cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

📻Maranata Christians channel 🔔

🎤(ትንቢተ ኢዮኤል 2 ) ------------ 28፤ ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ 29፤ ደግሞም በዚያ ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ መንፈሴን አፈስሳለሁ፤ 🎧Amen🙏

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
173
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Worship the lord without your curcumstances🎹🎹🤗
Показати все...
(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 7 ) ------------ 14፤ በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈግሉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ። 15፤ አሁንም በዚህ ስፍራ ለሚጸለይ ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፥ ጆሮቼም ያደምጣሉ። 🙏
Показати все...
"፤ እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ። " (መዝሙረ ዳዊት 52: 8)💚💛❤️🎹
Показати все...
"፤ ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤ " (የሉቃስ ወንጌል 1: 69-70)🎹🎹🙏🙏🙏🙏
Показати все...
የ40 ዓመታት የእረኝነት ጉዞ ለቀጣዮቹ 40 የመሪነት ዓመታት መንደርደሪያ ነበሩ። በጎቹን ወደ እግዚአብሔር ተራራ(ኮሬብ) ማምጣት የለመደ ሰው እንኪያስ ሰዎቹን ወደ እግዚአብሔር የተስፋ ምድር ማምጣት እንደሚችል አሳይቷል። ስለዚህ ታናሹን ጉዞህን ውደደው። በዚያም ታመን!! በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማልና። https://t.me/kadosh_litratures
Показати все...
Kadosh Litratures

በዚ ቻናል እግዚአብሄር በሠጠን ፀጋ መጠን የተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ፅሁፎችን እንካፈላለን። #ግጥም #ወግ #መነባንብ የእርሶን ስነ-ፅሁፍ ስራ መላክ ከፈለጉ: @KadoshLit_Bot በዚህ Bot ይላኩ☝☝

https://t.me/kadosh_litratures

🎹🎙....mesheshegya washa..🎧🇪🇹📻..(listen this instrumental song)🙏
Показати все...
Selammmm🎹🎹🎧📻🎙🇪🇹
Показати все...
Ettiopia
Показати все...
🙏🙏
Показати все...