cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Moody Feelinğs🥀

🌹💛💛 ola family 💛💛🌹 before this channel join [ #ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ💫⚜ ] #ᴅᴇᴘ🖤🎼 #ᴍᴜᴄɪᴋ🎧💥 #ᴄʟɪᴘ🎥🥀 #ʟᴏᴠᴇ💏💍 #ᴛᴇxᴛ📼🌪 #ᴘʜᴏᴛᴏ📷🌌 🚷🔇 for cross & any comment 👉 @Heartless_3ina @Hankb94 @Han_12B ✔ plz don't leave it 🙏😇

Більше
Рекламні дописи
203
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
እናም  በስተመጨረሻ  ጀልባዬን ሰርቼ ስጨርስ  ባህሩ ደረቀ...!!😔
Показати все...
💔 2
እቺም እድሜ ሆና ትዝታ በዛባት🤦‍♂ #3ina🖤 mf
Показати все...
💔 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰዎች ከልባቸዉ በፈለጉህ ጊዜ ተገኝ ግን   አታብዛ መምጣት እንዳለ መጥፋትም እንዳለ በጊዜ አሳያቸዉ ካለነሱም እንደምትኖር አሳያቸዉ አስሬ አትመላለስባቸዉ አስር ቦታ አትርገጥ  ምክንያቱም ማር ሲበዛ ይመራልና።🤕🤕❤️ 📝አል ሀበሽ @Black619
Показати все...
በፀጉር ላይ ፀጉር እየደረብሽ በጠፍር ላይ ጠፍር እየደረብሽ ታዲያ እንዴት በእኔ ላይ ሌላ ወንድ አለመደረብሽን እርግጠኛ እሆናለው🤷‍♂ Join  @Black619 🖤
Показати все...
😁 2
ዝም ስትል የሚሰሙህ ስላንተ የሚያስቡ ብቻ ናቸው። 🤫
Показати все...
👍 2
በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም የሚወድህን ሰው አትክሰረው አትጉዳው  📝3ina 🖤🕸
Показати все...
2🫡 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😔 በፍቅር አስብሽ ነበር ፍቅሬ ትሆኝ ዘንድ ተመኝቼ ነበር ግን የኔ መሆን እንደማትችይ ስረዳ ከፍቅር ይልቅ እህትነትሽን ይበልጥ ወደድኩት አብዝቼ አከበርኩሽ ለፍቅር ከቀረብኩሽ ይልቅ ለእህትነትሽ ክብር እና ቦታ ሰጠሁት ግን አንቺ ለወንድ  ልጅ ክብር እንደሌለሽ አሳየሽኝ ። 😔 :¨·.·¨: ❀ ·.💚 @Black619 💚
Показати все...
I love her more 🖤🕸❤️ #3ina @Black619 🕸
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram