cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Grade 12 Ethiopia

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
840
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ,የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን እየተማሩ ያልተገደበ የኢንተርኔትና የድምፅ ጥቅል ያሸንፉ!! ✅ የዚህ ሳምንት ሽልማት ያልተገደበ የኢንተርኔት ጥቅል(package)። ጥቅሉን ለማሸነፍ: ✅ ወደ 9677 OK ብለው ይላኩ። 🎁 የሳምንቱ ዕጣ አሸናፊ ከሆኑ የኢንተርኔት ጥቅል ወይም የድምፅ ጥቅል ወደ ስልኮ ይላክሎታል:: 🎉 መልካም እድል 🎉
Показати все...
🎁 ይመዝገቡ 🆓 ነፃ ጥቅሎችን ያሸንፉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Campus Twin ምንድነው ??? Campus Twin ➖ ከናንተ ጋር ተመሳሳይ ዩኒቨርስቲ የደረሳቸው ስንት ተማሪዎች እንደሆኑ እና እነማን እንደሆኑ የምታውቁበት #Feature ነው ። በተጨማሪም : 1️⃣ ዩኒቨርስቲ አብራችሁ ከገባችኋቸው ተማሪዎች ደረጃችሁን የምታውቁበት 2️⃣ ቶፕ 10 ተማሪዎችን ስንት እንዳስመዘገቡ እነማን እንደሆኑ የምታውቁበት 3️⃣ ከት/ቤታችሁ ማን ማን የተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ እንደተመደበ የምታውቁበት #Feature አካተናል። ✅ ማን ማን ከኔ ጋር ተመድቧል❓ ✅ ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡትስ እነማን ናቸው❓ ✅ ከተመደብኩበት ዩኒቨርስቲ የኔስ ደረጃ ስንት ነው❓ ♨️ መልሱን ለማወቅ ⤵️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🤖 @Exampreparationbot 🤖 @ethioexambotbot 🤖 @EthioExamResultBot 🤖 @CampusGeeksBot 🤖 @neagovetbot 🤖 @Neagovet_bot 🤖 @Ethioresultbot 🤖 @examplus_bot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➡️ በመጀመሪያ "Admission Number" ያስገቡ ➡️ በመቀጠል "Placement Result" ወይም "የምደባ ውጤት" የሚለውን ይምረጡ፣ ➡️ ቀጥሎ የሚመጣላችሁን ምርጫ በመቀያየር ሁሉንም #Feature መጠቅም ይችላሉ። ➖➖➖➖➖➖➕➖➖➖➖➖➖ @EthioStudents @Ethiostudents
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🆕 የ 2013 የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ዉጤት መለቀቁ ይታወሳል ፤ ከዉጤቶቻችሁ በመነሳት የተለያዩ ደረጃዎች እና ዳታ Analysis በሁሉም ቦቶቻችን ማቅረብ እንጀምራለን። ካቀረብንላችሁ መካከል አንዳንዱ የሚከተሉትን ይመስላል፤ 1️⃣ የሃገር አቀፍ ደረጃ / national Rank 2️⃣ የት/ቤት ደረጃ / School Rank 3️⃣ ተመሳሳይ ዉጤት / Score Twin 4️⃣ ከዚህ ነጥብ በላይ ስንት ሰው አለ ? 5️⃣ የምደባ ግምቶች እና የመሳሰሉት! ያስመዘገባችሁትን ደረጃ ለማየት ወደቦቶቻችን ጎራ ይበሉ። ⬇️⬇️⬇️⬇️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🤖 @neagovetbot 🤖 @Neagovet_bot 🤖 @Ethioresultbot 🤖 @examplusbot 🤖 @ethioexambot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @EthioStudents @EthioStudents
Показати все...
📌በነገው ዕለት ጳጉሜ 3 የመልካምነት ቀንን በማስመልከት 🍞 በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ቦታዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የሸገር ዳቦ በነጻ ለህብረተሰቡ ይከፋፈላል፡፡ 🚍 የአንበሳ እና የሸገር አውቶቡሶች በሁሉም አቅጣጫ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡ 🚖 በአዲስ አበባ የሚገኙ ከ1600 በላይ ቢጫ ታክሲዎች በራሳቸው ተነሳሽነት ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ረፋዱ 4፡00 ድረስ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡
Показати все...
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል‼️ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ተራዝሟል ? የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ግዜ አለመራዘሙን ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ገልጿል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ሐምሌ 06/2013 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ፤ ፈተናው በጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል ማለታቸው አይዘነጋም። ሰሞኑን ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እንደተራዘመ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው መረጃ ሐሰት መሆኑን የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ገልጸዋል። "የተቀየረ ነገር የለም" ያሉት ዳይሬክተሩ፤ "እስካሁን ያለው መረጃ ፈተናው በጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ነው" ብለዋል። የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር፤ 620 ሺህ ተማሪዎች ለብሔራዊ ፈተናው እንደሚቀመጡ መገለጹ ይታወሳል።
Показати все...
በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው የትምህርት ሒደት ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ተገለጸ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ ማለዳ አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ላይ በፈረቃ ሲሰጥ የነበረው ትምህርት እና ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው የቀናት ቁጥር በሳምንት ወደ ሦስት ቀን ተቀንሶ ተማሪዎች በቀናት ፈረቃ ተምረው ያሳለፉ ሲሆን፣ ከሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ነበረበት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ የትምህርት ጊዜውን ለመመለስ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤት መሻሻል ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ከተማ ቀውይ ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፡አዲስ ማለዳ
Показати все...
#2013EntranceExam የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል መባሉ ይታወሳል። ነገር ግን እሁን ባለው የሰላም ችግር በታቀደለት ጊዜ አይሰጥም በማለት በውስጥ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ከዚህ በፊት ቀኑን ሳይጠቅስ ጥቅምት አጋማሽ በማለት ተናግረው ነበር። ቢሆንም ግን አሁንም ላልተወሰነ ጊዜ ይረዘማል ተብሏል። 🔰ህገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏
Показати все...
በመጪው የትምህርት ዘመን የሚተገበረው አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ‼️ ከ26 ዓመታት በፊት ጀምሮ በየአምስት ዓመቱ የስርዓተ ትምህርት ክለሳ የሚደረግ ሲሆን ለስድስተኛ ጊዜ የተዘጋጀው የአጠቃላይ ትምህርት ፍኖተ ካርታም ከ2014 ጀምሮ ለአምስት ዓመታት ይተገበራል። ነባሩ ስርዓተ ትምህርት የጥራትና አግባብነት እንዲሁም የሰው ሀብት ስብዕና ግንባታ ጉድለቶች እንደነበሩበት ተወስቷል። በስርዓተ ትምህርቱ ከገበያው ፍላጎት ጋር አለመጣጣም፣ የመምህራን ብቃት ማነስ፣ በቴክኖሎጂ አለመደገፍና ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነት ሌሎች የዘርፉ ቁልፍ ችግሮች እንደነበሩ ተነስቷል። ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርትን ያጠቃለለው የአጠቃላይ ትምህርት ፍኖተ ካርታ የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ያስችላሉ የተባሉ ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎችን ማካተቱም ተገልጿል። የዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ ብሔራዊ አንድነትና ብዝሃነት፣ ጥራት ማሻሻያና የስራ ገበያ፣ ተደራሸነትና ፍትሃዊነት፣ ወጣቶችና ጎልማሶች ትምህርትና የሙያ ብቃት ማረጋጋጫ የፍኖተ ካርታው ፕሮግራሞች ናቸው። በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ግብረ ገብነት፣ ሃገር በቀል እውቀት፣ ሙያና የቀለም ትምህርት፣ ቴክኖሎጂ፣ ምርትና ተግባር፣ ጥናትና ምርምር ትኩረት የተደረገባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን ኢዜአ ዘግቧል። በጉባዔው ትምህርት ሚኒስቴር ከስድስት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ከክልል ትምህርት ቢሮዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። #SHARE @EZMEREJAET @EZMEREJAET
Показати все...
🔶 grade 11 Biology 🔶 Unit 5 short note 📌 Join and share 👇👇👇 @ethiostudents @ethiostudents
Показати все...
bio G11 U5 note.pdf5.07 KB
🔶 Grade 11 Biology 🔷 Unit 4 short Note 📌 Join and share 👇👇👇 @EthioStudents @ethiostudents
Показати все...
4_6005926101715520507.pdf4.53 MB