cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Tesfa fana ተስፋ ፋና የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤናና የኪነ ጥበባት ማአከል

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
168
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የአገሬ ጀግና ሀበሻ ነኝ ✊✊ 👉ሀሳብ አስተያየት ለማድረስ @NS7654 https://t.me/joinchatjegna
Показати все...

የተስፋ ፋና ውድ ልጅ ማሎአችን ተመርቆልናል .... እንኳን ደስ አለን.... እስኪ congra እንበለው😍😍😍👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👌👌👌💪💪congrats malo!
Показати все...
* የሥነ ጹሁፍ ምሽት ዝግጅት * ============================= ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !! እንደተለመደው ተስፋ ፋና የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤናና የኪነ ጥበብ ማዕከል በየ15 ቀኑ የሥነ ጹሁፍ ምሽት እያዘጋጀ ለጥበብ አፍቃሪያን እንደሚያቀርብ ይታወቃል። በመሆኑም፦ የታህሳስ ወር 2ኛው ዙር በዚህ ሣምንት :- ቀን :- ዓርብ ታህሳስ 23-04-2013 ዓ.ም፡፡ ሰዓት :- ምሽቱ 12፡30 ሰዓት ፡፡ ቦታ :- ወልቂጤ ብሩክ ህንፃ ማራኪ ካፌ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። በእለቱ :- * በዝክረ ታሪክ ዝግጅታችን ታላላቅ የሀገር ባለውለታዎች ይታሰባሉ፣ * ግጥሞች፣ * የወግ ስራ እና ሌሎችም እጅግ ማራኪ የስነ-ፁሁፍ ስራዎች ተሰናድተው ይጠብቆታል። በመሆኑም በወልቂጤ ከተማና አካባቢው የምትገኙ የሥነ-ፁሁፍ አፍቃሪያን ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል፡፡ ***ስትመጡ ማስክ ማድረጎዎን እንዳይዘነጉ!!
Показати все...
✍✍ኑ...የሥነ-ፁሁፍ ምሽት አለ...!✍✍✍ * የሥነ ጹሁፍ ምሽት ዝግጅት * ============================= ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !! ተስፋ ፋና የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤናና የኪነ ጥበብ ማዕከል በየ15 ቀኑ የሥነ ጹሁፍ ምሽት እያዘጋጀ ለጥበብ አፍቃሪያን እንደሚያቀርብ ይታወቃል። በመሆኑም፦ የታህሳስ ወር 1ኛው ዙር በዚህ ሣምንት :- ቀን :- ዓርብ ታህሳስ 02-04-2013 ዓ.ም፡፡ ሰዓት :- ምሽቱ 12:15 ፡፡ ቦታ :- ብሩክ ህንፃ ማራኪ ካፌ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። በእለቱ :- * በዝክረ ታሪክ ዝግጅታችን ታላላቅ የሀገር ባለውለታዎች ይታሰባሉ፣ * ግጥሞች፣ *መነባነብ * የወግ ስራ እና ሌሎችም እጅግ ማራኪ የስነ-ፁሁፍ ስራዎች ተሰናድተው ይጠብቆታል። በመሆኑም በወልቂጤ ከተማና አካባቢው የምትገኙ የሥነ-ፁሁፍ አፍቃሪያን ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል፡፡ ***ስትመጡ ማስክ ማድረጎዎን እንዳይዘነጉ!!
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.