Tech FaF
Відкрити в Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
Показати більше4 882
Підписники
Немає даних24 години
+9257 днів
+1 65430 днів
Архів дописів
4 882
❓ቴሌግራም ማለት ምን ማለት ነው❓
📲ቴሌግራም ማለት ፈጣን መልእክት የመላላኪያ መተግበሪያ ሲሆን ከጫፍ እስከ ጫፍ ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ ውይይት ማከናወን ነው የቴሌግራም ዋና አላማው! 🔗ቴሌግራም ለAndroid፣ለiOS፣ለWindows እና ለGNU (LINUX) የመሳሰሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የተሰራ መተግበሪያ ነው! ይህ አፕሊኬሽን ለተጠቃሚዎች ይፋ የሆነው እንደ ፈረጆች በ2013 ዓ.ም ሲሆን የተሰራው በሩስያ ውስጥ ነው!
✔️የዚህን አፕ ተጠቃሚዎች መልዕክቶችን መላክ ፎቶዎችን፣ቪዲዮዎችን፣ኦዲዮን እና ማንኛውንም አይነት ፋይሎችን መለዋወጥ ይችላሉ!
✅እንደ ፈረንጆቹ አፕሪል በ2020 ዓ.ም ቴሌግራም ለአፍቃሪዎቹ ደስ የሚያሰኝ ነገር ይዞ መጥቷል! ሌላ መተግበሪያ ሳይጭኑ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ብቻ በቪዲዮ ምስል መደዋወል እንዲችሉ ራሱን አድሶ መጥቷል! እንዲሁም በዚህ ወር ከ400 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል!
4 882
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅ እና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system)
2 የስክሪን መጠን (Screen Size)
3 ሲፒዩ(CPU)
4 ራም(RAM)
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type)
6 የምስል ጥራት (Image Quality)
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life)
8 ብራንድ (Brand)
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform) Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac) የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable) ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
• 11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm) ፡በጣም
ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
• 13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm) ፡ይህ የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
• 15 inches(38.1cm): እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
• 17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm)፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር
ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU)
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ
(CPU), ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
• AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
• Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM): ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5. የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive) ሲሆን
በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ (copy)ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም
የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን።
4 882
💢Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።
❖ Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
☛ በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
☛ ምንም የማይበራ ስልክ
☛ አንድ የምንፈልገውን ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
☛ በ security የተዘጋ ስልክ
☛ network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።
🔺 Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
►flash ማድረግ
►restore ማድረግ
►format ማድረግ
►የተዘጋ ስልክ መክፈት
►iphone jailbreak ማድረግ
► internet መክፈት
►music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....
✏️ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።
🔺 FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው።
የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።
⚙ ቀጥሎ የምታዩት የ "software" ቦክሶች አይነት የተለያዩ ስልክ መስራት የሚያስችሉ ሲሆኑ በተለያየ ፕሮግራም ይዘንላችሁ እንቀርባለን።
◻️ UFS
◻️ Z3X
◻️ Cyclone
◻️ Infinity
◻️Avator
◻️Volcano
◻️Farous....
©ASETEC
🔺SHARE - JOIN- Comment
4 882
By Ethio Termux channel
1 ይህ ቡት የፈለጋችሁትን አፕ ስሙን በመፃፍ አፕ የምታገኙበት ቡት ነው @apkdl_bot
2 ይህ ቡት የ You tube ሊንክ ሰታችሁት ወደ video ሚቀይር ነው ለየት የሚለው ይሄ የvideoውን quality እንደፈለጋችሁ መጨመር አና መቀነስ ትችላላችሁ እና ወደ Audio መቀየርም ይቻላል @Gozilla_bot
3 ይህ ቡት የፈለጋችሁትን አይነት ፅሁፍ ያለበት photo ብትልኩለት ወደ text ቀይሮ ይሰጣችሁአል @imageToText_bot
4 ይህ ቡት ደሞ ማንኛውም text ስትፅፍለት ወደ text file ይቀይረዋል @TextToFileBot
5 ይሄ ቡት ከሁሉሙ ለየት ይላል የማንኛውም አይነት ስልክ ስሙን የምታቁት ከሆነ አና መሉ መረጃ ከፈለጋችሁ ይህን ቡት ተጠቀሙ
@SmartphoneDBot
6 ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል
ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው @encoderbot
4 882
✒☠ጥቁር መረብ (Dark web)💻📱
✅ጥቁር መረብ የጥልቅ መረብ(Deep web) ትንሹ አካል ሲሆን ከሌላው መረብ( Standard Web) ወይም ኔትዋርክ የተደበቀ ሲሆን በተለመዱት አሳሽ ሶፍትዌር (Browser) ማልትም ፋየር ፋክስ፤ጎግል ክሮም፤ኦፔራ የመሳሰሉት ጥቁር መረብን ማግኘት #አይቻሉም፡፡❌ ጥቁር ድር ብዙን ግዜ በህግ የተከለከሉ እቃዋች የሚሸጡበት እና ከፍተኛ የሆነ የጥቁ ገበያ (Black Market) የሚካሄድበት ቦታ ነው። በጥቁር ድር እንደ ናርኮቲክ, የልጅ ወሲብ(Child porn), የተሰረቁ ክሬዲት ካርዶች, እና ሌሎች ህገወጥ እቃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። በጨለማ(ጥቁር) ድር ውስጥ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ ግብሮች #በቢትኮይን (Bitcoin) እና በሌላ ኤሌክትሮ ሜል-መገበያያ ይከናወናሉ።
✒ጥቁር ድር የጥቁር መረብ ትንሽ አካል ሲሆን ሁለት አይነት ነትዋርክ ይጠቀማል።አንደኛው አቻ- ለ-አቻ-ኔትወርኮች(peer to peer network) እና ሁለተኛ ታዋቂ አውታረ መረቦች ያሉ ቶር(Tor)፣ ፍሪኔት(Freenet)፣ አይቱፒ( I2P)፣ ሪፍል(Riffle ) ፣በህዝባዊ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚተዳደሩ ነትዋርክ ያካታል።የጨለማው ድር ተጠቃሚዎች መደበኛ ድርን(standard web) እንደሚከተለው ይገልጹታል፦" ሚስጥራዊ ባለመሆኑ ምክንያት ማንም ሰው ልያጠቃን ወይም መረጃ ልንተውለት እንችለን" ብለው ያምናሉ።
✒ ጨለማ ድር ከሚያስጠቅም ሶፍትዌር መካከል ዋናው እና ተዋቂው አንዱ ቶር ብሮዘር ነው። ቶር ብሮዘር ኦውየንላንድ በመባል የሚታወቀው የኔትወርክ ከፍተኛ ደረጃን (top domain) ቅጥያ(suffix) የሚጠቀም ሲሆን ከፍተኛ የሆነ መመስጠሪያ ስልተ ቀመር (encryption algorithm ) ይጠቀማል። ይህ ብሮዘሩን ተጠቃሚውን ለማግኘት ወይም ጠለፋ(hacking) ለማድረስ የተወሳሰበ ያረገዋል።
✒በጥቁር ድር ያሉ #አገልግሎቶች፡
☠ቦትኔት(botnet)
☠የብትኮይን አገልግሎቶች
☠የጥቁር ገብያ
☠የጠለፋ አገልግሎቶች(hacking Service)
☠ማጭበርበር አገልግሎቶች
☠ሽብርተኝነት
🚬አደገኛ እጽ እና ሌሌችም
4 882
1 Termux
ይህ አፕ ብዙ ነገር ሀክ ለማድረግ የሚጠቅም ነው በተለይ pc ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና powerfull ነው
2 Zanti
ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለ Pentest ሲሆን ይህን አፕ በመጠቀም wifi , android ... ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል
3 Wifimap
ይህ አፕ Wifi የለምንም ሩት ሀክ ለማድረግ ይጠቅመናል አፑ በየጊዜው update ቢደረግ የተሻለ ነው
4 LanDroid
ይህ አፕ በዋነኛነት መረጃ መስጠት ነው ሰራው ip ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል
5 Net Cut
ይህ አፕ የሚሰራው Root ስልኮች ላይ ብቻ ነው ጥቅሙ ደሞ የሁሉንም wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን cut እንድናረጋቸው እና wifi የሚጠቀሙትን ሰው ip በቀላሉ ለማግኘት ይረዳናል
ሌሎች በጣም ጠቃሚ የሚባሉት ደግሞ
👇👇👇👇👇👇👇
1 Vmos
2 Lolc
3 SPY BOY
4 Hackers Keylogger Keyboard
5 Solo learn
6 Styils Text
ማንኛውም የምትፈልጉት አፕ ካለ Help የሚለውን በመንካት ብትጠይቁኝ እልክላችሀለሁ
____________________
4 882
ፕሮፌሽናል ሀከር እንዴት መሆን እንችላለን?
ፕሮፌሽናል ሀከር ለመሆን ምን ምን ማወቅ አለብን?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1 | በመጀመሪያ ሃኪንግ ምን እንደሆነ ፣ ጥቅሙና ጉዳቱን እንዲሁም ስንት አይነት ሀከሮች እንዳሉ ለይቶ ማወቅ🤔
2 | በቀጣይ ዋና ዋና የOperating System በደንብ ማወቅ | Windows, MacOS, Linux, Unix, Ubuntu,..
3 | ከሁሉም OS ጋር የሚስማሙ Programming Language መማር | perl, Python, C
4 | ሌሎች ዋና ዋና Programming Language መማር | HTML, PHP, JAVAscript, Swift, Ruby, ASP, XML, SQL, XSS, SQLI, RFI, LFI
5 | Networking እና DATA መማር | TCP/IP, Proxies, Socks, VPN, SSL, VPS, RDP, FTP, POP3, SMTP, Telnet, SSH
6 | Reverse Engineering መማር የጌሞችንና የሶፍትዌሮችን Serial key እንዴ Crack እንደሚደረግ | Ollydbg-x64dbg...
7 | Network installing, Scanning, Cracking እና Sniffing መማር
8 | Password Cracking, Bypassing እና ሌሎችንም መማር
9 | Carding መማር | Credit card, SIM, Website...
10 | Cryptosystem መማር | Cryptography,Cryptocurrencies....
11 | Attacking መማር | DDos, MitM, Brute Force, Phishing....
12 | የሀከር OS ማወቅና መማር | Kali linux, parrot, Blackarch, Blackbox...
13 | Virus & Malware Making መማር | conflicke, Trojan, Melissa...
14 | Attacking እና ጥቃትን መመለስ መማር | (ምክንያቱም Attacking ብቻ ተምረን Blackhat ብንሆን እኛም 1 ቀን ሀክ ልንደረግ እንችላለን ስለዚህ Whitehat ሁሉንም መማር Grayhat ለመሆን)
15 | የራስህን Operating System Program ማድረግ
16 | Games, Apps & Software Modding መማር | Software & app modification ከእንደገና እንዴት አሻሽሎ መስራት እንደሚቻል
17 | ዋና ዋና የሀኪንግ Tools ለይቶ ማወቅና መማር | Metasploit, Wireshark,Nmap, Hackchip...
18 | የተለያዩ የሀኪንግ መፅሀፍትን ማንበብ | The Hacker Playbook, Computer Revolution ...
እንዲሁም የተለያዩ የሀኪንግ ፊልሞችን ማየት | The algorithm, Matrix,...
19 | ከተለያዩ ሀከሮች ጋር Blog ላይ መወያየት እና መረጃ መለዋወጥ | በተለይም Dark web forum ላይ በሆን ተመራጭ ነው
4 882
🎯10 ምርጥ የ hacking os የሚባሉት👇👇👇
1. Kali linux:-
🎯 ካሊ ሊኑክስ የላቀ የፔንቴሬቲንግ ፍተሻ እና የደህንነት ማረጋገጫ ኦፍ ሴተሮችን መሠረት ያደረገ Debian መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት ነው. ካሊ ለበርካታ የመረጃ ደህንነት ተግባራት ማለትም እንደ penetration testing, የደህንነት ምርምር, ኮምፕዩኒኬሽን እና የተራቀቀ ኢንጂነሪንግ ያሉ በርካታ መቶ መሳሪያዎችን ይዟል !
2. Black box
🎯 BackBox ኔትቡክን መሰረት ያደረገ የLinux ስርጭት እና የኔትወርክ እና ኢንፎርሜሽን ስርዓቶች ትንታኔ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ የዳሰሳ ጥናት እና የደህንነት ግምገማ ነው. ለደህንነት ምርመራዎች የሚያስፈልጉትን የተሟላ መሳሪያዎች ያካትታል.
3. Parrot security
🎯 parrot linux ኮምፒውተር ጥበቃ ላይ ትኩረት በማድረግ የደቢያን ስርጭት ስር ነው. ለዳሰሳ ሙከራ, ተጋላጭነት ግምገማ እና ማቃለያ, ኮምፒዩቲን ጠንቋዮች እና ስም-አልባ የድር አሰሳ ተብሎ የተዘጋጀ ነው.
4. DEFT linux
🎯 ዲፋይ (ዲጂታል ፊይናሚል ኤንድ ፊክስስስ ቱልኪት/toolkit) የዲኤፍኤስ (Duplicum for Digital Evidence & Forensics Toolkit) ለኮምፒውተር ኮምፒዩቲንሲስ የተሰራጨ ማከፋፈያ ነው. ይህ ስርዓቱ በሂደት ላይ ያለ ስርጭት ወይም ብልሹ መሳሪያ (ትንንሽ ዲስኮች, ወዘተ ... ወዘተ ...) . የ DEFT ስርዓት በጂ.ኤ.ን.ዩ linux ላይ የተመሠረተ ነው, በቀጥታ ማጫወት ይችላል (በዲቪዲ ማጫወቻ በኩል ወይም በ USB pendrive በኩል), በ VMware ወይም ቨርቹዋል ቨርችዋል ላይ እንደ ቨርቹዋል ፑልኪት/Toolkit ተጭኖ ይሠራል.
🎯 DEFT L.X.D.E ን እንደ ዴስክቶፕ ሁኔታ ይጠቀማል እና በ Linux ዊንዶውስ በlinux ስርዓተ-መተግበሪያን ለመተግበር W.I.N.E. ለመሳሪያ አስተዳደር አመቺ የማሳያ አቀናባሪ አለው.
5. Samurai web testing frame work
🎯 የsamurai web-testing framework. የSamurai ድህረ መመርመሪያ ማዕቀፍ እንደ ዌብ ፔን-መመርያ(pen-testing) አካባቢ ለመተግበር ቅድመ-መዋቅር በ ቨርቹዋል ቦክስ እና ቪ.ኤ.ም ዌር የተደገፈ ምናባዊ ማሽን ነው።
🎯 ቪ.ኤ.ም ምርጥ ምንጭ እና ነፃ ድር ጣቢያዎችን በመሞከር እና ድር ጣቢያዎች ላይ የሚያተኩሩ ነጻ መሳሪያዎችን ይዟል.
6. network security toolkit
🎯 የአውታረ መረብ ደህንነት መሣሪያ ስብስብ (NST) መደበኛውን ደህንነት እና አውታረ መረብ ምርመራ እና ቁጥጥር ተግባሮችን ለማከናወን ነጻ እና ክፍት ምንጭ የኮምፒተር ደህንነት እና አውታረ መረብ መሳሪያዎችን የሚያቀርብ ሊነክስ ሊኖረን የሚችል የቀጥታ ዲቪዲ / ዩኤስቢ ፍላሽ አንጻር ነው.
🎯 ስርጭቱ እንደ ኔት machinesን ሰርቨር (Server) አስተናጋጅ በሆኑ አውታረመረብ ሴኪዩሪቲ ትንተና, ማረጋገጫ እና ቁጥጥር መሳሪያ መጠቀም ይቻላል.
7. Black Arch
🎯 BlackArch ከፍተኛ መጠን ያላቸው የሳይበር ደህንነት መሳሪያዎችን በArch linux ላይ በመመርኮዝ የግጥም ጣልቃገብነት ስርጭት ስርጭት ነው. ለስለላ ሙከራዎች እና ለደህንነት ተመራማሪዎች የተፈጠረ ክፍት ምንጭ ማሰራጫ ነው።
8. cyborg hawk linux
🎯Cyborg Hawk Linux በ unbuntu ላይ የተመሠረተ የሊንክስ Hacking Distro እንደ ፔንታስቲን ሊንክስ cyborg አውታር ተብሎም ይታወቃል።
🎯 Cyberg Hawk Distro ለኔትወርክ ደህንነት እና ለግምገማ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል በተጨማሪም ለዲጂታል የወንጀል ምርመራዎች.
9. Gnack track
🎯 Gnack track የቅጥያው ሙከራ መሳሪያዎችን እና የጂኖም ዴስክቶፕን ለማዋሃድ ክፍት እና ነፃ ፕሮጀክት ነው. GnackTrack ለፔኔትቴሽን ሙከራ የተቀረፀ እና በunbuntu ላይ የተመሠረተ የቀጥታ (ሊጫን የሚችል) ስርጭት ነው።
10. NodeZero
🎯 NodeZero እንደ የዲንፕልቲንግ ፍተሻ ሊያገለግል ይችላል ይህም እንደ ሙሉ ስርዓት (ኢንተርስቲ) የተሠራው unbuntu መሰረት ነው።
🎯 NodeZero ስርዓትዎ ሁልጊዜ የዘመነ ሆኖ እንዲቀጥል የዩቡዱን የውሂብ ማከማቻዎችን ይጠቀማል. NodeZero ከሌሎች የንዑስ ምድብ, የአውታረ መረብ እና በይነመረብ ምድብ ነፃ ሶፍትዌር ነው።
________________
🚩10 የሀኪንግ አይነቶች አሉ እነሱም:-
1. Bait and switch
2. Cookie theft
3. click jacking attack
4. virus, Trojan
5. Phishing
6. Eaves Dropping (Passive attacks)
7. Fake WAP
8. Water hole attacks
9. Denial of service(Dos) and Distributed Denial Of Service(DDOS). እና
10. Keylogger ናቸው !
4 882
👌እስካሁን አለማችን ያወቀቻቸው 5 ምርጥ የመረጃ ጠላፊዎች(Hackers)👇
1. 👨💻 Gary mckinnon 😱 :-
🚩 Gary mckinnon, SOLO የሚል ስም በመጠቀም በ London ከተማ ውስጥ የፍቅረኛው አክስት ቤት ውስጥ ተቀምጦ ስለ 🇱🇷U.S/united states እና 👽UFO/Unidentified moving object🛸 መረጃ ለማግኘት ወደ ናሳ ቻናል system ሰብሮ በመግባት ፤ 👹ቫይረስ በመጫን እና ጥቂት መረጃዎችን🗂 በማጥፋት🤭 97 የ America ወታደራዊ እና የ 🛰NASA🚀 ኮምፒውተሮችን ሀክ(Hack)👨💻 አርጓል!
🎯 በዚም ምክንያት በ"Washington" የአሜሪካ Military ቀጠና ውስጥ የሚገኙ 2,000 የኮምፒውተር ኔትዎርክ ለ 24 ሰአታት ዘግቷል !
🎯 በተጨማሪም በ ''US military website" ላይ " YOUR SECURITY IS CRAP " የሚል ማስታወቂያ በመለጠፍ አለምን 😱ያስደመመ😲 ሀከር ነው !
2. 👨💻 Adrian Lamo 🧔 :-
🚩 ይህ ሀከር YAHOO, Microsoft እና Googleን ሀክ አርጓል !
🎯 እናም በዚህ ወንጀል ምክንያት በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል።
3. 👨💻 Julian Assange 😎(Mendax) :-
🚩 Julian Assange ሃኪንግ የጀመረው ገና በ 16 አመቱ👦 ሲሆን ለራሱ Mendax የሚል ስያሜ በመስጠት በአራት አመት ውስጥ እንደ Citibank ፣ Stanford university ፣ Lockheed martin የመሳሰሉ የተለያዮ የመንግስት ፣ የድርጅት እና የትምህርት Information network(የመረጃ መረብ) ሀክ አርጓል !
🚩 በተጨማሪም Julian Assange እ.ኤ.አ በ 2006 wiki leaks የሚባል ፕላት ፎርም/Platform በመመስረት የተለያዮ ዜናዎችን🗞 እንዲሁም 📂መረጃዎችን📂 ሀክ አርጓ " publish " በማድረግ አለምን ያስደመመ ሰው😎 ነው !
4. 👨💻Johnathan James👌(c0mrade) :-
🚩 ይህ ሀከር በሳይበር ወንጀል(Cyber crime) ለመጀመርያ ግዜ የታሰረው ወጣት ሲሆን Johnathan James ወይም "c0mrade" የሚባል መጠሪያ ነበረው !
🚩 ይህ ሀከር👨💻 የ U.S(United states) የመከላከያ ክፍል አደጋ መከላከያ ኤጀንሲ ሀክ አርጓል !
🚩 በተጨማሪም "sniffer" በመስራት በ D.T.R.A(Defense Threat Reduction Agency) ሰራተኞች መካከል የሚተላለፉትን 📬መልእክቶች💬 ሀክ አርጓል !
🎯እንዲሁም በሂደቱ ውስጥ የተላለፋ መልእክቶችን ሀክ ማረጉ ብቻ ሳይሆን በሂደቱ ውስጥ የይለፍ ቃሎችን(Password) ፤ የተጠቃሚ ስሞችን(username) እና የሰራተኞቹን አስፈላጊ መረጃዎች ሰርቋል🤭፤በዚም ምክንያት 🛰NASAን ሲስተሙን በማዘጋት እና $ 40,000 ዶላር💰 እንዲከፍል አርጓል😱‼️
🎲 ይሁን እንጂ Jonathan James "c0rmade" እ.ኤ.አ በ2008 James እራሱን በገደለበት ወቅት መጥፎ መጨረሻ ነበረው😏 ‼️
5. 👨💻 Mathew Bevan and Richard Pryce 👥 :-
🚩 Mathew Bevan ከተባባሪው Richard Pryce ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች በማነፃፀር 🇱🇷በአሜሪካ🇱🇷 እና 🇰🇷በሰሜን ኮሪያ🇰🇷 መካከል በርካታ ችግሮች ሊፈጥሩ ይችሉ ነበር!
🚩 እነዚህ ሀከሮች👥 የ US ወታደራዊ ኮምፒውተሮችን ሀክ በማረግ የውጭ ሲስሞችን አጥፍተዋል👹 ‼️
👉በተጨማሪም 🇰🇷የኮሪያ🇰🇷 አቶሚክ ምርምር 🏭ተቋም🏢 ዋና ዋና ይዘቶችን ወደ U.S.A.F system DUMP በማረግ በ U.S እና በ Korea መካከል ትልቅ አለም አቀፋዊ ችግር ሊፈጥሩ ነበር !
🖇 ሌሎችም እንደነ👇
👉kevin mitnic
👉Astra
👉Albert Gonzalez
👉Kevin poulsen የመሳሰሉ ምርጥ ሀከሮች አሉ 👌
