uk
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Відкрити в Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Показати більше
2 619
Підписники
+324 години
+207 днів
+3730 день
Архів дописів
የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ
+7
የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተገኙበት ተከበረ። ©የብጹዕ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ሐሙስ 1.ጸሎተ ሐሙስ ይባላል ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ ጸሎተ ሐሙስ ይባላል። 2.ሕጽበተ ሐሙስ ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህት
ሐሙስ   1.ጸሎተ ሐሙስ ይባላል ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ  ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።   2.ሕጽበተ ሐሙስ ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑ  ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል።  3.የምስጢር ቀን ይባላል ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የሆነው የቅዱስ ቁርባን ምስጢር  በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል። 4. የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ  የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል።  5.የነጻነት ሐሙስ ይባላል። ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነ  የነጻነት ሐሙስ ይባላል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ከተዘጋጀው ዲጂታል መጽሔት ላይ የተወሰደ በምክሩ አበጋዝ ''ሐዋርያቲሁ ከበበ እግረ እግረ አርዳኢሁ ሐጸበ ኮኖሙ አበ ወእመ ወመሐሮሙ ጥበበ ሐዋርያቱን ሰበሰባቸው የአርድእቱ
+2
በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ከተዘጋጀው ዲጂታል መጽሔት ላይ የተወሰደ በምክሩ አበጋዝ ''ሐዋርያቲሁ ከበበ እግረ እግረ አርዳኢሁ ሐጸበ ኮኖሙ አበ ወእመ ወመሐሮሙ ጥበበ ሐዋርያቱን ሰበሰባቸው የአርድእቱንም እግር አጠበ አባትና እናት ሆናቸው ጥበብንም አስተማራቸው'' ቅዱስ ያሬድ

60 ሰንበት ትምህርት ቤቶች በጋራ በመሆን የሆሣዕናን በዓል አከበሩ። የ2017 ዓ.ም "ሆሣዕናን ከሕፃናት ጋር "መርሐ ግብር  በጽ/ጽ/ሐዋርያት እና ጎላ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት በድምቀት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩም ላይ ከ60 በላይ ሰንበት ት/ቤቶች እንዲሁም ከ2500 በላይ ሕፃናት ተሳታፊ ሆነዋል። በበዓሉ ላይ መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ይታገሱ ደሴ ''ከሚጠቡና ከሕፃናት አንደበት ምስጋና ለራስህ አዘፋጀ ህ'' በሚለው የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት መዝሙር መነሻ አድርገው የሕፃናትን ምስጋና የሚከለክልን ኃይልን በአጽንኦት በሕብረት ልንዋጋው ያስፈልጋል በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። በተለያዩ አጥቢያ ሰንበት ት/ቤቶች፤ በተለያየ ቋንቋ የተዘጋጁ መዝሙሮች  ፤ ኪነ ጥበባዊ ሥራዎች ፤ አውደ ርዕይና እና ትምህርት ቀርበዋል። የአ/አ/ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት

🔸 ወርሐዊ የጸሎት መርሐ ግብር በጸሎተ ሐሙስ ዕለት🔸 የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት ወር በገባ በ 11 ወርሐዊ ጸሎት እንዳለን የሚታወቅ ነው፤ ነገር ግን በዚህ ወር የሚውለውን ወርሐ
🔸 ወርሐዊ የጸሎት መርሐ ግብር             በጸሎተ ሐሙስ ዕለት🔸 የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት ወር በገባ በ 11 ወርሐዊ ጸሎት እንዳለን የሚታወቅ ነው፤ ነገር ግን በዚህ ወር የሚውለውን ወርሐዊ ጸሎት በጸሎተ ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም የምናደርስ ስለሆነ ላልሰሙት አሰምታችሁ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። በዕለቱም ጸሎቱ፣ ምንባባቱና ስግደቱ እንደ ተለመደው ይከናወናሉ፡፡ 🔸ቦታ፦ በጸበል ቤት 🔸ሰዓት፦ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ።    የመዝሙር አገልግሎት እና የዜማ             ትምህርቶች ሥልጠና ክፍል ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ይህን QR ኮድ ተጠቅመው ስካን በማድረግ የዩቲዩብ ቻናላችንን ማግኘት ይችላሉ።
ይህን QR ኮድ ተጠቅመው ስካን በማድረግ የዩቲዩብ ቻናላችንን ማግኘት ይችላሉ።

የጸሎት መርሐ ግብር እለት ለውጥ  መልዕክት የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት ወርሐዊ የበዓለ ቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ በአስራ አንድ ወርሐዊ ጸሎት እንዳለን የሚታወቅ ነው ነገር ግን በዚህ ወር የሚውለውን ወርሐዊ ጸሎት በጸሎተ ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ስለሆነ ሐሙስ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።    የመዝሙር አገልግሎት እና የዜማ             ትምህርቶች ሥልጠና ክፍል ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የጸሎት መርሐ ግብር እለት ለውጥ መልእክት የተከበራችሁ የሰንበት ት/ት ቤታችን አባላት ወርሐዊ የበዓለ ቅዱስ ሚካኤል ዋዜማ በአስራ አንድ ወርሐዊ ጸሎት እንዳለን የሚታወቅ ነው ነገር ግን በዚህ ወር የሚውለውን ወርሐዊ ጸሎት በጸሎተ ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ስለሆነ ሐሙስ እንድትገኙ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በሰንበት ት/ቤታችን የተዘጋጀውን የሕማማት ዲጂታል መጽሔት እንዲያነቡ እንጋብዛለን 👆 በpdf አያይዘናል። በዌብ ሳይት ገጻችን ላይም ያገኙታል።
በሰንበት ት/ቤታችን የተዘጋጀውን የሕማማት ዲጂታል መጽሔት እንዲያነቡ እንጋብዛለን 👆 በpdf አያይዘናል። በዌብ ሳይት ገጻችን ላይም ያገኙታል።

''ናርዶስ ''    ቁጥር 2 በሰ/ት/ቤታችን የተዘጋጀች ዲጂታል መጽሔት ሰሙነ ሕማማትን ትኩረት በማድረግ የተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችንም እንድናነብ ተጋብዘናል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com