cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Chelsea Fc Fan

🔉This is for only chelsea fans for any information about blues you have to be our family #Once @blue @lways @blue #የጎል_ቻናላችን 👉 @chelseaa_goal 👉 @chelseaa_goal For any comment & questions 👇 👇 @bekiioj @fanidd

Більше
Ефіопія256Амхарська222Спорт536
Рекламні дописи
78 262
Підписники
-16324 години
+1797 днів
+5 96630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የእንግሊዝ የዝውውር መስኮት ለሊት 6:00 ላይ ተከፍቷል ::
1831Loading...
02
እንደምን አደራችሁ ? መልካም ቀን 💙 @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
3391Loading...
03
ኒዉካስትል ዩናይትድ የክለባችን ተጫዋች ኖኒ ማዱኬን ማሰፈረም ይፈልጋል! [ MARK DOUGLAS ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
1 7112Loading...
04
Media files
1 7912Loading...
05
BLUE ARMY #EURO2024_COPA AMERICA @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 0212Loading...
06
ፓልመር X ማይኖ @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 0861Loading...
07
ቼልሲ አምና ክረምት ላይ በኦሊሴን ዝዉዉር ከተከሰሰ በኃላ በጥንቃቄ እየተጓዘ ይገኛል የግል ዉሎች ችግር አይሆኑም ባለፈዉ ክረምትም በግል ዉል ከስምምነት ደርሰዉ ነበር! [ FOOTBALL LONDON ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 2361Loading...
08
ታሚ አብራሃም ወደ ፕርሚየር ሊግ እድል ቀርቦለታል የዝዉዉር ዋጋዉ £20 ሚሊዮን አከባቢ ነዉ! [ Matt Low ] በ£20 በድጋሚ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ቢመለስ ለጃክሰን ተፎካካሪ መሆን ይችላል? @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDO
2 3561Loading...
09
የቼልሲ የቀጣይ አመት 3ኛ ማሊያ!
2 3512Loading...
10
🚨ማይክል ኦልሲ ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር ክፍት ነው። 🔗 Santi Aouna - Foot Mercato
2 4292Loading...
11
🚨ቼልሲ ከክሪይስታል ፓላስ ጋር በኦሊሶ ጉዳይ ንግግር ጀምሯል! 🔗 Alex Crook - talkSPORT @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 4962Loading...
12
4 አመታት በሰማያዊው ማሊያ 99 ጎል 11 ዋንጫዎች 🏆 The Sam Kerr x Chelsea legacy continues.
2 4300Loading...
13
ሊቪ ኮልዊል በሚቀጥለዉ የዉድድር ዘመን በኢንዞ ማሬስካ በቋሚነት የመሰለፍ ዋስትና ለማግኘት ከማሬስካ ጋር ፊት ለፊት መነጋገር ይፈልጋል!! [ CBS SPORT ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 6533Loading...
14
🇫🇷መልካም ልደት ፍሎረንት ጆሀን ማሉዳ 44 ዓመት ልደቱን እያከበረ ይገኛል🎂 @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 6203Loading...
15
ዛሬ ሌሊት 6ሰዓት ላይ የክረምቱ የዝዉዉር መስኮት በይፋ ይከፈታል ! እኛም #CHELSEA FC FAN ሳንታክት የክለባችንን የዝዉዉር ዘገባዎች እናቀርብላችዋለን!! ክለባችን ከአጥቂ በመቀጠል በየትኛዉ የሜዳ ክፍል አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም አለበት ብላችሁ ታስባላች? @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 6541Loading...
16
ሳም ኬር በአራት ዓመታት የቼልሲ ቆይታ ⚽️ 99 ጎሎች 🏆 11 ዋንጫዎች @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 6253Loading...
17
#OFFICIAL ➢ ሳም ኬር በክለባችን እስከ 2026 የሚያቆያትን አዲስ ኮንትራት ተፈራርማለች! ✍️ She is not going anywhere 🫸🫷
2 5622Loading...
18
ቹኩሜካ X ኖኒዝ @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 5504Loading...
19
South America Revolution💫 @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 6664Loading...
20
ኒኮላስ ጃክሰን 🆚 ጆን ዱራን 2023/2024 ያላቸዉ ስታት @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 6371Loading...
21
እንደምን አደራችሁ የሰማያዊ ቤተሰብ? ቀናችሁ ያማረና ፍክት ያለ ይሁንላችሁ💙 @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 7241Loading...
22
ቼልሲዎች እ.ኤ.አ. በ2006 የተወለደውንና 'The New Cafu' በሚል ቅፅል ስም በብራዚላዊያኑ ዘንድ የሚጠራው ብራዚላዊውን የቀኝ መስመር ተከላካይ ፔድሮ ሊማን ከስፖርት ሪሲፍ ለማስፈረም በንግግር ደረጃ ተስማምተዋል። ➢ ስምምነቱ የሚፈፀመው የቼልሲ እህት/አጋር ክለብ በሆነው የፈረንሳዩ ስትራስቦርግ በኩል ነው። ➢ €7m ቋሚ ክፍያ እና €3.5m እየታየ የሚጨመር ሲሆን የተጫዋች ወኪል ለመጨረሻ ዝርዝሮች ወደ ፈረንሳይ የሚጓዝ ይሆናል።
2 8503Loading...
23
🚨ፔድሮ ሊማ ወደ ቼልሲ! HERE WE GO! 🎖ፋብሪዚዮ ሮማኖ
2 8211Loading...
24
📸 ዌስሊ ፎፉና💪💪 @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
2 9332Loading...
25
ቶተነሀም ኮኖር ጋላገርን ለማስፈረም ጫና ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል! ስፐርስ ከቼልሲ ጋር የአንድ ዓመት ኮንትራት የቀረዉን ጋላገርን ለማስፈረም ከቪላ ፉክክር ይገጥማቸዋል ተብሎ ይጠበቃል! [ Times Sport ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
3 0121Loading...
26
📸 || አዲሱ የክለባችን ፈራሚ ቶሲን በኢንስታግራም ገፁ @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
3 0902Loading...
27
🚨ቼልሲ የባርሴሎናዋን ኮከብ አይታና ቦንማቲን የውል ማፍረሻ €3m ለመክፈል ፍቃደኛ ነው። (via Relevo)
3 2552Loading...
28
🚨 BREAKING: ክለባችን ቼልሲ ለኮነር ጋላገር አዲስ ኮንትራት ሊያቀርብ ነው! ቼልሲ ኮነር ጋላገርን ለመሸጥ የወሰነውን ውሳኔ ለመለወጥ እያሰቡ ነው እናም አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ሊገፋፉት ይችላሉ ። 🔗 Guardian
3 3464Loading...
29
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
2480Loading...
30
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1961Loading...
31
#በዚህች ቀን ቼልሲ ሴስክ ፋብሪጋስን ከባርሴሎና አሰፈረመ @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
3 4672Loading...
32
1GB ስንት MB ነው?
871Loading...
33
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
1460Loading...
34
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
3770Loading...
35
ተማሪ ነህ 🤗
1520Loading...
36
ቼልሲ ጁሊያን የአልቫሬዝን ዝዉዉር ሊመለከት ይችላል ነገር ግን ምንም አይነት ጥያቄ አላቀረቡም አሁንም ቢሆን ጆን ዱራን እድሜዉ 20 መሆኑና ዋጋዉ ርካሽ በመሆኑ ሊቀድም ይችላል [ Ben jacob_CBS SPORT ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
3 2990Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእንግሊዝ የዝውውር መስኮት ለሊት 6:00 ላይ ተከፍቷል ::
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንደምን አደራችሁ ? መልካም ቀን 💙 @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
Показати все...
💘 5🙊 2👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኒዉካስትል ዩናይትድ የክለባችን ተጫዋች ኖኒ ማዱኬን ማሰፈረም ይፈልጋል! [ MARK DOUGLAS ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
Показати все...
👎 45👍 5 4🤣 4👀 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 11👌 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
BLUE ARMY #EURO2024_COPA AMERICA @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
Показати все...
19🏆 4👍 3🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
35🔥 4🆒 3👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ አምና ክረምት ላይ በኦሊሴን ዝዉዉር ከተከሰሰ በኃላ በጥንቃቄ እየተጓዘ ይገኛል የግል ዉሎች ችግር አይሆኑም ባለፈዉ ክረምትም በግል ዉል ከስምምነት ደርሰዉ ነበር! [ FOOTBALL LONDON ] @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDON
Показати все...
34👍 10🔥 1🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ታሚ አብራሃም ወደ ፕርሚየር ሊግ እድል ቀርቦለታል የዝዉዉር ዋጋዉ £20 ሚሊዮን አከባቢ ነዉ! [ Matt Low ] በ£20 በድጋሚ ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ቢመለስ ለጃክሰን ተፎካካሪ መሆን ይችላል? @CHELSEA_PRIDEOFLONDON @CHELSEA_PRIDEOFLONDO
Показати все...
👍 48👎 24🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቼልሲ የቀጣይ አመት 3ኛ ማሊያ!
Показати все...
👍 47😡 9 4🤯 1💋 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨ማይክል ኦልሲ ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር ክፍት ነው። 🔗 Santi Aouna - Foot Mercato
Показати все...
53 11🔥 8💘 1