cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Bahir dar ksc AA fans association

Bahir dar kenema sport club AA fans association

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
203
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የስፖርት ዞን ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎችAnonymous voting
  • አማኑዔል ገብረ ሚካዔል - ቅዱስ ጊዮርጊስ
  • ሙጂብ ቃሲም - ፋሲል ከነማ
  • እብዱልከሪም ውርቁ - ወልቂጤ ከነማ
  • ዳዊት ተፈራ - ሲዳማ ቡና
  • ስንታየሁ መንግስቱ - ወላይታ ዲቻ
  • ዳዋ ሆቴሳ - ሃድያ ሆሳና
  • ፍፁም አለሙ - ባህር ዳር ከነማ
  • አቡበክር ናስር - ኢትዮጵያ ቡና
  • ረመዳን የሱፍ - ወልቂጤ ከነማ
  • ጌታነህ ከበደ - ቅዱስ ጊዮርጊስ
0 votes
የስፖርት ዞን ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎችAnonymous voting
  • መናፍ አወል - ባህር ዳር ከነማ
  • አስራት ቱንጆ - ኢትዮጵያ ቡና
0 votes
የስፖርት ዞን ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ደጋፊዎች ዕጩAnonymous voting
  • ፋሲል ከነማ
  • ቅዱስ ጊዩርጊስ
  • ኢትዮጵያ ቡና
  • ጂማ አባ ጅፋር
  • ወላይታ ዲቻ
  • ባህርዳር ከነማ
0 votes
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃያ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ---------------------------- ⚽️ ባሕርዳር ከነማ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ ⚽️ 📆 ቅዳሜ ሚያዝያ 30 ⏰ 9፡00 🏟 በሐዋሳ ስታዲየም ⛳️ --------------------------- 🛡ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ
Показати все...
✅ 4
⛔️ 1
❌ 1
በአባልነት ተመዝግበው ክለብዎን ይደግፉ ------------------------------- የባሕር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማሕበር አዲስ አበባ ማስተባበሪያ አዲስ አበባ እና አካባቢው የሚገኙ ደጋፊዎችን በማስተባበር ከላባችንን ለማጠናከር እና የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት እንቅስቃሴ ላይ ነው ፡፡ ስለዚህ እርስዎም ይህንን ለማገዝ ይምጡ ይመዝገቡ አብረን እንስራ ስንል ጥርያችንን እናስተላልፋለን ፡ የአባልነት ደረጃዎች  ፕላቲንየም 1000 ብር  ወርቅ 500 ብር  ብር 100 ብር  ዘንባባ 50 ብር  ሞገዱ 30 ብር አንድ አባል የሚከፍለው ዝቅተኛው የስድስት ወር ክፍያ ነው ፡፡ አድራሻችን አዲሱ ገበያ ሸገር ግራንድ ሞል አንደኛ ፎቅ --------------------------------- የባሕር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማሕበር አዲስ አበባ ማስተባበሪያ
Показати все...
👍 2
የከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ተጠናቀዋል ፡፡ —————————- የ 2013 የከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ባሳለፍነው ሳምንት ሲጠናቀቁ በውድድሩም መከላከያ አርባምንጭ እና አዲስ አበባ ከተማ ወደ 2014 ዓም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጋቸው ይታወሳል ፡፡ የባሕር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብም ሊጉን ለተቀላቀሉ ክለቦች እንኳን ደስ ያላችሁ እያለ በሊጉ ላይ የሐገራንን ስፖርት ለማሳደግ በጋራ እንድምንሰራ በመተማመን ነው ፡፡ የባሕር ዳር ከነማ ስፖርት ክለብ
Показати все...
👍 4
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም አደረሳችሁ ።
Показати все...
👍 1
አምስት ሚሊዮን ብር በቅርቡ ስራ እንደሚጀምር የሚጠበቀው እና የሐገሪቱን ከ 50% የዘይት ፍላጎት እንሚሞላ የሚጠበቀው የግዙፉ WA ዘይት ፋብሪካ ባለቤትና በተለያዮ የበጎአድራጎት ተግባራት ላይ ቀድመው የሚገኙት ታዋቂው ባለሐብት ። ባሕር ዳር ከነማ ራሱን በፋይናንስ ለማገዝ ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ ከፊት ቀድመው ያስተባበሩት እና ትልቁን ገንዘብ ቃል የገቡት ባለ ፀጋ አ/ቶ ወርቁ አይተነው ቃል ከገቡት ብር ውስጥ 5 ሚልዮን ብሩን ገቢ አድርገዋል ። ክለቡን ወደ ትልቅ ደረጃ ለማሸጋገር በሚደረገው ጥረት ውስጥ ከጎናችን የሆኑትን አ/ቶ ወርቁ አይተነውን በክለባችን እና በመላው ደጋፊዎቻችን ስም ከልብ እናመሠግናለን ። ሌሎች ባለሐብቶችም ስፓርቱን በማገዝ ይበልጥ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን ደጋፊዎቻችን ሼር በማድረግ ምስጋናችንን እንግለፅ ባሕር ዳር ከነማ ስፓርት ክለብ
Показати все...
🤗
👌 8
የጨዋታ ቀን ------------ የጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ የድሬ ደዋ የመጨረሻ ጨዋታውን ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ከሰበታ ከነማ ጋር ያደርጋል ፡፡ ከረዥም ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ በሃዋሳ ሽንፈትን ያስተናገዱት የጣና ሞገደቹ ከሽንፈት ለማገገም እና በፉክክሩ ለመቀጠል ዛሬ እጅግ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ ከሰበታ ጋር ያከናውናሉ ፡፡ ከኮቪድ ነጻ በሆነው ስብስብ ውስጥ የፍቅረሚካኤል በጉዳት የባየ ገዛሕኝ በ አምስት ቢጫ ካርድ አለመሰለፍ ተረጋግጧል :: ------------ ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ
Показати все...
✅ 7
⛔️
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃያ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ---------------------------- ⚽️ ባሕርዳር ከነማ 🆚 ሰበታ ከተማ ⚽️ 📆 ሰኞ ሚያዝያ 18 ⏰ 10፡00 🏟 በድሬ ደዋ ስታዲየም ⛳️ --------------------------- 🛡ድልና ስኬት ለጣናው ሞገድ ባሕር ዳር ከነማ
Показати все...
✅ 7
⛔️
❌ 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.