cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

FØR ÊVÊRY MØØD😎

Here guys 😁😁😁😁 U r gonna love this channel 😃😁 For every mood 🤣😅🤗😫😏😭 . 1:00 ●━━━━━━─────── 4:26 ⇆ㅤㅤ ㅤ ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤ ↻ ? 😍 @nahi231s @the_lit1 ማንኛዉም አስተያየት @yoo4life For spam @YOO4LIFE_bot Join join 👅 Share share😘😘😘

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
351
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

3.62 MB
ስሚኝ ልክ እንደ እህትሽ ሂወት አጭር ናት በጣም አጭር የምትነግሪውን ዛሬ ንገሪው ደጋግመሽ።የምትልኪለትን ዛሬ ላኪለት ለነገ ሳትይ ምናልባት ያለችሽ ቀን ዛሬ ብትሆንስ ታውቂያለሽ አለም ላይ ብዙ አስማቶች አሉ የአስማቶች ሁሉ አስማት ፍቅር ነው ሁሉንም ይመራል ሁሉንም አስማት ያከሽፋል ስለዚህ ዛሬውኑ ተናገሪ ከ legend of the seccer የተወሰደ
Показати все...
ለፍቅረኛዬ ለረጅም ደቂቃ ቁጭ ብዬ ስላነተ ሳስብ ግርም ይለኛል፡፡ ትምህርቴንም እኮ ተውኩት ማለት እችላለው፡፡ ማታ ማታ ደብተሬን ገልጬ ላጠና ስል አንተ መተህ ከገለጥኩት ወረቀት ላይ ተለጥፈህ አገኘሃለው፡፡ ያን ግዜ ጥናት የሚባለው ነገር ይረሳና ፍዝዝ ማለት እጀምራለሁ እንዲሁም በሀሳብ ጭልጥ ብሎ መሄድን አመጣለው፡፡ ስማኝ ውዴ ከማንም በላይ እንደምወድህና እንደማፈቅርህ እወቅልኝ፡፡ በደምብ አድርገህ ታውቀኛለህ ከመተያየት ባለፈ ትንሽም ብትሆን ሰላምታ አለን፡፡ እንደዛም ሆኖ የኔ ሀሳብ ረጅም ሆነና ፍቅር የሚባለውን ነገር ልቤ ፈጠረ እናም ልቤ በግድ እንድወድህ አደረገኝ፡፡ አምላኬን የኔ እንድትሆን እለምነዋለሁ
Показати все...
9.68 KB
2.08 MB
Ain't nobody gon' love you like I love you Ain't nobody gon' want you like I want you Ain't nobody gon' trust you like I trust you Ain't nobody...
Показати все...
Moonlight CD 1 TRACK 1 (128).mp33.73 MB
2.31 MB
ሴጣን : ምን አድርገህ ነው ወደ ሲኦል ወደ አኔ ያመጡህ? እሱ : sex video አውርጄ🙊 ሴጣን : ምን? ለዚህ ቀላል ሀጥያት ነው ሲኦል ያስገቡህ? እሱ : videoን ያወረድኩት በ ቤተክርስቲያን wifi ነው ከዛ space ሲሞላብኝ መፅሃፍ ቅዱስን delete አረኩት። ሴጣን : በየሱስ ስም😳 😂😂😂😂 ይሄን እና የመሳሰሉ ቀልዶችን ለማግኘት Join ብለው ይቀላቀሉን👇👇👇
Показати все...
💕💕💕💕💕💕💕💕💕 ...አንተ ስሜትህን መናገር እንደማትችለው ሁሉ እኔም ስላንተ የሚሰማኝን መደበቅ አልችልም..አልዋሽህም በትንሹ ነገር ተናድጄብህ ስላንተ ላለማሰብ ስሞክር በሆነ አጋጣሚ ያንተን ደህንነት የሚጠይቀኝ ሰው አላጣም..እኔ ደና ሆኜ ካላዩኝ ፍቅርሽ ደህና ነው ይሉኛል .. 💕💕💕💕💕💕💕💕 ግን የተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ አያሳምኑም አይደል ?????????????????????!!!!! .... እራስ ወዳድ አትበለኝና ማንነቴን እወደዋለሁ..እሱ ስለኔ አያስብምና ልርሳው አልልም..አይወደኝምና ልራቀው አላልኩም አሁንም እያሰብኩህ ነው.. ....አንተ ምንም ባይመስልህም ግን ለኔ ሁሉም ነገር ትርጉም አለው ...ይህንን የምልህ ምንም በማስመልከት ሳይሆን የምልህ ሁሉ ቀልድ እንደሚመስልህ ስለማውቅ ነው.. #ሲፓራ❤❤ @mastawshaye
Показати все...