የEiABC ግቢ ጉባኤ
Відкрити в Telegram
ይህ የEiABC ግቢ ጉባኤ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻነል ነው። በዚህ ቻነል የግቢ ጉባኤ መልክዕክቶች ሌሎችም ክርስትናችንን ሊያጠነክሩ የሚችሉ ትምህርቶች በቀጥታ ይተላለፋሉ። ቻነሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @eggmk1984 👈 👉 @eggmk1984 👈 👆👆👆👆👆👆👆 ሀሳብ አስታያየት ካላችሁ @Eiabcgbigubae_bot @eiabcgebigubae
Показати більше858
Підписники
+124 години
+27 днів
+1330 днів
Архів дописів
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
መስከረም ፲ [10] ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
የትም ቦታ ሆናችሁ፣ በተመቻችሁ ሰዓት በዲጂታል ዓለም ተጠቅማችሁ የምታገለግሉበት ልዩ የፍሪላንስ ዕድል ነው።
አሁን ከምታውቁት የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም በላይ በተግባር የምታዩበትና ጥበብን ለክርስቶስ የምትሰጡበት ጊዜው አሁን ነው!"በነጻነት የሚወዱትን እያደረጉ ግቢ ጉባኤዎን ማገልገል ይፈልጋሉ? ምንም አይነት የቀደመ የሥራ ልምድ አይጠይቅም—ፍላጎቱ እና ቁርጠኝነቱ ካለዎት ብቻ በቂ ነው! 🌟 የሚከተሉትን አማራጮች ተቀላቅለው ይፍጠሩ፣ ይቅረጹ፣ ያገልግሉ: 🎤 Host በመሆን: ✍️ ኮንቴንት መፍጠር: 🎬 ቪዲዮ ኤዲቲንግ: 🎨 ግራፊክስ ዲዛይን: 📸 በቀረጻ: 💡 ልምድ የለኝም ብለው አይስጉ! ስልጠናዎችን እያገኙ ችሎታዎን የሚያሳድጉበትና አዳዲስ ሰዎችን የሚያውቁበት ድንቅ እድል ነው። 📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ: 📞 0909291376 (@ki_ry) 📞 0962362238 (@keqwi) EiABC ግቢ ጉባኤ @eggmk1984 tiktok / instagram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
መስከረም ፱ [9] ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
መስከረም ፰ [8] ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
መስከረም ፯ [7] ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
መስከረም ፮ [6] ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
ልትቀላቀሏቸው የሚገቡ የግቢ ጉባኤያችን ቻናሎች እና ግሩፖች
1.የግቢ ጉባኤያችን Official Channel
https://t.me/eggmk1984
2.የግቢ ጉባኤያችን ላይብረሪ
https://t.me/+VY4V0eZS1bnkggrC
3.ናታኒም
https://t.me/gibigubae712
4.የአብነት ተማሪዎች ግሩፕ
https://t.me/+M3aOnphiNCwzMDQ0
5.የመዝሙር ጥናት ግሩፕ
https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
6.ክረምትን በአብነት
https://t.me/+Lt5Ryl0T0R0xMDhk
7.የግቢ ጉባኤያችን Gallery
https://t.me/eiabcgallery
+2
🌼🌼🌼እንኳን ለዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!🌼🌼🌼
በዛሬው አገልግሎት የተሳተፋችሁ እህቶችና ወንድሞች ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፤የአገልግሎት ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።🙏
ለዛሬ ዓመት እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር ሳያጎድለን በሰላም ያድርሰን
መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏☺️🙏
የበረከቱ ተካፋይ የሆናችሁበት የዕለቱ የማስታወሻ ምስሎች ጥቂቶቹ እነዚህን ይመስላሉ።
ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል
https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለ2019 ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን!🌼🌼🌼🌼🌼
''የጽድቅን ሥራ የምንሠራበት ከኾነ አዲሱ ቀን ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመት ለእኛ መልካም ነው፡፡ ኀጢአት የምንሠራበት ከኾነ ግን ቀኑ ብቻ ሳይኾን አዲሱ ዓመትም ክፉና መከራ የመላበት ይኾንብናል፡፡ አዲሱን ዓመት በበጐ ሥራ የምንጀምረው ከኾነ በዓመቱ በምናደርገው ማንኛውም ክንውን ላይ በጐ ተጽዕኖ ያሳድርብናል፡፡
🌸ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን! 🌻
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨
ኑ! አዲስ ዓመትን ✨በዝማሬ✨ እናክብር!
✨
📅 መስከረም 1
📍ቦታ: EiABC ግቢ በር
🕰 ሰዓት: ጠዋት 3:30
✨
በዓሉን አብራችሁን የምታከብሩ አባላት በዚህ አካውንት @Satyya_2 እንድታሳውቁን እንጠይቃለን።
ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል
https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!!🌼
"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም በደስታ ይታጠቃሉ።"
—መዝ 64 ÷ 11-13
እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን። አዲሱ ዘመን የእውነት አዲስ እንዲሆንልን ራሳችንን ከኃጢአት ቀንበር እናላቅቅ፤ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለእርሱ እንገዛ።
የEiABC ግቢ ጉባኤ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!!🌼
"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራራዎች ይረካሉ ኮረብታዎችም በደስታ ይታጠቃሉ።" —መዝ 64 ÷ 11-13እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን። አዲሱ ዘመን የእውነት አዲስ እንዲሆንልን ራሳችንን ከኃጢአት ቀንበር እናላቅቅ፤ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለእርሱ እንገዛ። የEiABC ግቢ ጉባኤ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ጳጕሜን ፭[5] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ጳጕሜን ፬[4] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
ጷጉሜ ፫[3] ቀን ስንክሳር
👉እዚህ ይጫኑ👈
የEiABC ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
† 🕊 ርኅወተ ሰማይ 🕊 †
† ይህች ዕለት የሰዎች ሁሉ ጸሎት የሚያርግባት: አራተኛው መጋቢ ኮከብ የሚያልፍባት: ለሰው ልጆች ከፈጣሪያቸው ጸጋ በረከት የሚሰጥባት ዕለት ስለሆነች "ርኅወተ ሰማይ-ሰማይ የሚከፈትባት ቀን::" ትባላለች::
አሁን በሰማይ መዘጋት መከፈት ኑሮበት አይደለም:: የሰው ልጆችን ልመና ቅዱሳን መላእክት ያለ ከልካይ የሚያሳርጉበት: አንድም ቅዱስ ሩፋኤል የዓመቱን የጸሎት መዝገብ የሚከፍትበት ቀን ስለሆነ እንዲህ ተባለ እንጂ::
እመቤታችን ድንግል ማርያም ለአጼ ናዖድ እንደ ነገረቻቸው በዚህች ዕለት ሁሉም ቅዱሳን ስለሚታሰቡ: የእግዚአብሔር የምሕረት መዝገቡ ስለሚከፈት: ዕለቷን ክብርት ያሰኛታል:: በቅዱስ ሩፋኤል አበጋዝነት [መሪነት] በዚህች ዕለት ለዓመት የሚበቃ ምሕረት ይገኛል::
† 🕊 ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት 🕊 †
¤ መስተፍስሒ [ ልቡናን ደስ የሚያሰኝ ]
¤ አቃቤ ሥራይ [ ባለ መድኃኒት ፈዋሽ ]
¤ መዝገበ ጸሎት [ የጸሎት መዝገብ መክፈቻ የተሰጠው ]
¤ ሊቀ መናብርት [ በዙፋን ላይ በክብር የሚቀመጡ መላእክት መሪ ]
¤ ፈታሔ ማኅጸን [ የሰውንም ሆነ የእንስሳትን ማኅጸን የሚፈታ ]
¤ መወልድ [ አዋላጅ: ምጥን የሚያቀል ] ይባላል::
"ለሰብእ ወለእንስሳ ፈታሔ ማኅጸኖሙ አንተ" እንዲል::
† አምላከ ቅዱሳን የወዳጆቹን ሁሉ በረከትና ጸጋ ያብዛልን:: ለዓለምም ሰላሙን ይዘዝልን::
† " እውነት እውነት እላችኋለሁ:: ሰማይ ሲከፈት: የእግዚአብሔርም መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ::" † [ዮሐ. ፩፥፶፪]
የEiABC ግቢ ጉባኤ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን !!!
✨እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን✨
ኑ! አዲስ ዓመትን ✨በዝማሬ✨ እናክብር!
📍ቦታ: EiABC ግቢ በር
🕰 ሰዓት: ጠዋት 3:30
በዓሉን አብራችሁን የምታከብሩ አባላት በዚህ አካውንት @Satyya_2 እንድታሳውቁን እንጠይቃለን።
ከመዝሙር እና ስነ-ጥበባት ክፍል
https://t.me/+eKW2dF9KR-R-ctKC
