cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Zehabesha

Ethiopian News

Більше
Рекламні дописи
59 457
Підписники
-824 години
-727 днів
-51430 днів
Архів дописів
የቱሪዝም ሚኒሰትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ “የህዝብ ሀብት ያላግባብ አባክነዋል፣ ቤታቸውን በተጋነነ ገንዘብ አድሰዋል” በሚል ወሬ በራሱ በብልፅግና ከመከሰሳቸው በቀር ቱሪዝም በሀገሪቱ ዜና አይሰማም። የመስሪያ ቤቱ ስራ ጎልቶ ያለመታየት ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። እየተንጠባጠበ የሚገባ ዲያስፖራን ቦሌ ሄዶ መቀበል የቱሪዝም ስራ ከሆነ ሰነባብቷል። ሌላ ስራ የለም። በደርግ ጊዜ እንኳ የነበረው የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን የሀገር ባህልና ታሪክ እንደናውቅ ፖስት ካርዶችንና ፖሰስተሮችን ፎቶግራፎች በማዘጋጀት ለአለም ቱሪስቶች ያሳይ ነበር ። የዛሬው ቱሪዝም ሃላፊዎች ከደርግ ግዜ እንኳ መማር ቢችሉ ትንሽ ይንቀሳቀሱ ነበር
Показати все...
👍 84 4😁 3
ታዋቂው ድምጻዊ ታስሯል። ዝርዝሩን ከላይ ባለው የዕለቱ ዜና ሊንክ ላይ ይመልከቱ
Показати все...
9👍 4
Показати все...
4🔥 1
Показати все...
👍 7 3😁 1😈 1
የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲን በተመለከተ ከቦርዱ የተሰጠ መግለጫ የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሊቀመንበር ከሀገር መውጣታቸውንና ፓርቲውንም የሚመራ ሰው መወከላቸውን ከውጭ ሀገር ሆነው ለቦርዱ ሲያሳውቁ ከፓርቲው አመራሮች መኃል ይህ በሊቀመንበሩ የተሰጠው የውክልና ሥልጣን ደንቡን የተፃረረ ነው የሚል ቅሬታ ለቦርዱ አቀረቡ፡፡ ቦርዱም ሊቀመንበሩ የሰጡት የውክልና ሥልጣን ከፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ አንፃር የተፈፀመ መሆን አለመሆኑን መረመረ፡፡ የፓርቲው መተዳደያ ደንብ አንቀጽ 22/1/ የፓርቲው ሊቀመንበር በማይኖሩበት ወቅት ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበሩ ሊቀመንበሩን ተክተው እንደሚሰሩ ደንግጓል፡፡ በዚሁ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ከሀገር በወጡት የፓርቲው ሊቀመንበር የተሰጠው ውክልና ደንቡን የተፃረረ በመሆኑ ቦርዱ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ በመተዳደሪያ ደንቡ አንቀጽ 22/1/ መሠረትም እንዲፈፅም ወስኗል፡፡ ይሁንና በፓርቲው አመራሮች መኃል አለመግባባቱ እየጨመረ በመሄዱ በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 74 (6) መሠረት ጉዳያቸው በባለሙያዎች ጉባኤ እንዲታይ ቦርዱ ወስኖ የባለሙያዎች ጉባኤ እያቋቋመ ይገኛል፡፡ ፓርቲው በ2015 በጀት ዓመት ከመንግሥት የሚሰጠውን ድጋፍ ከቦርዱ ብር 1,184,259.85 (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሰማንያ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሣ ዘጠኝ ብር ከሰማንያ አምስት ሣንቲም) ወስዷል፡፡ በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 82/2/ መሠረት ፓርቲዎች ስለወሰዱት የመንግሥት ድጋፍ የኦዲት ሪፖርት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ ይሁንና የኦዲት ሪፖርቱን ፓርቲው ሳያቀርብ በመቅረቱ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያቀርብ ሳያቀርብ ቢቀር ፓርቲው የመሰረዝ ዕጣ ፈንታ እንደሚገጥመው በማሳሰብ ቦርዱ ለፓርቲው አሳውቋል፡፡ ይሁንና ፓርቲው ይህንንም ሪፖርት እስከ ዛሬው ቀን ድረስ አላቀረበም፡፡ በአመራሮቹ መኃል ያለውን ልዩነት በፓርቲው ደንብና በአዋጅ 1162/2011 መሠረት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ባለበት ሁኔታ፤ እንዲሁም ከግብር ከፋዮች ተሰብስቦ ለፓርቲው የተሰጠውን የድጋፍ ገንዘብ እንዲያወራርድ በሕጉ መሠረት ፓርቲው ተጠይቆ እያለ፤ በተለያዩ ማኅበራዊና መደበኛ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት የቦርዱን ጥረት እያንኳሰሱ ሥሙንም የማጥፋት ሥራ ጥቂት የፓርቲው አመራሮች እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም ቦርዱ ይህን መግለጫ ለመስጠት ተገዷል፡፡ እንደሚታወቀው ቅሬታ አለኝ የሚል ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራርም ሆነ የፖለቲካ ፓርቲ አባል በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብና በምርጫ አዋጁ የተቀመጡ የቅሬታ አቀራረብ ሂደቶችን ተከትሎ ቅሬታውን ማቅረብ እንዲሁም ቦርዱም በሚሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኘ አካልም ጉዳዩን ለፍርድ ቤት ማቅረብ እንደሚችል በአዋጁ በግልፅ ተደንግጓል፡፡ በዚሁ መሠረትም ጉዳያቸውን ለከፍተኛ ፍርድ ቤት አቅርበው እየታየ ይገኛል፡፡ ጉዳዩ በፍርድ ቤት እየታየ እያለ ቦርዱም ለጉዳዩ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ባለበት ሁኔታ የቦርዱን ስም በማይገባ እና በተሳሳተ መንገድ የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚካሄድን የስም ማጥፋት ተግባር ቦርዱ እንደማይቀበለው አጥብቆ እየገለፀ ይህ የስም ማጥፋት እና የተሳሳተ መረጃ የማሰራጨት ሂደት በፓርቲው ጥቂት አመራሮች የሚቀጥል ሆኖ ቢገኝ ቦርዱ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን አጥብቆ ያሳስባል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሚያዝያ 24 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም.
Показати все...
👍 17 1🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያምገዳም ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት ተከናወነ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክሃይማኖት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በመገኘት የሕፅበተ እግር ስነ ሥርዓት አከናውነዋል።
Показати все...
42👍 10🙏 2😈 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃረፊ ኤንስፔኮተር ታምራት ደሳለኝ እንደገለጹት በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር ማዞሪያ ቀበሌ ሌሊት 11 ሰዓት 40 ከወላይታ ሶዶ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ ፒካፕ መኪና በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚጓዝ ባለሶስት እግር ባጃጅ ጋር ተጋጭቶ በውስጡ የነበሩ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላት እና አንድ ጎረቤት በድምሩ የ 4 ሰዎች ህይወት ማለፉን ተናግረዋል። በ 2 ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ነው። ከሟቾቹ መካከል ምጥ ይዟት ወደ ሆስፒታል እያመራች የነበረች እናት እንደምትገኝበት ነው ኢንስፔክተር ታምራት የገለጹት። የአደጋው መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑንም ኢንፔክተር ታምራት ጠቁመዋል። በተስፋዬ መኮንን
Показати все...
😭 20👍 9💔 7 4😢 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድን ጨምሮ ሁለት የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ታሠሩ ! በቅርቡ የደቡብና ምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው የተመደቡት ሊቀ ማእምራን ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 12:00 በፌዴራል ፖሊስ ለጥያቄ ይፈለጋሉ በሚል ከቤታቸው ተወስደው መታሠራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለሚዲያችን ገልጸዋል። በተያያዘ ዜና በኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዘግቧል። @ተሚማ
Показати все...
😡 34👍 9 4👎 3🤬 3😈 1
የማህበረ ቅደሳን ኃላፊዎች በጸጥታ አካላት ተወሰዱ የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸውን ማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ገልጿል። የሁለቱ አገልጋዮች መኖሪያ ቤት መፈተሹም ተገልጿል። በአሁኑ ሰዓት ሜክሲኮ ፌዴራል ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የሚገኙ ሲሆን የተያዙበት ምክንያት አልታወቀም።
Показати все...
😢 36😡 18👍 17👏 4😱 1🤬 1😈 1
Показати все...
👍 9👎 1🔥 1
ራያን በቁጥTሩ ስር ያዋለው ሕወሓት ታጣቂግ ጠለምትንና ወልቃይትን ለመያዝ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። በዚህም መሰረት በሱዳን በኩል፣ አርሚ 11 ጠለምትን ለመያዝ፣ አርሚ 17 ወልቃይትን ለመያዝዝግጅት ላይ ነው፣ አርሚ 35 ከአክሱም ወደ ሽሬ የተንቀሳቀሰ ሲሆን ጥቅምት 24 መከላከያን የመቱበትን ማስታወሻ ያደረጉት "አርሚ 24" ደግሞ ራያን ሰሞኑን የያዘው ነው።
Показати все...
🖕 27👎 11👍 10🔥 4😁 4 2
Показати все...
👍 11👎 1
Показати все...
👍 14 1🖕 1
የምስራች! አማዞን "ቢግ ስፕሪንግ ሴል" የሚለውን በርካታ እቃዎችን በቅናሽ የሚያቀርብበት ፕሮግራምን ማራዘሙን አስታወቀ። እስኪ ግቡና የምትፈልሁት ነገር ካለ ፈለግ ፈለግ አድርጉ። amzn.to/4cRhB6S
Показати все...
👍 5👏 2
Показати все...
🖕 11👎 5🤣 2👍 1🔥 1
"አሁን እንኳን ስሙኝ" ይላችኋል https://fb.watch/rNctV_4-1f/
Показати все...
🖕 3👍 1🔥 1
Показати все...
👍 8👎 3 2
Показати все...
👍 12👎 4 2🔥 1
አማዞን ከ100 በላይ ለእናቶች ቀን ስጦታ የሚሆኑ ነገሮችን ይዞላችሁ ቀርቧል። እናቶች ቀን 2 ሳምንት ብቻ ነው የቀረው። ስለዚህ ዛሬውኑ ስጦታዎችን ይመልከቱ። https://amzn.to/3wanRpW
Показати все...
2
የአብን አመራሩ ጣሂር መሀመድ ከመንግስታዊ ኃላፊነታቸው ተነሱ ማክሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የክልሉን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጣሂር መሀመድን ከስልጣን አነሱ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በዛሬው ዕለት በሰጡት ሹመት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባሉን ጣሂ መሀመድ በሌላ የአብን አባል ተክተዋቸዋል። አዲስ ማለዳ ከክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ባገኘችው መረጃ የአብን ከፍተኛ አመራር የሆኑት መልካሙ ፀጋዬ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው ጣሂር መሀመድ መስከረም 20 ቀን 2014 በክልሉ ምክር ቤት ጉባዔ የ27 አስፈጻሚ አካላት ሹመት ሲጸድቅ ከተሾሙ ሁለት የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት አንዱ ናቸው። @አዲስ ማለዳ
Показати все...
😁 43👍 26 4
Показати все...
👍 3
Показати все...
6👍 4🔥 1
የቢሯችንን ኢንተርኔት ያልታወቁ ሰዎች ከውጭ ኬብሉን ቆርጠውት በመሄዳቸው ይህን እስክናስተካከል የዕለቱ ዜና በመዘግየቱ ይቅርታ እየጠየቅን፤ አሁን ግን መለቀቁን በአክብሮት እንገልጻለን።
Показати все...
👍 22😁 15 3😢 1🥱 1
በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ሙዝ ለገበያ ማቅረብ ጀመረ ። ሚያዚያ 20/2016 በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ከተሠማራባቸው የስራ ዘርፎች ውስጥ የእርሻ ዘርፍ አንዱ ነው። የዘርፍ ዋነኛ አላማ የቅባት እህሎችን በማምረት ለውጭ ገበያና ለዘይት ፋብሪካው ጥሪ እቃ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ማዳንና ማግኘት ታሣቢ በማድረግ ነው። ቢኬጂ ካለፈው አመት ጀምሮ በተለያዬ የሀገሪቱ አካባቢዎች ባገኛቸው የእርሻ ቦታዎች የተቀናጁ የእርሻ ስራዎችን በስፋት እያከናወነ ሲሆን በተለይ በአባያ አካባቢ የአትክልትና ፍራፍሬ ስራ እውን በማድረግ ለውጤት አብቅቷል። በ550 ሄ/ር መሬት ላይ የተቀናጀ የአትክልትና ፍራፍሬ ስራን በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ወደ ውጤት የቀየረው ቢኬጂ በአሁኑ ሠዓት ሙዝ ለገበያ ማቅረብ ጀምሯል። ቢኬጂ በቀጣዬቹ ጊዜያትም ከሀገር ውስጥ ፍጆታ አልፎ ሙዝን ጨምሮ ሌሎች አትክልትና ፍራፍሬዎችን ወደ ውጭ ለመላክ በሰፋት እየሠራ ነው። ቢኬጂ በሌሎች የእርሻ ቦታዎችም የቅባት እህሎችንና በማምረት ላይ ሲሆን እንስሳት የማርባት ስራንም በመጀመር ላይ ይገኛል። ቢኬጂ የታታሪዋ ኢትዮጵያ ተምሣሌት
Показати все...
👍 78 9👏 2