cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Painter Mikiyas Art Studio

PM ART STUDIO- Provides short and medium-term fine art training. Also, it prepares the art exhibition and consultation forums.In addition, it offers sale canvas paintings of various (realistic) contents and sizes prepared by the artist Mikiyas.

Більше
Рекламні дописи
228
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ልጆቻችሁን በጥብቅ ተከታተሉ! ለወላጆች. . . የልጆቻችሁን ጥሩ መሆን፣ የፍቅር ልጆች መሆንና ታዛዥ መሆን በድብቅ ሊያደርጉትና ሊደረግባቸው ከሚችሉት ነገሮች ጋር በፍጹም አታምታቱ፡፡ በሌላ አገላለጽ ልጆቻችሁ ከላይ የተጠቀሱትንና መሰል መልካም ባህሪያት እየገለጹ ሳለ በስውር ግን አጥፊ ሁኔታ ውስጥ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የሚከተሉትን ሃሳቦች እንደመንደርደሪያ በመውሰድ አስቡበት፡፡ ልጆቻችሁ ላይ መልካምነትን፣ ፍቅርንና ታዛዥነትን እያያችሁ . . . 1. መጥፎ ልማድ ሊያዳብሩ ይችላሉ፡፡ የፖርኖግራፊ፣ የአደንዛዥ እጽና የመሳሰሉት ነገሮችን እየተለማመዱ ከእናንተ ጋር ግን እንደቀድሞው “በጨዋነት”፣ “በፍቅርና” እና “በታዛዠነት” ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ፣ ካለማቋረጥ የልጆችን ስልክ አጠቃቀም ተቆጣጠሩ፣ የባህሪይ ለውጥ ሲያሳዩ በሚገባ ተከታተሉ፣ ለብቻቸው መሆንን የመፈለግን ሁኔታ በቅርብ አጢኑ. . . ፡፡ 2. በመጥፎ ጓደኛ ተጽእኖ ስር ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ ቀስ በቀስ ባህሪያቸውን ለመጥፎ ከሚለውጡ ልጆች ጋር እያሳለፉ ከእናንተ ጋር ግን እንደቀድሞው “በጨዋነት”፣ “በፍቅርና” እና “በታዛዠነት” ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ፣ ጓደኞቻቸው ማን እንደሆኑ ለይታችሁ እወቁ፣ አዲስ ጓደኛን ሲይዙ እንዲያሳውቋችሁ አድርጉ፣ ከጓደኞቻቸው የሚመጡ ግፊቶችን እንዲያሳውቋችሁ መንገድን ጥረጉ፣ አውሯቸው. . . ፡፡ 3. የተለያዩ ጥቃቶች ከሰዎች ሊደርስባቸውና ላይነግሯችሁ ይችላሉ፡፡ በትምህርት ቤት ጉልበተኛ የአካል ጥቃት፣ በዘመድና በቅርብ ሰው የወሲብ-ነክ ጥቃት፣ በአስተማሪና በሌላ “ባለስልጣን” የስነ-ልቦና ጥቃትና የመሳሰሉትን እያስተናገዱ ለእናንተ ሳይነግሯችሁ ከእናንተ ጋር ግን እንደቀድሞው “በጨዋነት”፣ “በፍቅርና” እና “በታዛዠነት” ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ፣ እቤት ከሰው ጋር ትታችሁ የምትወጡትን የልጆች ሁኔታ በሚገባ አስቡበት፣ ማንም ሰው ተገቢ ያልሆነ ቦታ ሲነኳቸውም ሆነ ተገቢ የልሆነ ሃሳብ ሲያቀርቡላቸው በግልጽ መንገር እንዳለባቸው አሳስቧቸው፡፡ በልጆቻችሁ ላይ የስነ-ልቦናም ሆነ የአካል ጥቃት አታድርሱ፡፡ መሰረታዊና አስፈላጊ ነገሮችንም በመከልከል አትጉዷቸው፡፡ ነገር ግን ተገቢ ያልሆነን ነገር እንዳያደርጉ በመከልከልና ተገቢውን ነገር እንዲያደርጉ በመጫን ብትጎዷቸው ጉዳቱ ጤናማና ለውጤት የሆነ ጉዳት እንደሆነ አስቡ፡፡ ትምህርት ቤት፣ ጓደኛም ሆነ ማሕበራዊ ሚዲያ በእነሱ ላይ ከሚያመጣው ተጽእኖ ይልቅ በበለጠ ሁኔታ እናንተ ተጽእኖን ማድረግ እንደሚገባችሁ አትዘንጉ፡፡ አለበለዚያ መቼ እንዳመለጧችሁ ሳታውቁ ታጧቸዋላችሁ፡፡ (በዶ/ር ኢዮብ ማሞ)🔆እየጠየቁ መኖር መልስን፣ መልስን ፈልጎ ማግኘት ዕውቀትን፣ እውቀት ነፃነትን፣ ነፃነት ሙሉ ስብዕናን፣ ሙሉ ስብዕና ሠላምና እርካታን፣ እርካታ ደግሞ ደስተኛ ሆኖ መኖርን ያስገኛል፡፡ አብረን እንደግ !
Показати все...
Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Painter Mikiyas SA is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: INTRODUCTION OF VISUAL ART Time: Jan 6, 2023 19:00 Djibouti Join Zoom Meeting https://us05web.zoom.us/j/6406886342?pwd=NUNtdXpTTExJaFhqZmFRUXVyK1dmdz09 Meeting ID: 640 688 6342 Passcode: 1000
Показати все...
Показати все...
ስነ ስህላዊ የውይይት መድረክ "INTRODUCTION OF VISUAL ART" online berifing

Friday 06/01/2023 19:00 ቀን - ዐርብ 28/04/2015 ዓ/ም ሰዓት - ከምሽቱ 1፡00

https://us05web.zoom.us/j/6406886342?pwd=NUNtdXpTTExJaFhqZmFRUXVyK1dmdz09

Painter Mikiyas SA is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: INTRODUCTION OF VISUAL ART Time: Jan 6, 2023 19:00 Djibouti Join Zoom Meeting https://us05web.zoom.us/j/6406886342?pwd=NUNtdXpTTExJaFhqZmFRUXVyK1dmdz09 Meeting ID: 640 688 6342 Passcode: 1000
Показати все...
Join our Cloud HD Video Meeting

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, conference, huddle, and training rooms, as well as executive offices and classrooms. Founded in 2011, Zoom helps businesses and organizations bring their teams together in a frictionless environment to get more done. Zoom is a publicly traded company headquartered in San Jose, CA.

Repost from Muya space
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏆🏆🏆🏆🏆🏆Congratulation!!!!!!🏆🏆🏆🏆🏆🏆 The winner is Painter Mikiyas!!! You will be communicated in the inbox. @muyaspace
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.