cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio funny 😂

This chanal 👉1 memes 👉2 poem 👉3 information cretedby @bese9 @bm41 ለአስተያየትዎ @Meme_comment_bot JOIN 👉 @Abyssinia_meme24

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
170
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ጀለስ የሌለ ጦዞ ቧንቧውን ከፍቶ አታልቅስ እያለው ነው 😂😆
Показати все...
ሰልፈኛው በሙሉ ተራውን ይጠብቃል አጥማቂው ዮሐንስም በትጋት ያጠምቃል ግን ዛሬ ከሰው በላይ የሆነ ተገኝቷል ሰልፈኛው በሙሉ ይጠቋቆምበታል ተጠጋ ሊጠመቅ ከመጥምቁ ዮሐንስ የአለም መድህኑ ኢየሱስ ክርሰቶስ ቦታው የትነው ካልሺኝ ይባላል"ዮርዳኖስ" አው!ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠመቀ በዮርዳኖስ ሲሉ ሰምቻለሁ ስምን መልዓክ ያወጣዋል አይገባኝም ነበር ዛሬ ግን ገብቶኛል ስሙን የሚመስል ሰው ዛሬ ገና አየው ማንንም አይደለም ዮርዲ አንቺኑ ነው ስንቱን በደስታ በሀሴት ጠምቀሽዋል አንቺ የሌለሽበት ሳቅ ጨዋታ የታል ኩርፊያስ ቢሆን እንዳንቺ ማን ያምርበታል😀😀😀😀😀😀😀😀😀 እንዳልልሽ ጉራሽ ደሞ አይጣል😔😔 አንዳንዴ ሰማለሁ ሲባል እከሌ ራሱን አጠፋ ገማቾችም አሉ ቆርጦ እኮ ነው ተስፋ ግራ ቀኙን ሳየው በእርግጥ ትክክል ናቸው ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር እጅጉን ብዙ ነው አው! ትክክል ናቸው ብዬ ደምድሜ ነበረ ግን ያልጠበኩት ሰው ወደ ህይወቴ ተደመረ ከዛም ሀሳቤን ቀይሬ እንደዚህ አልኳቸው ሰውየው ራሱን ያጠፉው ዮርዲን ስላላወቀ ነው እንዳንቺ አይነት ሰው በምድር ጥቂት ነው 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 እንዳልልሽ ጉራሽ ደሞ አይጣል 😔😔 በቃ ጨርሻለሁ ግጥሜ ይኼ ነው ደሞ ተመችቷት እንዳትል ድገመው ይኼ ነው ግጥሜ ስጡልኝ ለአንድ ሰው የንጉሴ ልጅ ዮርዳኖስ ታንብበው @Ethio_funnyour 😘😘😘😘😘😘😘💋💋😘😘 ግጥም በስም ማፃፍለም
Показати все...
#ታኅሣሥ_፳፱ ታኅሣሥ ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን #ጌታችንና_የመድኃኒታችን_ኢየሱስ_ክርስቶስ_ከእመቤታችን_ከከበረች_ድንግል_ማርያም_ተወለደ #ልደተ_ክርስቶስ ታኅሣሥ ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን የከበረና የተመሰገነ ታላቅ የልደት በዓል ሆነ የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከከበረች ድንግል ማርያም የተወለደባት ዕለት ከበዓላት ሁሉ ተለይታ ከፍ ከፍ ያለች ናት። የቤተ ክርስቲያን መምህራን አባቶቻችን የከበረ የልደትን በዓል በሁለት ቀኖች ያከብሩ ዘንድ በምክራቸው ተስማሙ ከወደኋላ ባለ በሃያ ስምንት ሌሊቱ የልደት በዓል ነው በሃያ ዘጠኝ መዓልቱ ጳጉሜን ስድስት በሆነ ጊዜ በዚያች ዓመት የልደት በዓል በሃያ ስምንት በመዓልት ይከበራል። ጳጉሜን አምስት ከሆነ ግን በሃያ ዘጠኝ ይሆናል ስለዚህ የበዓላት ሁሉ ራስ የሆነ የከበረ የልደት በዓል በሁለቱ ቀኖች እንዲከበር አዘዙ ወሠኑ። የበዓላት ራስ ስለሆነ ስለ ከበረ የልደት በዓል የከበረ ወንጌል እንዲህ አለ። በንጉሡ በኄሮድስ ዘመን በይሁዳ ዕፃ በቤተልሔም ጌታ ኢየሱስ በተወለደ ጊዜ እነሆ የፍልስፍና ሰዎች ከምሥራቅ መጥተው ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ። ኮከቡን በምሥራቅ አይተን እንሰግድለት ዘንድ መጥተናልና የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ። እሊህ ፈላስፎች ከበለዓም ወገን ናቸው እነርሱም በከዋክብት የሚፈላሰፉ ናቸው በመጽሐፋቸው በበለዓም መጽሐፍም የአይሁድ ንጉሥ ሊወለድ እንዳለው ተጽፎአል እርሱ በለዓም ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል ከእስራኤልም ንጉሥ ብሎ ነበርና። ይቅር ባይ እግዚአብሔርም በረቀቀ ጥበቡ አለበማቸው በሚያምኑበትም ሳባቸው እነርሱ ከዋክብትን በመጠባበቅ የሚፈላሰፉ ናቸውና ይህንንም ኮከብ ገለጠላቸው በአዩትም ጊዜ ደስ አላቸው መልኩ በብዙ አይነት ልውጥ ነውና። ሕፃን የታቀፈች ድንግል ብላቴናን ይመስላል እርሱም በቀን ይጓዛል በሌሊትም ይሠወራል ከሰውም ሲገናኙ ይሠወርና ሲቆሙ በሌላ አንጻር ይገለጥላቸዋል። እነርሱም ወደ ኢየሩሳሌም ሲደርሱ ያ ኮከብ ተሠወራቸው እጅግ አዘኑ የሚያደርጉትንም አላወቁም ከዚህም በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ገብተው ስለተወለደው ንጉሥ ጠየቁ። የእሊህም ሰዎች ቊጥራቸው ሠላሳ ሽህ ነው ነገሥታቱ ሦስት ናቸው ለየእንዳንዱ ንጉሥ ዐሥር አሥር ሽህ ሠራዊት አለው። ንጉሡ ኄሮድስም በሰማ ጊዜ ደነገጠ ኢየሩሳሌምም በመላዋ ከእርሱ ጋር ደነገጠች። የካህናት አለቆችና የሕዝቡን ጸሐፊዎች ሁሉ ሰብስቦ ክርስቶስ በየት ይወለዳል ብሎ ጠየቃቸው። በይሁዳ ዕፃ በቤተልሔም ነው አሉት በነቢይ እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና። የኤፍራታ ዕፃ ቤተልሔም አንቺም ከይሁዳ ነገሥታት አታንሺም ወገኖቼ እስራኤልን የሚጠብቅ ንጉሥ ካንቺ ይወለዳልና። ከዚህም በኋላ ኄሮድስ ሰብአ ሰገልን በጭልታ ጠርቶ ኮከቡ የታየበትን ዘመን ከነሱ ተረዳ። ሒዳችሁ የዚያን ሕፃን ነገር እርግጡን መርምሩ ያገኛችሁትም እንደሆነ እኔም መጥቼ እሰግድለት ዘንድ በኔ በኩል ተመልሳችሁ ንገሩኝ ብሎ ወደ ቤተልሔም ሰደዳቸው። የነገራቸውንም ሰምተው ከንጉሡ ሔዱ እነሆ በምሥራቅ ያዩት ከከብ ወደ ቤተልሔም እስኪያደርሳቸው ይመራቸው ነበር ሕፃኑ ካለበትም ዋሻ ላይ ደርሶ ቆመ። ኮከቡንም ባዩ ጊዜ እጅግ ደስ አላቸው ወደ ቤትም በገቡ ጊዜ ሕፃኑን ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አገኙት ወድቀውም ሰገዱለት ሣጥናቸውንም ከፍተው ወርቅ ከርቤ ዕጣን እጅ መንሻ አቀረቡለት። በእግዚአብሔርም ፈቃድ ዮሴፍ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሕፃኑ ጌታ ኢየሱስም በዚያች ዕለት ወደ ቤተልሔም መጡ ስለዚህም ሰብአ ሰገል አገኙአቸው የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ናዝሬት በሌላ ቦታ አላደገምና ከተወለደም ዕድሜው ሁለት ዓመት ሆኖት ነበር። አምላክ ነውና ስለ መንግሥቱ ወርቅን ገበሩለት ክህነትም ገንዘቡ ነውና ዕጣንን ገብሩለት ማሕየዊ ለሆነ ሞቱ ምልክትም ከርቤን ገበሩለት። ወደ ኄሮድስም እንዳይመለሱ በሕልም ነገራቸው በሌላ መንገድም ወደ አገራቸው ተመልሰው ገቡ። አምላክ በሥጋ ስለመገለጡ ዓዋጅ ነጋሪዎችና ሰባኪዎች ሆኑ። ይችም ዕለት ነቢዩ ኢሳይያስ ትንቢት ስለርሷ የተናገረላት ናት እንዲህ ብሎ እነሆ ድንግል ፀንሳ ወንድ ልጅን ትወልዳለች ስሙንም ዐማኑኤል ትለዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው። ስለዚችም የከበረች ድንግል ነቢይ ሕዝቅኤል እንዲህ ብሎ ትንቢት ተናገረ እግዚአብሔርም አለኝ ይህች በር ተዘግታ ትኖራለች አትከፈትም የሚገባበትም የለም የእስራኤል ፈጣሪ እግዚአብሔር እንደተዘጋች ይገባባታልና ተዘግታ ትኑር አለ። ነቢዩ ዳንኤልም አለ ሌሊት በራእይ አየሁ እነሆ ታላቁ እንደ ሰው ልጅ በሰማይ ደመና መጣ ዘመኑን ወደ ሚያስረጅ ደረሰ ከፊቱም አቀረቡት የዘላለም አገዛዝ ጌትነት መንግሥት ተሰጠው ሕዝቡና አሕዛቡ ሁሉ መንደር መንድረው የሚኖሩትና ነገዱም ነገሥታቱም ሁሉ ይገዙለታል አገዛዙም የዘላለም አገዛዝ ነው መንግሥቱም የማያልፍ የማይጠፋ ነው። ዳግመኛም ኢሳይያስ እግዚአብሔር እንደ እኔ የሥጋ መጋረጃ በመጋረድ ተገለጸልኝ አለ። አሁንም ደግሞ አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር እሠራ ዘንድ አለኝ አለ ሁለተኛም ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች ከእርሷም ጽጌ አበባ ይወጣል አለ። ዳግመኛም ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶልናልና ይኸውም ሥልጣን በጫንቃው የሆነ ክርስቶስ ነው። ስሙም ድንቅ መካር የዘላዓለም አባት የሰላም አለቃ ይባላል አለ። ኤርምያስም አለ እግዚአብሔር እንዲህ አለ በዚያን ወራት ለዳዊት ብርሃንን አወጣለሁ በምድርም የቀና ፍርድን ያደርጋል እግዚአብሔርም ያመኑበትን ያድናቸዋል። ኤልሳዕም እንዲህ አለ።እ ግዚአብሔር ከሰማይ ይወርዳል በእስራኤል ልጆች አደባባይም በመመላለስ ለሕዝቡ ዕውነትን ያስተምራቸዋል ከአብርሃም ልጅነት ልዩ ከሆኑ ወገኖች በቀር አሕዛብ ሁሉ ይታዘዙለታል። ናሆም ነቢይም እንዲህ አለ። እግዚአብሔር በእኔ አርአያ ይመጣል ልብሱም እንደልብሴ ነው። ነቢዩ ኢዩኤልም እንዲህ ተናገረ የእግዚአብሔር ዙፋን የሆነች ብላቴና ድንግልን አየሁ እርሷም እንደ እሳት ያልባት ነበር ስለርሷም ይቺ ማን ናት ብዬ ኪሩብን ጠየቅሁት ከአዳም ልጆች የተመረጠች የእግዚአብሔር ዙፋን ይህች ድንግል ናት በርሷም የተጐሳቈሉ አሕዛብ ይድናሉ ለአመነባትም ረድኤትና መጠጊያ ናት። ዳዊትም በመዝሙሩ እንዲህ አለ እግዚአብሔር አንተ ልጄ ነህ ዛሬም በተዋሕዶ ወለድኩህ አለኝ። ለምነኝ አሕዛብን ርስት አድርጌ እሰጥሃለሁ ግዛትህም በመላው ዓለም ነው። ዳግመኛም አብ አለ ቀዳማዊ ወልድ በኃይል ቀን ካንተ ጋራ ሳለሁ ከአጥቢያ ኮከብ በፊት ከሆድ ወለድኩህ እንደ መልከጼዴቅ ሥርዓት አንተ የዓለሙ አገልጋይ ካህን ነህ ብሎ እግዚአብሔር ማለ ከማለም አይጸጸትም። ቤዛ ይስሐቅ በግዕ ከኅቱም ዕፀ ሳቤቅ እንደተገኘ ለእስራኤልም በበረሀ ውስጥ ከኅቱም አለት ውኃ እንደ ፈለቀ የደነቀች የአሮን በትርም እንደለመለመችና እንደ አፈራች። በሶምሶንም እጅ ውስጥ ከአህያ መንጋጋ ዐጥንት ውኃ እንደ ፈሰሰ። እንዲሁ የጌታችን ልደት በኅቱም ድንግልና ሆነ። በዕፀ ጳጦስ ውስጥ እሳት እንደ ነደደች ዕፂቱም እንዳልተቃጠለች እንዲሁ የመለኮቱ እሳት ድንግልን አላቃጠላትም። እንኳን አደረሳችሁ። @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
Показати все...
💻Zip file, Compressed files, Zarchives apps, Premium apps, Cracked Apps, Mod Apkstechs ምንድናቸው ማብራሪያ👇👇 ✅Zip file (ፋይል ስማቸው ላይ .zip ብለው የሚጨርሱ): 🔆ፋይሎችን ወደዚህ ፎርማት ስንቀይር የፋይሉ #ኳሊቲ ሳይቀንስ ሳይዙ #ይቀንሳል ወይም ብዙ ፋይሎችን በ1 ላይ አድርገን ለማስቀመጥ ወይም ለመላክ📤 ያስችለናል። 🔆እንደካርቶን አድርጋችሁ ቁጠሩት እስካልከፈታችሁት ድረስ ውስጡ ምን እንዳለ🤔 ማወቅ አይቻልም።❌ 🔆ፋይሎችን ወደዚህ ፎርማት ለመቀየር የተለያዩ #ሶፍትዌሮችን እንጠቀማለን። የምትፈልጉ @Abyssinia_techs ተጠቀሙ። ⚠️በዚህ ፎርማት ያለ ፋይል በአብዛኛው ቫይረስ አይነካውም።👍 ስለዚህ ብትችሉ በጣም ምትፈልጓቸውን ፋይሎች በዚህ ፎርማት ብታስቀምጡ ይመረጣል በምትፈልጉት ሰአት አውጥታችሁ ትጠቀሙበታላችሁ። ⚠️ወደዚህ ፎርማት የተቀየረ ፋይል ሁሉ ሳይዙ ይቀንሳል ማለት አይደለም።❌ ✅RAR file (ፋይል ስማቸው ላይ .rar ብለው የሚጨርሱ): 🔆በአጠቃላይ ከላይ ያወራናቸው እዚህ ይሰራሉ ግን ይሄ ከ #Zip የተሻለ👍 ነው። ✅ZArchiver app: 🔆Compressed ፋይሎችን የምትከፍቱበት የአንድሮይድ አፕ ነው። 🔆አፑን: https://t.me/Abyssinia_techs/425 ✅Premium Apps: 🔆በየወሩ ወይም በየአመቱ በቋሚነት #ክፍያ የምትፈፅሙባቸው አፖች ናቸው፤ DOWNLOAD📥 ከማድረጋችሁ በፊት ራሱ ትከፍላላችሁ።😒 ✅Cracked Apps: 🔆ክፍያ💵 የሚጠይቁ አፖችን #ያለክፍያ❌ እንድትጠቀሙ የሚያደርጓችሁ #ትንንሽ አፖች ናቸው። ⚠️እነዚህን አፖች ስትጠቀሙ አንቲ-ቫይረስ #ማጥፋታችሁን አትርሱ፤ ቫይረስ ሊገባበትም☠ እንደሚችል አስታውሱ። ✅Mod Apk's: 🔆ከዋናው አፕ ተመሳስለው የሚሰሩ ክፍያ የማይጠይቁ፣ ለምሳሌ ጌም🎮 ከሆነ ተጫውታችሁ Level ሳታልፉ እንዲሁ የምታልፉባቸው፣ ጌሙ ላይ #በነፃነት ገንዘብ💵 የምታገኙባቸው ናቸው። 🔆Mod Apk's ስትጠቀሙ አሰልቺ ማስታወቂያ የማይቀር ነው።😒 Credit: ethio ቴክ @Abyssinia_techs
Показати все...
🙌ዛሬ አዲስ የቴሌግራም ቦት🤖 ልጠቁማቹ ስሙ Profile Checker ✅ ሲሆን ጥቅሙም የአንተን ( የአንቺ ) የቴሌግራም ፕሮፋይል ፎቶአቹን * ማን በብዛት እንደሚያየው * የሚያዩትን ሰው ስም ዝርዝር * ስንት ጊዜ እንዳዩት * የቱን save እንዳረጉት እና * ስንት ሰዓት እንዳዩት ለማወቅ የሚያገለግል በጣም አሪፍ 🤖ቦት ነው።አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት start ብለው ይጠቀሙ👇👇👇 https://t.me/Real_telegram_profile_checkerbot?start=r03054771810
Показати все...
#ዳኛ: እንዴት አድርገህ ነው የኤሌክትሪክ አጥሩን ጥሰህ ቤቱን ልትዘርፍ የቻልከው #ተከሳሽ: ክቡር ዳኛ ይቅርታ እዚህ የመጣሁት ፍርድ ለመቀበል እንጂ የሞያዬን ምስጢር አሳልፌ ልሰጥ አይደለም😜😂 @ethio_funnyour @ethio_funnyour
Показати все...
😂😂
Показати все...
😅 3
😂 1