cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💞Kuntum kheyra umma💞

ለዚ ቻናል ውዶች የተዘጋጀ😍😍 ወርቃማ ምክር 🙌🙌 ሃዲስ📚📚📚 ስለ ስኬት🎇🎇🎇 አና ልዩ የሆነ በድምፅ የሚተላለፍ ጠቃሚ ዳዕዋ ይኖረናል አረ ይቀላቀሉ እንጂ ነፍ አለ😊😊 💞 ጆይን ብቻ በማለት ይግቡ💞

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
298
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

፨ ታላቁ ሶሃቢይ እና አራተኛው ኸሊፋህ ዐሊይ ቢን አቢ ጧሊብ እንዲህ ብሏል ፦ አሏህ እንዲህ ብሏል 28፡15 [ከተማይቱንም ሰዎቿ በዝንጋቴ ጊዜ ላይ ሆነው ሳሉ ገባ፡፡ በእርሷም ውስጥ የሚጋደሉን ሁለት ሰዎችን አገኘ፡፡ ይህ ከወገኑ ነው፤ ይህም ከጠላቱ ነው፡፡ ያም ከወገኑ የሆነው ሰው በዚያ ከጠላቱ በሆነው ሰው ላይ እርዳታን ጠየቀው፡፡ ሙሳም በጡጫ መታው፡፡ ገደለውም፡፡ ይህ ከሰይጣን ሥራ ነው፡፡ እርሱ ግልጽ አሳሳች ጠላት ነውና አለ፡፡] ( وَدَخَلَ الْمَدِينَةَ عَلَىٰ حِينِ غَفْلَةٍ مِّنْ أَهْلِهَا فَوَجَدَ فِيهَا رَجُلَيْنِ يَقْتَتِلَانِ هَٰذَا مِن شِيعَتِهِ وَهَٰذَا مِنْ عَدُوِّهِ ۖ فَاسْتَغَاثَهُ الَّذِي مِن شِيعَتِهِ عَلَى الَّذِي مِنْ عَدُوِّهِ فَوَكَزَهُ مُوسَىٰ فَقَضَىٰ عَلَيْهِ ۖ قَالَ هَٰذَا مِنْ عَمَلِ الشَّيْطَانِ ۖ إِنَّهُ عَدُوٌّ مُّضِلٌّ مُّبِينٌ ) القصص (15) ዐሊይ ቢን አቢ ጠሊብ እንዲህ አለ يقول علي بن أبي طالب رضي الله عنه : " إِنَّ مِنْ أَحَبِّ الْكَلَامِ إِلَى اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ أَنْ يَقُولَ الْعَبْدُ: رَبِّي إِنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي فَاغْفِرْ لِي ". «አሏህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ከሆኑ ንግግሮች አንድ ባርያ "ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በድያለሁ፡፡ ምህረትንም ለግሰኝ ማለቱ ነው፡፡ » [ مصنف عبد الرزاق ٢٨٧٧ ] 📚ሙሶነፍ (ሊ'ዐብድ-ርረዛቅ ) 2877 ━════ ❁❁❁ ════━ JOIN us↓ ↓ ↓ @hikma11👀 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃
Показати все...
★ـــــــــــــــــــــــღ🌹ღــــــــــــــــــــــ★ ⇨ህይወት እንደዚህ ናት⇩ ⇘አንዳንድ ነገሮችን እንድንመርጥ እድል ትሰጠናለች አንዳንድ ነገሮች ደግሞ የአላህ ምርጫ ናቸው ተቀብለን ከማመስገን ውጭ ምንም አማራጭ የለንም። ⇘እኛ ያልመረጥናቸው አላህ ለኛ ከመረጠልን ነገሮች አንዱ "እኛና ወላጆቻችን ነን" እናት እና አባቶቻችን እኛን በልጅነት አልመረጡንም እኛም ቢሆን እነሱን እንደ ወላጅ አልመረጥናቸውም። ያም ቢሆን ግን አላህ በፍቅር እና በእዝነት አንዳችንን ከሌላው ጋር አስተሳስሮናል። ↝ኡሚ ገና በምሀፀኗ ውስጥ ሁነን የኛን መወለድ በጉጉት ትጠብቃለች ወደር የለው ፍቅሯን ልትለግሰን። ↝አባዬም መወለዳችንን በጉጉት ይጠብቃል እኛን ለመንከባከብ ጉልበቱን እና ጊዜውን ይሰዋል ምንም ነገር እንዳይጎልብን ሌት ከቀን ለኛ ይደክማል። ⇘አላሁ ሱብሃነ ወተአላም በተከበረ ቃሉ እንዲህ ሲል አዘዘ ከአምልኮትም ቡኃላ የወላጆችን ሀቅ አስቀመጠ:- ۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡ {አል-ኢስራእ: 23} ⇲ @hikma11👀 ★ـــــــــــــــــــــــღ🌹ღـــــــــــــــــــــ★
Показати все...
💎....................ሶብር...........✍ ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው። وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ ''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን ያመሰግናል። ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። " *እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ '' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ። إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ አላህ ከታጋሾች ያድርገን!! ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ @hikma11👀 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃
Показати все...
"من هو العاقل" قَالَ سُفْيَانُ بْنُ عُيَيْنَةَ رحمه الله: "لَيْسَ الْعَاقِلُ الَّذِي يَعْرِفُ الْخَيْرَ وَالشَّرَّ، إِنَّمَا الْعَاقِلُ: الَّذِي إِذَا رَأَى الْخَيْرَ اتَّبَعَهُ وَإِذَا رَأَى الشَّرَّ اجْتَنَبَهُ" موسوعة ابن أبي الدنيا(8/339) ማነው ዐቅለኛ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና የተባሉ ሊቅ እንዲህ ይላሉ :- " ዐቅለኛ ማለት ኸይርና ሸርን የሚያውቅ ማለት አይደለም ነገር ግን ዐቅለኛ ማለት ኸይርን አይቶ የሚከተል ሸርን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው " መውሱዓቱ ኢብኑ አቢ ዱንያ ( 8/339 )
Показати все...
🍃🌟🍃 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃 "አነስ (ረ.ዐ) በተመሳሳይ ሀዲስ በዘገቡት መሰረት እንዲህ ብለዋል፡፡ ሐዲስ እነግራችኋለሁ፡፡ ከኔ ውጭ ሌላ ማንም ሊነግራችሁ የማይችለውን ሐዲስ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- ‹‹የትንሳኤ ቀን መድረስ ምልክቶች ውስጥ (የሚከተሉት ይገኙበታል)፡- 1) የዕውቀት ማነስ፤ 2) መሃይምነት መስፋፋት፤ 3) ዝሙት በግልጽና በስፋት መፈጸም፡፡ 4) የሴቶች አሀዝ መብዛትና የወንዶች ቁጥር ማነስ አንድ ወንድ ሀምሳ ሴትን ማስተዳደር እስኪኖርበት ድረስ፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል)📚📚📚 =============================== @hikma11👀🔦 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃 🍃🌟🍃
Показати все...
🖌የታላቁ ኢማማችን አሽ-ሻፊዒይ እምነት🖌 አሽ‐ሻፊዒይ እንዲህ ብለዋል፦ «لِله -تبارك وتعالى- أسماءٌ وصفاتٌ، جاء بها كتابُه وخبَّر بها نبيُّه -صلى الله عليه وسلم- أمّتَه، لا يَسَعُ أحدًا مِن خلْقِ الله -عزَّ وجلَّ- قامت لديه الحُجّةُ أنّ القرآنَ نزل به، وصحَّ عنده قولُ النبيّ-صلى الله عليه وسلم- فيما رَوى عنه العدلُ؛ خلافُه، فإنْ خالف ذلك بعد ثبوت الحجّة عليه؛ فهو كافر بالله -عزَّ وجلَّ-. فأما قبل ثبوت الحجّةِ عليه من جهة الخبر؛ فمعذور بالجهل؛ لأن عِلم ذلك لا يُدرك بالعقل، ولا بالرَّوِيّة والفِكر، نحو إخبار اللَّه -سبحانه وَتَعَالَى- إيّانا أنه سميع، وأن له يدين بقوله: ((بَلۡ يَدَاهُ مَبۡسُوطَتَانِ)) وأن له يمينا بقوله: ((وَالسَّمَاوَاتُ مَطْوِيَّاتٌ بِيَمِينِهِ)) وأن له وجها...» 👉 «ለአላህ በመፅሐፉ ውስጥ የመጡና ነብዩም (ﷺ) ለህዝባቸው የተናገሯቸው ስሞችና ባህሪዎች አሉት፤ ከአላህ ፍጡራን ማንም ቢሆን በቁርኣን እንደተወሱ ግልፅ መረጃ ከደረሰውና የነብዩም ንግግር ታማኝ አስተላላፊ ባወራው ትክክለኛ ዘገባ እርሱ ዘንድ ከተረጋገጠ በኋላ የተለየ አቋም የመያዝ ምርጫ አይኖረውም፤ መረጃው (በግልፅ ሁኔታ ፀንቶ) ከደረሰው በኋላ ከተፃረረው በአላህ የካደ ይሆናል፤ መረጃው በዘገባ በኩል (ግልፅ ሆኖ) ሳይደርሰው በፊት ከሆነ ግን ባለማወቁ ምክንያት በይቅርታ ይታለፋል (ከሀዲ አይሆንም)፤ ምክንያቱም ይህ በአዕምሮ (ምርምር)፣ ወይም በእርጋታ በማሰብና በማሰላሰል የሚደረስበት አይደለምና! የዚህም ምሳሌ አላህ ሰሚ እንደሆነ ለእኛ መንገሩ፣ እንዲሁም ሁለት እጆች እንዳሉት {ሁለቱ እጆቹ የተዘረጉ ናቸዉ} [አል-ማኢዳህ 64] በሚለው ቃሉ መንገሩ፣ ቀኝ እጅ እንዳለው {ሰማያት በቀኙ የሚጠቀለሉ ሲሆኑ} [አዝ-ዙመር 67] በሚለው ቃሉ መንገሩ፣ ፊት እንዳለውም… መንገሩ ነው።» አሽ-ሻፊዒይ ሌሎች ምሳሌዎችን ካጣቀሱ በኋላ ንግግራቸውን እንዲህ ብለው ቋጩ፦ «لكن نُثْبِتُ هَذِهِ الصِّفَاتِ، وَنَنْفِي التَّشْبِيهَ كَمَا نَفَى عَنْ نَفْسِهِ -تعالى ذِكْرُه- فَقَالَ: ((لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ)) «..ግን እነኚህን ባህሪያት እናፀድቃለን፤ ማመሳሰልንም (አላህ) እራሱ {እንደርሱ ያለ (አምሳያ) ምንም የለም} [አሽ-ሹራ 11] ብሎ ውድቅ እንዳደረገው ውድቅ እናደርጋለን።» ____ 📜 ምንጭ:‐ “ጁዝኡን ፊ’ዕቲቃዲ’ል-ኢማም አሽ-ሻፊዒይ” (የአቡ ጣሊብ አል-ዑሻሪ ዘገባ የእጅ ፅሁፍ መዝገብ) ገፅ 3፣ “ኢዕቲቃዱ’ል-ኢማም አቢ ዐብዲ’ል-ላህ ሙሐመድ ኢብኒ ኢድሪስ አሽ-ሻፊዒይ” ሊ’ል-ሀካሪይ ገጽ 20፣ “መናቂቡ’ሽ-ሻፊኢይ” ሊ’ብኒ አቢ ሓቲም [ኢብኑ ሐጀር በ“ፈትሁ’ል-ባሪ” (13/407) እንዳመላከቱት]፣ “ጠበቃቱ’ል-ሐናቢላህ” ሊ’ብኒ አቢ የዕላ (1/283)፣ “ዘምሙ’ት-ተእዊል” ሊ’ብኒ ቁዳማ ገፅ 23
Показати все...
sticker.webp0.44 KB
🍃🌺🍃 🍃🌺🍃 🍃🌺🍃 ⇒የአለሙ ጌታ አምላካችን አላህ የመጨረሻው ነቢይ (መልክተኛ)የሆኑት ነቢዩ ሙሀመድ ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና በባልደረባቸው በአሊይ ላይ የነበረውን ደም እየጠረጉ ሳለ ተመቱ ደበደቧቸውም 😭፡፡ “እሳቸውም አሉ! አምላኬ ሆይ ሕዝቤን ይቅር በላቸው ፤ እነሱ አያውቁም”   በዚያ ልብ ውስጥ ምን አይት ምህረት ራህማ የተሸከመ ልብ ይኖር ነበር ፡፡ አሁነ እንዲህ ለጥቅሙ በዲኑ እሚባላውን ትውልድ እንኳንም ያላዩ 😔 🌾 ለአለሙ ብርሀን ፊዳ ልሁን እኔ በሰጠሁኝ መንገዴን አንቱን በመከተል ከአላህ እዝነት ጋር ነጃ ትውጣ ነፍሴ ሃቢቢዬ ነቢ ……………💚💚💚 @hikma11👀 @hikma11👀 @hikma11👀 🍃🌺🍃 🍃🌺🍃 🍃🌺🍃
Показати все...
ÂŚ لَّقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ لِّمَن كَانَ يَرْجُو اللَّهَ وَالْيَوْمَ الْآخِرَ وَذَكَرَ اللَّهَ كَثِيرًا ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡ ÂŚ Sura  Al-Ahzaab Aya 21ÂŚ  يَا نِسَاءَ النَّبِيِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍ مِّنَ النِّسَاءِ ۚ إِنِ اتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَّعْرُوفًا የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡ ÂŚSura  Al-Ahzaab Aya  32ÂŚ 🍃【•سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ ،•، سُبْحَانَ اللَّه الْعَظِيم•】🍃 @hikma11
Показати все...
sticker.webp0.24 KB