cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አቡል ሙሰየብ ሐምዛ ረሻድ

👌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ:- ✓ ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች ✓ በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች ✓ ኹጥባዎችም ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ➣ የቻናሉ አድሚኖች ↴↴↴ ✍🏼 አብድረዛቅ አቂል። ✍🏼 አብድልሀቅ አቂል። 🔗 https://t.me/+eAicTR1AQAcwMjA0

Більше
Рекламні дописи
6 000
Підписники
-124 години
-117 днів
-1930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🚨 አስራ አንደኛውን ቀን ወይም ከአሹራ ቀጥሎ ስላለው ቀን መፆም የተዘገበው ሀዲስ, ደካማ ወይም ለማስረጃነት ማይቀርብ ነው! 📚 ኢማሙ አሕመድ : ከኢብኑ ዐባስ እንደዘገበው, ነብዩ ﷺ ; (የአሹራን ቀን ጹሙ, በርሱም ላይ ከአይሁዶች ተቃረኑ ፤ ከሱ በፊት ያለውን አንድ ቀን ወይም ከዚያ በኋላ አንድ ቀን ጹሙ።) ብለው ተናገሩ። 👆ይህ ሐዲስ, ሰነዱ ላይ ; - መጥፎ ሽምደዳ ወይም ሂፍዝ ያለው ሙሐመድ ቢን አብዱረህማን ኢብኑ አቢ ልይላ አለበት። - በተጨማሪም, በሂፍዙ ላይ ድክመት ያለበት ዳውድ ቢን አሊ አለበት። 🤝 ግን ቀኑ (11ኛው) ከሙሀረም ወር በመሆኑ መፆም የፈለገ ; የአላህ መልእክተኛ ﷺ ; " ከረመዷን በኋላ በላጩ ፆም, የሙሀረም ወር ነው, ከግዴታ ሰላት በኋላ በላጩ ሰላት የለይል ሶላት ነው" ስላሉ, አይከለከልም !!! ✓ ከአይሁዶችም መለየት ወይም መቃረን የሚፈልግ ሰው, ነብዩ ﷺ ፡- (እስከሚቀጥለው አመት ብቆይ ዘጠነኛውን እፆማለሁ። ) ስላሉ, ዘጠነኛውን እና አስረኛውን ይፁም። ⛔️ ዘጠነኛውን እና አስረኛውን መፆም ተወዳጅ ነው። ግን, አንድ ሰው ዘጠነኛውን መጾም ካልቻለ, አስረኛውን ብቻ በመፆም ይብቃቃል ማለት ነው! والله أعلم !!! 🔗https://t.me/abulmusayabhamza
Показати все...
👍 9🎉 3
🚨 تنبيه ! • الحديث الوارد في صيام يوم الحادي عشر، أو اليوم الذي يلي عاشوراء، الحديث فيه ضعف! 📚 حديث ابن عباس عند أحمد مرفوعا:(صوموا يوم عاشوراء، وخالفوا فيه اليهود، صوموا قبله يوما، أو بعده يوما) ⚠️ فيه محمد بن عبدالرحمن بن أبي ليلى سيء الحفظ، وكذلك فيه داود بن علي فيه ضعف. ✅ ولكن من أراد صيامه لأنه من شهر محرم لا ينكر عليه، فقد قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ؛ "أَفْضَلُ الصِّيَامِ بَعْدَ رَمَضَانَ شَهْرُ اللَّهِ الْمُحَرَّمُ وأفضل الصلاة بعد الفريضة صلاة الليل " رواه مسلم 🔘 وأما من أراد مخالفة اليهود، فليصم التاسع والعاشر لما قاله النبي صلى الله عليه وسلم قال: (لإن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع) ⛔️ فيستحب الجمع بين التاسع والعاشر، فمن فاته التاسع ولم يتيسر له صومه، فيصوم العاشر فقط والله أعلم. ✍ الشيخ أبي رواحة خالد الشارحي (بتصرف يسير) 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza
Показати все...
👍 4🎉 1
አብዛኞቻችሁ መልሳቹታል። በአጭሩ...👇 01, አይሁዳውያንን ለመቃረን። 02, - አሏህ ሙሳን ከፊርዓውን ተንኮል ያዳነበት ቀን በመሆኑ, አሏህን ለማመስገን (ሙሳም አሏህን ለማመስገን ስለፆመው)። - አስራ አንደኛውን ቀን መፆምን በተመለከተ የመጣው ሀዳስ ሙሐቂቆች ሲያጣሩት; ሐዲሱ ድክመት እንዳለበትና ማስረጃ አድርጎ ለማቅረብ ብቁ እንዳልሆነ አስገንዝበዋል። ስለዚህም,ዘጠነኛውን ቀን በመርሳት ወይም በመዘናጋት ካመለጠህ, አስረኛውን ብቻ ፆመህ ትብቃቃለህ ማለት ነው። አሏህ ፆምህን ይቀበልህ! የዓመቱንም ወንጀል ከተማረላቸው ያድርግህ!
Показати все...
👍 23🎉 2
🚨 ጥያቄ... 01, የሙሐረም ዘጠነኛውን ቀን የመፅፆሙ ምክንያት ምንድነው? 02, የሙሐረም አስረኛው ቀን የመፅፆሙ ምክንያት ምንድነው? መልሱን በዚህ ቦት አቀብሉን👇 @Islamic_questionbot
Показати все...
🎉 4👍 3
ወደ አላህ መጣራት ያለው አሳሳቢነት እየሰማን ነው...
Показати все...
👍 4
🚨 ነገ ዓሹራ እኮ ነው !!! ✓ ነገ ዕለተ ማክሰኞ አሏህ ነብዩሏህ ፊርዓውንን ባህር ውስጥ በማስመጥ, ሙሳን ዐለይሂሰላም ነጃ ያለበት ቀን ነው። ✓ ለየት ባለ መልኩ ደግሞ የአንድ ዓመትን ወንጀል ያስምራል የተባለው የነገው ፆም ነው። ✓ 14 ሰአትን ብቻ ፁመን የአንድ አመት ወንጀል ሙሉ ይማርልናል ፤ ሀቂቃ ትልቅ የሆነ እድል ነው! ነብዩ ﷺ "አላህ ላይ ጠፊ ቢሆን እንጂ አይጠፋም" ብለው እንደተናገሩት! 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza
Показати все...
👍 8🎉 2
قال الشاعر بادر الفرصة واحذر فوتها فبلوغ العزة في نيل الفرص
Показати все...
👍 4🎉 2
ማይሰማ ከሆነ 👇 @Islamic_questionbot @Islamic_questionbot
Показати все...
👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🚨 ተጀመረ !!! 🎁 « የሙሓደራ ግብዣ » 🎁 • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ ✅ « ዓሹራ ቀን ፆም እና ሙሐረም » በሚል ርዕስ ... 🎤 በወንድማችን አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ... ✓ የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢ የተደረገ ሙሓደራ። 🎧 በቀጥታ ለመከታተል ↴↴↴ 🔗 https://t.me/abulmusayabhamza?livestream
Показати все...
👍 1
በአሏህ ፍቃድ... ከደቂቃዎች በኋላ የቀጥታ ፕሮግራም ይኖረናል።
Показати все...
👍 6
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.