cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Eagle 🦅 TECH📱™

✅IN THIS CHANNEL ➡️ Crack ➡️ Games ➡️ ÅPPS ➡️ Tech News ➡️ Social Media Hacking ➡️ Termux Tool ➡️ Hacking Tutorial For apps➡️t.me/habeshaappps IN Youtube Channel:https://youtube.com/channel/UCb987Kbg7YkGNVwTEqQZ-GA Promoted By:@Nahutie

Більше
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🟢Web stuff & Bug bounty ላይ ለምትሰሩ ሰዎች ምርጥ PDF መፅሀፍ ነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ጎበዝ Pentester እንድትሆኑ ይረዳችኋል @Ahadu_Tech ...የእናንተው💫
Показати все...
✳️ ፕራንክ ለማድረግ የሚጠቅሙን አፖችFake call & sms - በሌላ ስልክ ቁጥር ጓደኛዎ ጋር መደወል ፈልገዋል?እንግዲያውስ ይሄን app በስልካቹ ላይ በመጫን ስልክ ቁጥሮን ወደ ፈለጉት ስልክ ቁጥር በመቀየር ሠዎች ጋር እንድትደዉሉ ይረዳዎታል፡፡በተጨማሪም ታዋቂ ሠዎች የደወሉላቹ በማስመሠል ሰዎችን ማታለል ይችላሉ፡፡ ❷ Fake battery low - ይህ app በስልካቹ ላይ fake የሆነ low battery status ያሳያል፡፡ ስለዚህ ስልካችሁን ለጓደኛቹ ወይም ለቤተሠባቹ መስጠት ካልፈለጋቹ ይህ app ምክንያት ይሆናችዋል ማለት ነዉ፡፡ ❸ Wifi call - ይህ app በጣም ገራሚ android app ሲሆን ከናንተ ጋር በአንድ wifi network ላይ የሚጠቀሙ ጓደኞቻችሁን እንዳይጠቀሙ በማድረግ እርሶ ብቻ እንዲጠቀሙ ያደርጋል፡፡ አፕልኬሽኑን በስልካቹ ላይ ለመጠቀም android ስልካቹ root መሆን አለበት ይሄን ደሞ በሌላ ጊዜ የማሳያቹ ይሆናል፡፡ ❹ Crack my screen - በዚህ አፕሊኬሽን የስልካቹ screen የተሠበረ በማስመሰል ሰዎችን ማታለል ይችላሉ። ❺ smart applock - በመሠረቱ ይህ አፕሊኬሽን app መቆለፊያ ሲሆን የስልካችሁን አኘልኬሽኖች በ password ወይም በ pin ለመቆለፍ ያስችሎታል፡፡ የሆነ ሰው የተዘጋውን አፕሊኬሽን ለመክፈት ሲሞክር አፕሊኬሽኑ crash የሆነ አድርጎ በስልካቹ ላይ message ያሳያል። ©️ElaTech ©️DaniApps
Показати все...
የስልክዎት ፍጥነት እየዘገየ አስቸገረዎት? የስልክዎን ፍጥነት ወደቀድመው ለመመለስ እነዚህን ቀላል የሆኑ ዘዴዎችን ይጠቀሙ፡፡ 1. ችግሩን ለመለየት ይሞክሩ የስልክ ፍጥነት ችግር በበርካታ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል፡፡ እነዚህን ችግሮች ምናልባት የተከሰቱት ኮራብት በሆኑ አፕልከሽኖችና ፋይሎች፤በRAMና በstorage መጣበብ ወይም በቫይረስ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እነዚህን ችግሮች በተለያዩ አፕሊኬሽኖች ማወቅ ስንችል የቅርብ ግዜ(latest) የሆኑ ስልኮች እራሳቸው cleaner አላቸው። በነዚህ አፕልኬሽኖች ታግዘው የስልክዎን ብቃት (performance) ሪፖርት ማየት ይችላሉ፡፡ ቀጥሎም የሚከተሉትን ዘዴዎችን ይሞክሩ፡፡ 2. አላስፈላጊ የሆኑ አፕልከሽኖችን ያጥፉ ተጠቅመው የማያውቅትን አፕልከሽኖችን ያጥፉ ወይም freeze ያርጓቸው(ለ latest ስልኮች) 3. የአፕልከሽኖችን cach data ያጥፉ ካች ዳታ ማለት አፕልከሽኖች ለሌላ ጊዜ ለፍጥነት እንዲረዳቸው በራሳቸው የሚያስቀምጡት ዳታ ነው ነገር ግን ይህ ዳታ እየበዛ ስሄድ የስልኩን የውስጥ storage ቦታ በከፍተኛ ሁኔታ ሊይዝ ይችላል። ካች ዳታ ለማጥፋት setting =>apps(all application) ውስጥ ገብተን በየአንዳንዱ አፕልኬሽን ውስጥ እየገባን "clear cache" የምለውን በመምረጥ ካች ዳታ ማጥፋት ይቻላል፡፡ 4. የስልክዎን ስቶረጅ( storage ) ያጽዱ የስልክዎ storage አላስፈላጊ በሆኑ ፋይሎች ተጣቦ ሊሆን ይችላል። እነዚህን ፋይሎች ማጥፋት በተለይም የስልኩን የውስጥ ስቶሬጅ(internal storage) ማጥፋት ለስልክዎ ስራ ጥሩ የመተንፈሻ ቦታ ይሰጣል፡፡ 5. (widgets), በአንመሽን የተሞሉ launcher እና(animated launchers and live wallpapers ) አይጠቀሙ። ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፔፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የስልካችንን ራምና ፕሮሰሰር ሊያጣብቡና ሊያጨናንቁ ስለሚችሉ ውድጌቶችን ያለመጠቀም ይምረጣል፡፡ በተጨማሪም ውድጌቶች(widgets), በአንመሽን የተሞሉ ላውንቸረችንና ዋልፐፐሮች(animated launchers and live wallpapers ) የባትሪ ጠላቶች ናቸው፡፡ 6. በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን መክፈት ከስልካችን አቅም በላይ ሆኖ የስልኩን ፕሮሰሰርና ራም ልያጨናንቅና ልያስቸግር ይችላል፡፡ስለዚህ በአንዴ ብዙ አፕልከሽኖችን አይጠቀሙ፡፡ 7. ፎርማት(format) ያድርጉ (ፋክተሪ ሪሲት) ከላይ የተጠቀሱት መፍትሄዎች አንድሮይድ ስልክዎን ፍጥነት ልያሻሽሉ ይችላሉ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ልያጠፉ አይችሉም፡፡ ፎርማት(format) ማድረግ ግን ወደ ቀድመው ፍጥንት ልመልስ ይችላል፡፡ ነገር ግን ስልከዎን ፎርማት ከማድረገዎ በፊት ባክአፕ (backup) ማድረግ የግድ ነው። ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ      ❖ Contact      ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።                📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Cyebr 👥: @CyebrEthio21 👥:@EthioCyberAppGallery ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
Показати все...
Telegram Premium Updated 🆚 Version : Latest New Feature v8.9.3 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🤩 More info : ◾️ ᴀɴɪᴍᴀᴛᴇᴅ ᴘʀᴏғɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇs ▫️ ɴᴏ ᴀᴅs ◾️ ᴘʀᴇᴍɪᴜᴍ ᴀᴘᴘ ɪᴄᴏɴs ▫️ 𝟷𝟶+ ᴘɪɴɴᴇᴅ ᴄʜᴀᴛs ◾️ 𝟷𝟶+ ғᴀᴠᴏʀɪᴛᴇ sᴛɪᴄᴋᴇʀs ▫️ 𝟸𝟶𝟶+ ᴄʜᴀᴛs ᴘᴇʀ ғᴏʟᴅᴇr ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🚨 ማሳሰቢያ :- በትክክለኛ ስልክ ቁጥራቹ እንዳትከፍቱ! ስልክ ቁጥራቹን #BAN የመሆን እድል አለው! @APPS_STORE_ETHIOPIA
Показати все...
🔥🔥 ANALYSTMAN MOD APP 🔥🔥 Betting_Tips_MOD_APP 👉 Premium Unlocked 😁 ስትበሉ እንዳትረሱኝ! #SHARE #SHARE =ለተለያዩ ነፃ APPLICATION ይቀላቀሉ=  @APPS_STORE_ETHIOPIA
Показати все...
🔰ይሄ አጠቃላይ የ Dark web Link የያዘ PDF ነው! 🔰 ሁሉም በየራሳቸው ረድፍ ነው ያሉት ስለ Hack ከፈለጋቹ Hack & Technology ከሚለው ስር ባሉ Link ተጠቀሙ!! ‼️ እነዚን ነገሮች ማድረግ እንዳትረሱ ‼️ 1ኛ :- በምንም ተዓምር VPN ሳታገናኙ ወደ dark web እንዳትገቡ 2ኛ :- በምንም ተዓምር የስልካቹን ሆነ ወደ Dark web የምትገቡበትን Device Camera ሳትሸፍኑ እንዳገቡ 3ኛ :- ለጥሩ ለማግኘት ከገባቹ ታገኛላቹ ካለበለዚያ ዘግናኝ ዘግናኝ Video ነው ምታገኙት![ ETHIO_IPTV] SHARE👇 @APPS_STORE_ETHIOPIA
Показати все...
🔥 TELEGRAM PREMIUM LAST UPDATE MOD
Показати все...
PES 2023 PSP V3 GAME FILE
Показати все...
💚Scam( ማጭበርበር ) ማለት ይሄ ነው😂😂 #geeztech @geeztechgroup
Показати все...
Keep calm and learn hacking💚 #geeztech @geeztechgroup
Показати все...