cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ቅዱሳአን ስእላት

፼፥ቅዱሳአን ስእላት ከመሀፀን ጀምሮ ባተጣልኩ ከእናቴ ሆድ በአንተ ተደገፍኩ ዘማሬ ሁሌም ላንት ነው። አሜን🙏🙏🙏 እናት አለኛ በምድር እናቴ በሰማያ እመቤቴ https://telegram.me/qdusanselat በቅዱሳአን ስእላት መህራግብር ፩ የቅዱሳአን ምስሎች🙏 ፪ የቅዱሳአን ገድል ወይም ታሪክ🙏 ፫ የቅዱሳአን ወራዊ እና አመታዊ ወይም ንግስ🙏 ፬ እንዲሁም ትምህርት እና ስብከት 🙏

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
155
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

• በራሱ በመድኃኔዓለም የተመሠረተውንና የብዙ ቅዱሳን መፍለቂያ የሆነውን ታላቁ የዋልድባ ገዳማችንን እንርዳ። አነሰ በዛ አትበሉ። ላልሰማ አሰሙ። ላላየም አሳዩ። ሼር አድርጉት። ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተ ሚናስ ማኅበር ጎንደር ዐቢይ ቅርንጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018796779 SWIFT = CBETETAA
Показати все...
የደረሰኝ መላኪያው  !! +4915215070996 እኔ ዘመድኩን በሀገረ ጀርመን የምጠቀምበት የእጅ ስልኬ ነው። ለዋልድባ ገዳም አባቶች የአቅማችሁን ከለገሳችሁ በኋላ የክርስትና ስማችሁንና ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ስልክ የኋትስአፕ እና የቴሌግራም መልእክት መቀበያ ሰንዱቅ ውስጥ ላኩልኝ። እኔ ደግሞ እናንተ የላካችሁልኝን መልእክት ሰብስቤ ለገዳማውያኑ የክርስትና ስማችሁን ጨምሬ እልክላችኋለሁ። ስልኩ መልእክታችሁን መቀበያ ብቻ ነው። እንጥሌ እስኪወርድ ለማድከም ለምትደውሉ አላነሣም። መልእክት ብቻ። ይኸው ነው። ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተ ሚናስ ማኅበር ጎንደር ዐቢይ ቅርንጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018796779 SWIFT = CBETETAA
Показати все...
እየጠበቋችሁ ነው። … ወርቅ የሆነ መሬት አላቸው። ያርሳሉ፣ ያመርታሉ። ራሳቸውንም ይችላሉ። የዘንድሮው ግርግር ነው ነገሮችን ጥቂት ያናጋባቸው። ያንን ክፍተት ለመሙላት ነው የእናንተ ርዳታ ያስፈለገው። ዋልድባ ጤፍ፣ ስንዴ፣ በቆሎ፣ ገብስ አይበላበትም። እህልም አይሻገርበትም። ምግባቸው ቋርፍ ነው። በቀን አንድ ጊዜ የሚቀምሱት ቋርፍ ነው የሚመገቡት። • ሰሊጥ                                            • ተልባ  • ኑግ • ጨው • በርበሬ • አቡጀዲ … የሚፈለጉት እኒህ ናቸው። ከተረባረብን ክረምቱን ሳይራቡ፣ ገዳማቸው ሳይፈታ እስከ ህዳር ያለ ስጋት እናቆያቸዋለን። ከህዳር በኋላ ራሳቸው ያመረቱትን ይጠቀማሉ። እስከዚያው ከያለንበት ሆነን እጃችንን እንዘርጋ። ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ዘቤተ ሚናስ ማኅበር ጎንደር ዐቢይ ቅርንጫፍ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000018796779 SWIFT = CBETETAA
Показати все...
ተወዳጆች ሆይ !! … ለሁላችሁ ይድረስ ዘንድ ከዋልድባ አባቶች የመጣ መልእክት ደርሶናል። ደብዳቤም ጽፈውላችኋል። የችግራቸውን ዝርዝር ሁኔታ አንድ ሁለት ብለው ገልጸውላችኋል። የባንክ ደብተራቸውንም ልከዋል። በነገው ዕለት እለጥፍላችኋለሁ። …የፊታችን ረቡዕ በመረጃ ቲቪ፣ በኢትዮ ቤተሰብ እና በዘወንጌል የዩቱዩብ ቻናሎች የገቢ ማሰባሰቢያ እናደርግላቸዋለን። ለዚያ ዕለት ያድርሰን።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.