GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Відкрити в Telegram
1 421
Підписники
+124 години
+87 днів
-630 день
Архів дописів
Glow✨Yerer kg ✨some morning activities and 📖Story time📚
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የግሎው ት/ቤት ቤተሰብ በሙሉ፣
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
“እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” - ሉቃስ 2፡10-11
"ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" - ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6መልካም የገና በዓል!! #CHRIST_THE_REASON_FOR_THE SEASON!
በግሎው ሽቦ ኤጀርሳ ት/ቤት አስቸጋሪ ተማሪ እና ታታሪ ተማሪ በመሆን በአስተማሪዎች የተሰራ አስተማሪ ድራማ
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
