𝐞𝐝?
Transportation on well-maintained and comfortable tourist bus
Entrance, and local guide fees
Hiking at Sidama Village
Accommodation at Aregahs Lodge 4*
Meals; 1snack, 1breakfast, 2 Lunch and 1 Dinner
Departure Place: Mexico at Deafric Hotel
Departure Time: 06:30AM or 12:30 local time
Call us right now to reserve your seat: 0936 -54- 24 -42
* የአዳር ጉዞ ወደ ሲዳማ መንደር ይርጋ ዓለም አረጋሽ ሎጅ *
ውድ የሃፒ ሃይኪንግ ቤተሰቦች በአዲስ መድረሻ ወደ ሲዳማ መንደር ይርጋለም አረጋሽ ሎጅ ጉዞ አዘጋጅተናል፡፡ ባለን ውስን ቦታ በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ፡፡
* የጉዞ ቀን- ቅዳሜ ግንቦት 20 እና እሁድ ግንቦት 21 /2014 ዓ.ም *
የቆይታ ጊዜ- 2 ሙሉ ቀን፣ 1 አዳር
የቦታ ርቀት ከአዲስ አበባ - 325 ኪሜ
የጉዞ መስመር ከአዲስ አበባ - ሞጆ-ዝዋይ-ሀዋሳ-ይርጋ ዓለም
* በሲዳማ መንደር ይርጋ ዓለም አረጋሽ ሎጅ ምን ይጎበኛሉ? *
👉 ዉብ በሆነው የሲዳማ መልካ-ዐምድር እግር ጉዞ በማድረግ የሲዳማ ማህበረስብ መንደር ጉብኝት
👉 የልዕልት ተናኜ ዋሻ፣ አባቶቻችን ከጣሊያን ጋር ባደርጉት የአምሰት ዓመታት ዉግያ ይጠቀሙበት የነበረው ዋሻ
👉 በአረጋሽ ሎጅ ግቢ ዉስጥ ባህላዊ የቡና ዝግጅት
👉 እና የጅብ ምግባ ፕሮግራም
* ጥቅል ዋጋ በሰው *
3,700 ብር ለኢትዮጵያ
75 USD per person for foreigners
* ዋጋው የሚያካትተው? *
👉 ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ
👉 የመንደር መግቢያ ፣ እና የአስጎብኚ ክፍያ
👉 ደረጃዉን የጠበቀ መኝታ በአረጋሽ ሎጅ 4*
👉 ምግብ፤ 2X ቁርስ፣ 2X ምሳ፣ 1X እራት
👉 ውሃ
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ 0936 -54- 24 -42 ይደውሉልን::
ውድ የሃፒ ፊት ሃይኪንግ ቤተሰቦች በአዲስ መድረሻ የአዳር ጉዞ አዘጋጅተናል፣ ይጠብቁን፡፡
የጉዞ ቀን- ቅዳሜ ግንቦት 20 እና እሁድ ግንቦት 21 /2014 ዓ.ም
"Happiness and hiking go hand in hand or foot in boot." - Diane Spicer
Why you visit #Wonchi?
👉 named best tourism village 2021.
👉 has the most beautiful mountains landscape
👉 Crater Lake with medieval period Island monastery.
👉 has natural forest, water falls, mineral springs and dramatic valley around the lake.
👉 Friendly people
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.