SWA Lafto primary division
Відкрити в Telegram
1 442
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-1030 днів
Архів дописів
Repost from N/a
Better When I'm Dancing!
What a wonderful performance by our amazing 5E students! Their energy, confidence, teamwork, and beautiful smiles made this performance truly special.
A heartfelt thank you to our dear parents for your continuous support, encouragement, and involvement throughout the preparation. Your contribution made a real difference!
Together, we learn, grow, and create beautiful memories!
🎬 Filmed & Edited by
Mr. Amanuel (@AmiiReborn)
5E Homeroom Teacher
#5E #BetterWhenImDancing #StudentTalent #TogetherWeShine
Repost from N/a
5E Drama Presentation
A special appreciation to every student who confidently played the role assigned to them. Each character, every line, and every action contributed to bringing the story to life. Your courage, teamwork, commitment, and effort made this performance special.
Dear students, remember that every role matters, whether big or small. What makes a performance great is not just the main character, but how everyone works together to tell the story. You all have something valuable to contribute!
Thank you to our dear parents for your encouragement and continuous support throughout the preparation.
Keep believing in yourselves, keep working together, and keep shining, 5E!
🎬 Written, Directed, Filmed & Edited by Mr. Amanuel
With pride and appreciation,
Mr. Amanuel (@AmiiReborn)
5E Homeroom Teacher
#5E #DramaPresentation
ለሳዌአ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
ጉዳዩ:- የ2019 የት/ዘመን ቅድመ-ዝግጅት ማስታወሻ ፤
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ለትምህርት ቤት ዝግጅት እንዲያመቻችሁ የሚከተሉትን ጉዳዮች ልናስታውስ ወደድን፦
1. የትምህርት ዘመን እና የክፍል ሰዓት
• ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፦ ሁሉም ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀው መደበኛ ትምህርት ሰኞ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ይጀምራል።
• የክፍል ምደባ ማስታወቂያ፦ የተማሪዎች የክፍል ምደባ በትምህርት ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይለጠፋል።
• ከጠዋት 2:00 ሰዓት ከሰልፍ ስነ-ስርዓት በፊት ተማሪዎች ት/ቤት ግቢ እንድታደርሷቸው እና ትምህርት ለሙሉ ቀን እስከ 9:00 ሰዓት ስለሆነ በጊዜ እንድትወስዷቸው ይሁን።
2. የስነ-ስርዓት፣ የፀጉር እና የአለባበስ መመሪያዎች:-
እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎች ያላሟሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ግቢ የማይገቡ መሆኑን አስተዳደሩ በጥብቅ ያሳስባል፦
• ለወንድ ተማሪዎች፦ የራስ ፀጉራቸውን ሁልጊዜም እኩል የሆነ አጭር ቁርጥ (Clean Cut) መሆን አለበት። የተለየ ፋሽን ወይም ረጅም ፀጉር ማሳደግ የተከለከለ ነው።
• ለሴት ተማሪዎች፦ የራስ ፀጉራቸውን ንጹህ አድርገው በተገቢው ሁኔታ ሹሩባ መሥራት ይኖርባቸዋል። ፀጉርን ሳይሰሩ መምጣት፣ ሰው ሰራሽ ፀጉር (ኤክስቴንሽን) መጠቀም ወይም የተለያዩ ደማቅ የፀጉር ማስያዣዎችን ማድረግ አይፈቀድም።
• ጌጣጌጥ እና ሜካፕ፦ ማንኛውንም አይነት የፊት ሜካፕ፣ የጥፍር ቀለም፣ ጉትቻ፣ የአንገት ሀብል፣ ቀለበት ወይም የእጅ አንባር ማድረግ ሙሉ በሙሉ የተከለከለ ነው።
• የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም)፦ ተማሪዎች በየቀኑ ሙሉ፣ ንጹህ እና ያልተቀደደ የትምህርት ቤቱን ደንብ ልብስ መልበስ አለባቸው። ከደንብ ልብስ ውጪ የሆኑ ሲቪል ልብሶችን ደርቦ መምጣት አይቻልም።
3. የምግብ አቅርቦት እና የጤና ጥበቃ መመሪያዎች
• የግል እቃዎች አቅርቦት፦ ተማሪዎች የዕለት ምሳቸውን በምሳ ዕቃ (Lunchbox) እና በቂ የውሃ ኮዳቸውን ይዘው መምጣት አለባቸው።
• ስም መጻፍ፦ በማንኛውም መልኩ እንዳይጠፉ የተማሪው ሙሉ ስም እና ክፍል በምሳ ዕቃቸው፣ በውሃ ኮዳቸው ፣ በቦርሳቸው እና በመጽሃፋቸው ላይ በግልጽ መጻፍ አለበት።
• ምግብ አለመቀያየር (Strict No-Sharing)፦ ለተማሪዎች ጤና፣ ንጽህና እና ከአለርጂ ለመጠበቅ ሲባል ተማሪዎች እርስ በእርሳቸው ምግብ፣ መክሰስ፣ ወይምውሃ መለዋወጥ እና መጋራት የተከለከለ ነው።
• የተከለከሉ ምግቦች፦ በጣም የተቀነባበሩ ፓኬት ምግቦችን፣ ሰው ሰራሽ ማጣፈጫ የበዛባቸውን ጣፋጮች እና ጋዝ ያላቸውን ለስላሳ መጠጦች (ሶዳ) ይዞ መምጣት የተከለከለ ሲሆን፤ በቤት ውስጥ የተዘጋጁ ጤናማ ምግቦች ይመረጣሉ።
4. የመማርያ ደብተር ብዛት:- ከ1-2ኛ ክፍሎች ብዛት 7፣ ከ3-6ኛ ክፍሎች ብዛት 8፣ ከ7-8ኛ ክፍሎች ብዛት 11፤
መልካም የዝግጅት እና የአዲስ ዓመት በዓል እንዲሆንልን ከወዲሁ እንመኛለን!!
የሳዌአ አስተዳደር
Repost from swa 58 primary
የቀን ማስተካከያ:- የመጽሐፍት ሽያጭ መጀመሪያ ቀን ወደ ሰኞ ነሐሴ 18፣ 2018 መቀየሩን ከይቅርታ ጋር እናስታውቃለን።
ከመፅሐፍት ሽያጭ ክፍል
ለውድ ወላጆች
የተማሪ መጸሐፍት የመጣ ስለሆነ ከአርብ ነሐሴ 15 ዓም ጀምሮ በላፍቶ ሀይስኩል የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን።
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለወላጆች ህጋዊ አሳዳጊዎች:-
ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። ምዝገባው የሚጠናቀቀው ሀምሌ 10 ቀን 2019 ነው። በመሆኑም ምዝገባችሁን እንድትፈፅሙ እያሳሰብን ከተጠቀሠው የምዝገባ ጊዜ በኋላ የሚመጣ ነባር ተመዝጋቢ በራሱ ፈቃድ ትምህርት ቤቱን እንደለቀቀ ተቆጥሮ ቦታው በሌላ ተመዝጋቢ እንደሚያዝ በአፅኖት እናሳስባለን።
ከዚህ በተጨማሪ
በተለያዩ ምክኒያቶች በ2019 ዓም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤቱ የማትቀጥሉ ተማሪዎች እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2019 ድረስ ባለው የጊዜ ገደብ ውስጥ ክሊራንስ አውጥታችሁ መሸኛችሁንና አስፈላጊውን ደክመት እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን።
ውድ የሳዌአ ማህበረሰብ ለመጀመሪያ ግዜ ያስፈተናቸው የ6ኛ ክፍል ተማረዎች 100% አልፈዋል ።በዚህም የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን ። መምህራን፣ ወላጆች፣ እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ።
ማስታወሻ :- ውድ ወላጆች የተማሪዎች ውጤት ካርድ የሚሰጠው ከሰኞ ሰኔ 29 ቀን 2018 ጀምሮ መሆኑን እየገለጽን ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የሰኔ ወር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ መያዝ እንዳለባችሁ ልንገልጽ እንወዳለን። በተጨማሪም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ረቡዕ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ልናስገነዝብ እንወዳለን።
ሳዌአ አስተዳደር
🎉 CDC Grateful for every moment. 🎉
#4E #CDC
#SWA_Lafto_Primary #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
🎉 CDC Grateful for every moment. 🎉
#1A #CDC
#SWA_Lafto_Primary #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
+2
🏆 Outstanding Achievement! 🌟
Congratulations to ABTINA DESALEGNfor securing 1st place among all Grade 1–6 students with an outstanding 99.91 average!
Your dedication, hard work, and commitment to excellence have earned you this remarkable achievement. May this success inspire you to continue reaching new heights and encourage others to strive for their very best.
Keep shining and aiming higher, your future is bright!
Congratulations, ABTINA! 🎊
#SWA_Lafto_Primary #Top3 #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
Repost from N/a
+5
🏆 Grade 5B Top 3 Students 🌟
Congratulations to our outstanding Grade 5B achievers for their exceptional academic performance!
🥇 1st Dina Getahun – 99.50
🥈 2nd Naher Abera– 99.21
🥉 3rd Asli Tulu – 97.88
Your hard work, dedication, and determination have led you to this well-deserved success. May your achievements inspire your classmates to dream big, work hard, and never stop learning.
Congratulations to all our champions! Keep striving for excellence and reaching for even greater heights.
#SWA_Lafto_Primary #5B #Top3 #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
+9
🏆 Top 3 Students Award Ceremony 🎉
Today we proudly celebrate the outstanding achievements of our Top 3 students. Their dedication, hard work, and perseverance have truly paid off. May this recognition inspire them to aim even higher and encourage every student to believe that success comes through effort and determination.
Congratulations to our shining stars!
#SWA_Lafto_Primary #Top3 #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
🏆 Top 3 Students Award Ceremony 🎉
Today we proudly celebrate the outstanding achievements of our Top 3 students. Their dedication, hard work, and perseverance have truly paid off. May this recognition inspire them to aim even higher and encourage every student to believe that success comes through effort and determination.
Congratulations to our shining stars!
#SWA_Lafto_Primary #Top3 #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
+9
🏆 Top 3 Students Award Ceremony 🎉
Today we proudly celebrate the outstanding achievements of our Top 3 students. Their dedication, hard work, and perseverance have truly paid off. May this recognition inspire them to aim even higher and encourage every student to believe that success comes through effort and determination.
Congratulations to our shining stars!
#SWA_Lafto_Primary #Top3 #CDC 2025/26
📷 By Mr. Aman (@AmiiReborn)
