cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Nahoma Dramatic

🙏Welcome ብያለው 😍 🤫ይህ የናሆማ ድራማቲክ ቻናል ነው🤗 🔥የ youtube video 🔥ጥቅሶች 🔥የቲክቶክ video 🔥አዳዲስ ሙዚቃዎች ያገኙበታል ተቀላቀሉና 🤴🏻Creator 👉 @nahoma_dramatic 🧏‍ ወደ ከፍታው ከdramatic 👉follow us on youtube https://youtube.com/channel/UCz7vPdvDMSkzF7BDkG50V

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
204
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ:: ባለሀገርነት ይህ ነው IIIው ሀገሩ እግዚአብሔር ነው እግዜር ሀገሩ ፍቅር III ፍቅር ግን የለው ሀገር ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር የፈጠረኝ እንዳለው IIIው አታደርጊኝ ምነው የፍቅር ቃል አያልፍ ዘንድ አለም ያልፋል ከአንቺ በፊት ነበር ስሜ IIIው ነህ ይላል ፍቅር ሳይኖረው ሀገር ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ::
Показати все...
ስጋው ላይ መድረስ ያልቻለች ድመት🐈 "ለነገሩ አርብ ነው" አለች አሉ 😅😅
Показати все...
ጨነቀኝ ጠበበኝ ጠፋኝ የምልህ እወቅልኝ ባክህ እንደምወድህ 😍😍😍 #Ram
Показати все...
አንተ ደስተኛ እንድትሆን የግድ የምትፈልገው ሁሉ መሳካት የለበትም። ቀንህን ማሳመር ከፈለክ እጅህ ላይ ስላለው ነገር በጎ ነገር አስብ፤ አቅም አለህ፣ ወጣት ነህ፣ ብዙ ነገር መቀየር ትችላለህ ከሁሉ በላይ ደግሞ እየተነፈስክ ነው! በዚህ አለም አንዳንድ ነገሮች የጎደሉህ ቀን ነው እንደነበሩህ ራሱ የምታውቀው፤ ለምሳሌ ስትታመም ነው ለካ ጤነኛ መሆን ወሳኝ ነገር እንደሆነ የሚገባህ። ወዳጄ የተሰጠህን ተመልከትና ቀንህን አሳምረው! መልካም ቀን #Ram
Показати все...
ወዳጅ ተመስሎ እየዋለጎንህ አንዳንድ ሰው አለ በሽታ ሚሆንህ
Показати все...
ተስፋ መቁረጥ መነሻ የሌለው ውድቀት መፅናኛ የሌለው ሀዘን መጠገኛ የሌለው ስብራት ነው!
Показати все...
በሩስያና በዩክሬን ጉዳይ አስመልክቶ ባልና ሚስት አልጋቸው ላይ ምን አወጉ? ጆን ጊያን የተባለ በፌስቡክ ይሄን ፅፏል; ከመተኛቴ በፊት ባለቤቴ እንዲህ አለችኝ; "ይህች ሩሲያ በጣም መጥፎ አገር ናት።ዩክሬናውያን ኔቶን ለመቀላቀል ከፈለጉ መብታቸውና እና ነፃነታቸው ነው። ሩሲያ ጣልቃ የመግባት መብት የላትም.። ኔቶ ሩሲያ ዩክሬንን ለመውረር የተጠቀመችበት ሰበብ ነው። " አለችኝ ለባለቤቴ መልስ አልመለስኩም ። ወደ ኩሽና ሄድኩና ቢላዋ ይዤ ወደ አልጋው አጠገብ ሄድኩ።ከዚያም "እንተኛ "አልኩኝ። ሚስቴ በከፊል በተሸፈኑ አይኖቿ ተመለከተችኝ ። "ቢላ ይዘህ እንዴት ትተኛለህ ?" አለችኝ ። "አትጨነቂ።እንተኛ። ቢላ ይዞ መተኛት የኔ ጉዳይ ነው። መብቴም ነው ።ነፃነቴንም አትጋፈፊ " አልኳት ። ሚስቴም " አንተ ቢላ ይዘህ ስትተኛ እንዴት ልተኛ እችላለሁ? በድንገት ብትቆርጠኝስ ወይስ ወግተህ ብትገለኝስ ? " አለችኝ። " አየሽ አንቺ የራስሽን ባል እንኳን አታምኒውም። ሩሲያ ዩክሬንን እንድታምን እንዴት ትጠብቃያለሽ? " ዩክሬን ኔቶን አባል ሆና አሜሪካን ጨምሮ ሌላችም አባላት ከባድ መሳሪያ ወደ ዩክሬን ቢያስገቡ ሩስያ እንዴት በሰለም እንቅልፍ ትተኛለች? "አልኳት ። @bbc_amharic1
Показати все...
እንደነበር የሚኖር የለም ነገሮች ሁሉ በጊዜያቸው ይቀየራሉ አዲስ እንዳይሆንብህ ዝግጁ ሁን https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
Показати все...
አንዳንዶች ለቀልድ ብለው የሚወረውሯቸው ቃላቶች የተዳፈኑ ቁስሎችን እንደሚቀሰቅሱ በጭራሽ አያስተውሉም https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
Показати все...
ፈልገህ ያጣህው ነገር ምናልባትም ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ ብለህ በፀለይከው ፀሎት ይሆናል ያጣህው። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
Показати все...