የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Відкрити в Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Показати більше2 642
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+5130 день
Архів дописів
ቅዱስ ሚካኤል በኦሎምፒክ መንደር ነገሰ 🙏
=========
በትውልድ ኢትዮጽያዊ በዜግነት ባህሬናዊት የሆነችው እህታችን በ10ሺ ሜትር በ2ኛ ደረጃነት ጨርሳ የብር ሜዳሊያ ክብር በተቀዳጀችበት ቅጽበት
የኢዮር፣ የኤረር፣ የራማውን ልዑል፣ የዳንኤልን አጽናኝ፣ የሙሴ መሪ የሆነው ስለህዝብ ልጆች የሚቆመውን የኢዮር፣ የኤረር፣ የራማው ልዑል የቅዱሳን መላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ በሞገስ እና በልእልና በኦሎምፒክ መንደር ክብሩን ገልጣለች።
// በአንዲት ቅድስት ቤተክስቲያን እናምናለን //
በሰንበት ት/ቤታችን ሕጻናት ክፍል የተዘጋጀ መዝሙር በቅርብ ቀን ይጠብቁን
ዛሬ በሰንበት ት/ቤታችን አዘጋጅነት በየወሩ በ16 የሚደረገው የአውደ ምህረት ጉባያችን ባማረና በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል
የደብራችን ስብከተ ወንጌል አገልጋይ በመምህር ዲ/ን አበበ ትምህርትና በወንድማችን ካሳሁን እሸቱ ሥነ ጽሑፍ ቀርቧል
ለወሩ ደግሞ ያድርሰን
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ጽሕፈት ቤት ግንባታ ለመርዳት የምትፈልጉ እንዲሁም በጎ ነገርን ማድረግ ፈልገው አስታዋሽ የሚፈልጉ በስራ ቦታችን ወይም በምንኖርበትም አካባቢ ዕርዳታን በዚህ በጠቀስነው አካውንትን ብቻ መጠቀም ገንዘብ ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ
1- 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
👉 ሂሳብ ቁጥር = 1000375969533
👉 የሂሳቡ ባለቤቶች = ደረጄ ኤቢሳ &/or አለማየሁ ዳዊት &/or ሩት ሞገስ
2- 👉 አቢሲኒያ ባንክ
👉 ሂሳብ ቁጥር = 38665669
👉 የሂሳቡ ባለቤቶች = ደረጄ ኤቢሳ &/or አለማየሁ ዳዊት &/or ሩት ሞገስ
3- 👉 ዳሽን ባንክ
👉 ሂሳብ ቁጥር = 5128193025011
👉 የሂሳቡ ባለቤቶች = ደረጄ ኤቢሳ &/or አለማየሁ ዳዊት &/or ሩት ሞገስ
ስለምታደርጉልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
በአባቶቻችን ጸሎት ሕንጻ ግንባታው ተጀመረ
==================
በጸሎት፣ በጉልበት፣ በሙያችሁና በሃሳባችሁ አብራችሁን ሁኑ
እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
"በጎውን ማን ያሳየናል የሚሉ ብዙ ናቸው" መዝ 4፥6
==============
ዛሬ የሰንበት ት/ቤታችንን ዩኒፎርምና ጥንድ ድርብ በማጠብ የበረከት ስራን ሲሳተፉ የዋሉ ወንድምና እህቶቻችን...
እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
