- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
@ye_Alem_Birhan @ye_Alem_Birhan @ye_Alem_Birhan
ለኔ የምታስበው ይበልጣል ለሰው የማይቻል ላንተ ይቻላል እኔ ዝም ብዬ እጠብቃለሁ መታመኛዬን ባንተ አደርገዋለሁ ጌታን እጠብቃለሁ*2 አንተን እጠይቃለሁ*2 የሳቁ ነበሩ ባንተ ስታመን ትፈታዋለህ እንቅቆልሼን ጠላቴም ወዳጄም ስታስበኝ አዩ የሚያመልከው አምላክ ለካ ይሰማል አሉ ስለቴን ሁል ጊዜ እፈጽማለሁ ለስምህ ዘላለም የኔ ጌታ እዘምራለሁ አቤቱ አንተ ጸሎቴ ሰምተሃል የልመናዬን ድምጽ ከላይ አድምጠሃል ታዲያ የሰው ማዳን ከንቱ ነው ባገኘኝ መከራ ረዳቴ ጌታ ነው የመከራው ዘመን አለፈ ያለቀሰ😭እንባው ታበሰ😂 በሃዘን 😢በሮሮ የተሞላ ዛሬ ለማመስገን እንደሱ የለም🙌 ተመስገን ይላል🙏 የተደረገለትን እያየ ተባረከ ይላል የተደረገለትን እያየ ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ከአፌ አይታጣም የካሳ ጌዜ ይሆናል ቀን ቀጥሮ ወደኔ ሲመጣ እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በለሊት የሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል አምናለሁ ላይተወኝ ደግሞ ላይጥለኝ ___ ዘማሪ Jona ሙዚቀኛ Dani @YeAlemBirhan @YeAlemBirhan