cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኢየሱስ ፍቅር ማርኮኛል

መዝሙር 23 ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የኑሮ መክበዱ፤ ሁሉ ነገር መወደዱ፤ እህል ከጎተራ ሲጠፋ፤ ፍሬ ባትሰጥ መሬት ታርሳ፤ ቀና ብሎ ዓይን ሲያይ፤ ደመና የለም በላይ፤ ምድር ከሰማይ ይጠብቃል፤ ሰማይ በምድር ላይ አፍጥጧል፤ ጊዜው ቢመስል የዝምታ፤ አምላኬ ምድርን የረሳ፤ ግን ጨለማው መበርታቱ፤ ሊነጋ ነው ለሊቱ። አያለው |ሳሙኤል ተ/ሚካኤል @yedestaye_elilta
Показати все...
Samuel Tesfamichael - The Kingdom Voice_ Ayalew oGRCY_N9LAo.m4a10.30 MB
. ስምህ የፀና ግንብ ነው ተከስተ ጌትነት | ቁ-3 [1994] 🕑-5:23Min💾-5.0MB
Показати все...
4_6048595991915983249.m4a4.98 MB
Показати все...
Kenean Abiy - Simihin Terahu || ከነዓን አብይ - ስምህን ጠራሁ || Ethiopian Protestant Mezmur

በፕሮቴስታንት ቲዩብ የሚቀርቡ ድንቅ መዝሙሮችን እና መጸሀፍ ቅዱሳዊ መልእክቶች ለመከታተል SUBSCRIBE የሚለውን ይጫኑ፡፡ Please don't forget to SUBSCRIBE to Protestant Tube spiritual YouTube Channel. GOD BLESS YOU, WE LOVE YOU. Enjoy! #KeneanAbiy #SubscribeOurChannel #ProtestantTube #ProtestantMezmur #EthiopianProtestantGospelSongs #AmharicMezmur #GospelSongs #EthiopianMezmur #AmharicMusic

ሳይፀልዩ ማደር የተራበ ነብር ከሩቅ ተመልክታ ሚዳቆ ፀለየች "አውጣኝ አውጣኝ" አለች ለፈጠራት ጌታ ነብሩም ተርቦ ወደ አምላኩ ቀርቦ አንጀቱ ከሆዱ እንደተጣበቀ ፈቅዶ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ የሁላችን ሰሪ ፀሎታቸውንም ሰማቸው ፈጣሪ አምላክም በድምጹ ሚዳቆዋን አላት "እሩጠሽ አምልጪ ከበረታው ጠላት።" ነብሩንም አለው "እሩጥ ተከተላት ምግብ አድርገህም ብላት" ሚዳቆዋ ስትሮጥ ከነብር ለማምለጥ ነብሩም ሲከተላት ሆዱን ሊሞላባት ቋጥኙን ስትዘል እግሯ ተስፈንጥሮ ሆዱን ብትረግጠው የተኛ ከርከሮ ከእንቅልፉ ሲነቃ ልክ ሲደነብር ጉሮሮውን ያዘው የፀለየው ነብር አውጣኝ ያለው ወጥቶ አብላኝ ያለው በላ ሳይፀልይ ያደረው ከርከሮ ተበላ!
Показати все...
01 yosef bekele.mp35.94 MB
" ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:17)
Показати все...
" የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:16)
Показати все...
" አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:15)
Показати все...