174
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
መረጃ የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ!!!
የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ በሀገራችን የመጀመሪያው የልጆች የሙሉ ጊዜ የቴሌቪዥን ቻናል ሲሆን ስርጭቱ በአፍሪካ የህጻናት ቀን ሰኔ 9 ቀን 2011 ጀምሮ የተለያዩ ለልጆች የሚያዝናናቸው ታሪኮች ና ምክር ፣ተወዳጅ ሙዚቃዎች፣መዝሙሮች ፣ የአሻንጉሊት ትርኢቶች ፣ ፊልሞች፣ የንባብ ዝግጅቶች እና ብዙ ብዙ የሚያስደስቱ ፕሮግራሞች ሲያስተላለፍ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ስርጭቱ ከተቁዋረጠ 3 ወር ሆኖታል:: ሚያዚያ 25 በድጋሚ ስርጭቱ ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆን አልተጀመረም:: አሁን ላይ ያሉት ችግሮች ተስተካክለው በቅርብ ቀን ወደ ልጆች የሚደርስ ይሆናል::
ልጆች እና ወላጆች አዲስ ነገር በቅርብ ቀን መምጣቱ አይቀርም የማገኘውን ነገር ወዲያው አሳውቃችሁዋለው እስከዛ ድረስ በትግስት ጠብቁ!!!
አብይ ዲሽ
ℹLNBዎች እርጥብ በሚሆኑበት ጊዜ ይቃጠላሉ?
LNBዎች ለቤት ውጭ አገልግሎት የሚሰጡ እና የተለያዩ የአየር ሁኔታዎችን ለመቋቋም የታቀዱ ሲሆን በዝናብ እና በዝናብ እርጥብ መሆን ወይም የአንቴና ሽቦን ማገናኘት እንኳን ለLNB ችግር አይፈጥርም ፡፡ ስለዚህ እነሱን ከመሸፈን ይቆጠቡ
LNBዎች ለተፅዕኖ ተጋላጭ ናቸው ከእጅ ከወደቁ ወይም የወጭቱን ጫፍ ወደ መሬት በመምታት እና በLNB ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በሚያሳድሩበት ጊዜ በውስጡ ያሉትን ምሰሶዎች የመበጠስ እና የማለያየት ዕድል አለ ፡፡ ወይም የ V ድግግሞሾች( Frequencies) እና አንዳንድ ጊዜ ሁለቱንም ያጣሉ...
አስደሳች ዜና
OSN በ Forever Server ተበርግዷል
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090mini
LIFESTAR 9090Diamond
I won a $1 reward from ClipClaps,open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjU0NTk3NzAyIiwidHlwZSI6Mn0=# https://www.clipclaps.com/?activity_lucky_roll=54597702
Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward.
https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=9610690494
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.