cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Samuel Tube💻

“የመፅነስዋም ወራት ካለፈ በኋላ ሐና ወንድ ልጅ ወለደች፤ እርስዋም፦ ከእግዚአብሔር ለምኜዋለሁ ስትል ስሙን ሳሙኤል ብላ ጠራችው።” — 1ኛ ሳሙኤል 1፥20 እኛ በክርስቶስ ዳግም የተወለድን ትዉልዶች ነን ዳግም የተወለደ ትውልድ ደግሞ ሁሌም ስለክርስቶስ ያወራል ያመሰግናል ለሌሎች የዳነበትን ሚስጥር ያካፍላል ስለዚህ ወደ ስራ @Samueltsegaye #የዚህ ቻናል አላማ ወጣትነት ለጌታ መሰጠት ነው

Більше
Ефіопія8 069Амхарська7 052Категорія не вказана
Рекламні дописи
439
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
ክበር ኢየሱሰና ዘማሪ ሳሙኤል ፀጋዬ አዲስ ጉራጊኛ መዝሙር //ክበር ኢየሱሴ Samuel Tsegaye #SamuelTub

ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ ይህ የመጀመሪያ እግዚአብሔር የሰጠኝ ስለ እርሱ የዘመርኩት ዝማሬ ነው ሰምታችሁ ተባረኩበት የዝማሬው እርሱ ክበር ኢየሱሰና ሲሆን ዘንጋና የሳረ ባኸቱ ዝካ ሽካከትኸምታውሽ ዳድየና // ነገሬ ያማረው ባንተ ነው እንዲህ አስውበህ አባቴ ትራማና ያሸ ወግ ይብር ቆምሁምታነ ትናር በግረና // ትላንቴ ያየ ይገረማል ቆሜ ስሔድ በእግሬ የቅናወና ኸርኸም ቌበርሔም አንጠፋቢ ስርም ይፍታኽ // የቅርቤ ሆነህ እረድተከኛል ከቶ ፊትክ አለወጥክብኝም ደረግ ኤነን ደረግ ትደብር እያ አሸሁም እግዘር ሜራ ንኽ // አቅም የሌለውን አቅም ጉልበት ትሆናለህ እኔ አየሁህ ትሁት ነህ የሚል ነው እና ትላንትናችን ያሳለፈን ዛሬአችን ያስዋበ ጌታ ይባረክ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉት በቀን 1/1/2016 @SamuelTub #SamuelTsegaye #guragignamezmur #guragigna #guragignaadis #አዲስጉራጊኛመዝሙር #አዲስ #ጉራጊኛ #መዝሙር #ሳሙኤልፀጋዬ #SamuelTubeጉራጊኛ መዝሙር #newprotestantmezmur #gosplesong #gospel #gospelinstrumental #protestant #protestantmezmur

Показати все...
ጐታ የታመረ ዘማሪ አቤኒዘር ባርሳዊ አዲስ ጉራጊኛ መዝሙር

ጐታ የታመረ የተሰኘው በጉራጊኛ መዝሙር ተወዳጁ ዘማሪ አቤኒዘር ባርሳዊ ድንቅ ዝማሬ ሰምታችሁ ተባረኩበት ለብዙዎች መጽናት መበርታት በጌታ ላይ ያላቸው እምነት እንዲታደስ ይህ መልክት ለወዳጅ ዘመዳችሁ ሼር በማድረግ አገልግሉን ተባረኩልን Samuel Tube pleas subscribe and like share

@Guragignamezemur የዛሬ ጥያቄና መልስ የሚዛጋጀው ከሉቃስ ም 2 ነው እነዚህ ለማጥናት የሚረዱን ሀሳቦች ናቸው 👆 @Guragignamezemur part2
Показати все...
Показати все...
ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ ገደር የጉራጊኛ መዝሙር ቅምሻ ነው የምረቃውለት አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል #ፕሮቴስታንት #መዝሙር #guragigna #samuelTube

ዘማሪ በቸኒ ሀይሉ ገደር የጉራጊኛ መዝሙር ቅምሻ ነው የምረቃውለት አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል #ፕሮቴስታንት #መዝሙር #guragigna #samuelTube ሁሉም ሰው በጉጉት የሚጠበቅው የዘማሪ በቸኒ ሀይሉ የዝማሬ ምረቃ በፕሮግራም ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር በማድረግ ሁሉም ሰው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን የበኩላችን እንወጣ ተባርካችኋል ፡፡ 🥁ሁሌም ጉራጊኛ ዝማሬ ስትፈልጉ በቴሌግራም እና youtube ስርች ያድርጉ 🥇🥇🥇 @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ❤️ @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ❤️@SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur Samuel Tube pleas subscribe and like share

በዓላማ ኑር እንቅፋቶች የሚያፀኑህ እንጂ መልካም ተግባርህን የሚያስተዉህ አይሁኑ።ህይወት ትምህርት ቤት መሆኑን ባለማወቅ ብዙ ትምህርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ።እግዚአብሔር ያለ ብዕርና ያለ ሰሌዳ በህይወት ውስጥ እያሳለፈ እንደሚያስተምር እውቅ። መልካም ቀን።
Показати все...
ሁሉም ሰው በጉጉት የሚጠበቅው የዘማሪ በቸኒ ሀይሉ የዝማሬ ምረቃ በፕሮግራም ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር በማድረግ ሁሉም ሰው የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን የበኩላችን እንወጣ ተባርካችኋል ፡፡ 🥁ሁሌም ጉራጊኛ ዝማሬ ስትፈልጉ በቴሌግራም እና youtube ስርች ያድርጉ 🥇🥇🥇 @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ❤️ @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ❤️@SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur
Показати все...
👉 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን ይህ ቻናል ተቀላቅላቹ አብረን ሌሎችን እናገልግል በርግጠኛነት ትወዱታላችሁ
Показати все...
1፣ ቆየት ያሉ ጉራጊኛ መዝሙር
2፣ አዳዲስ ጉራጊኛ መዝሙር
3፡ በትውልድ ልብ ላይ ክርስቶስን መሳል ተከታታይ ትምህርት
4፡ ወጣቶች በዓላማ ለአላማ የምክክር ምሽት
JOIN
Показати все...
Samuel Tsegaye on TikTok

ዘማሪ በቸኒ በአዲስ ጉራጊኛ በቁጥር 2 ብቅ ብሏል እነሆ ሰኔ 11 ይመረቃል #guragigna #zemari #becheni #new #protsetanmazmur

💌 #የፍቅር_ሀይል #አይገርምም ⌚️ እንኳን ለጠብ/ለጥላቻ/ለመለያየት ለፍቅር የሚበቃ ዕድሜ የለንም።🤔 🌍 በፍቅር ተጀመረች ዓለም በፍቅር ውስጥ አደገች ፍቅር በዓለም ውስጥ የጥንካሬ ምንጭ ነው። ፍቅር እውነት ነው። ሕይወት ከሞት ይልቅ ደካማ ናት ሞት ደግሞ ከፍቅር ይልቅ ደካማ ነው። ከሞት ቀጥሎ ሰው የማይመርጥ ረቂቅ ኃይል ቢኖር ፍቅር ነው። 📜ተወዳጅ የፍቅር ስጦታ አበባ፣ ቸኮሌት፣ ወርቅ አይደለም ራስን መስጠት ነው። ራሱን የሰጠ ሰው ከእርሱ የሚያንሱትን ለመስጠት አይቸገርም። ብዙ ኃጢአት፣ ብዙ በደል፣ ብዙ ድክመት በፍቅር ይሸፈናል። ያለ ፍቅር ሕይወት ትርጉም አልባ ነች። ሕይወት ያለ ፍቅር ባዶ ናት። ጣዕሟን ታጣለች። በዚህ ግራ በሚያጋባና በመረረች ዓለም ውስጥ ሕይወትን ጣፋጭ የሚያደርጋት ፍቅር ነው። የፍቅር ዋናው ነገር ለሌሎች የምናስበው፤ የምናደርግላቸውና የምንለግሳቸው ሳይሆን ከእኛነታችን የምንሰጣቸው መጠን ነው። እውነተኛ ፍቅር የራሱን ገደብ ያውቃል፣ የሰውን ገደብ ያከብራል፣ ነገሮችን በጥንቃቄ ይከውናል፣ ስሜትን ከመጉዳት ይቆጠባል፣ በመከራ ይጸናል በተስፋ ያጽናናል። ፍቅር ከእኔነት ወደ እኛነት ይሸጋገራል። በችግሩ ላይ ሳይሆን በመፍትሄው ላይ እንድናተኩር ይረዳናል። ብዙዎቻችን ሰውን ለመጥላት አንፈተንም። አንድን ሰው ለመጥላት ሁለቴ አናስብም ሰውን ለመውደድ ግን እንፈተናለን፣ በነፃ ለማፍቀር እንቸገራለን። 🚐 ታክሲ ላይ "እንኳን ለጠብ ለፍቅርም በማትበቃ እድሜ አንጣላ" ብለው ይለጥፋሉ። አዎ አንድ እውነት አለ እርሱም ይህችን ዓለም ጥለን እናልፋለን። ስለዚህ እያንዳንዷን እለት በፍቅር እንኑራት። አንዳችን ለአንዳችን በተግባር በተገለጠ ፍቅር እንዋደድ። ምንጭ FB page 👉👉Job Belongs To Jesus 🥇🥇🥇 @SamuelTube 🥈🥈🥈 @Guragignamezemur ሼር ሼር
Показати все...