cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የጥበብ አውድማ

በዚህ channel የተለያዩ የጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ ጥበብ ለሁሉም ሁሉንም ለጥበብ በዚህ link share አርጉ..... @yetbebawdma @yetbebawdma @yetbebawdma @yetbebawdma

Більше
Рекламні дописи
278Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📚ርዕስ:- አልኬሚስቱ 📝ደራሲ:- ፓውሎ ኮዮልሆ 👤ትርጉም:- ቴዎድሮስ አጥላው 📜ዘውግ:-... 📖የገፅ ብዛት:- 172 📅ዓ.ም:- 2001 አንደኛ እትም @yetbebawdma
Показати все...
📚⛪️ሕማማት📚⛪️ ጸሐፊ ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 @yetbebawdma
Показати все...
Repost from N/a
📚ርዕስ፦ የኢትዮጵያ ታሪክ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ አድዋ ድል 📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደስላሴወልደስላሴ 📜ዘውግ:- ታሪክ 📖የገጽብዛት:- 329 📆ዓ.ም:- በ1920s ተፃፈ በ1996 ታተመ አዘጋጅ:- johan jon 📌አቅራቢ:- ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ ማጋራት አይዘንጋ🙏 @yetbebawdma
Показати все...
Repost from N/a
📚ርዕስ፦ የኢትዮጵያ ታሪክ ከንግሥተ ሳባ እስከ ታላቁ አድዋ ድል 📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደስላሴወልደስላሴ 📜ዘውግ:- ታሪክ 📖የገጽብዛት:- 329 📆ዓ.ም:- በ1920s ተፃፈ በ1996 ታተመ አዘጋጅ:- johan jon 📌አቅራቢ:- ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ ማጋራት አይዘንጋ🙏 @yetbebawdma
Показати все...
Repost from N/a
📚ርዕስ፦ ሳልሳውቷ ልጃገረድ 📝ደራሲ:- አጋጣሚ ክርስቲ 👤ትርጉም:- አብይ ደምሴ 📜ዘውግ:-....... 📖የገጽብዛት፦245 📆ዓ.ም:- 1982 አዘጋጅ፦ ✨️cozet tesfaye✨️ እንዲ ቆየት ያሉ መፅሐፍት ካላችሁ እባካችሁ ላኩልን🙏 @yetbebawdma
Показати все...
Repost from N/a
📚ርዕስ:- በቀለኛዋ እናት(the mirror crack'd) 📝ደራሲ:- አጋታ ክርስቲ 👤ትርጉም:- ጌታቸው መኮንን 📅ዓ ም:- 1994 📖የገፅ ብዛት:- 395 🧔አዘጋጅ:- ✨️dawit✨️ @yetbebawdma
Показати все...
Repost from N/a
ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ!! @yetbebawdma
Показати все...
Repost from N/a
📚ርዕስ: ተአምረኛው አእምሮህ YOU ARE THE PLACEBO 📝ደራሲ: ጆዊ ዴስፔንዝ (joe Dispenza) 👤ትርጉም: ፍሉይ ዓለም 📜ይዘት: ስነ-ልቦና 📖የገጽ ብዛት: 265 📆ዓ.ም: 2ተኛ “አንተ የራስህ ኘላሲቦ (Placebo)፣ የራስህ መድሃኒት፣ የራስህ ተአምረኛ ነህ!!!” ይህ መጽሐፍ፣ የአእምሮን ተአምረኛነት እንዴት ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ማዘዝን የሚያስተምር ነው። ሃኪሞች ለታካሚዎቻቸው የሚሰጡት የውሸት መድኃኒት #ፕላሲቦ ይባላል። ሰዎች ከካንሰር ተፈውሰዋል፤ ከሞት ወደ ሕይወት መጥተዋል፤ አንዳንዶች ምንም ማድረግ የማይችለውንና የውሸት የሆነውን መድኃኒት እውነተኛና ገዳይ ነው ብለው ራሳቸውን ለማጥፊያት ተጠቅመውበት ሞተዋል። የዳኑትም፣ የሞቱትም ስላመኑ እንጂ መድኃኒቱ የውሸት ነው፤ የውሸት!!! ይህ የሚሆነው ግን የፕላሲቦ ኢፌክት ሲገባህ፣ የአእምሮ ኒውሮኖች አሰራርን ስታውቅ፣ ጂኖችህ፣ ሴሎችህ፣ ሰውነትህ ከተአምረኛው አእምሮህ ጋር ያላቸውን ሚስጥር ስትረዳ ብቻ ነው። ተአምርን ከውጪ የሚጠብቁ ሰዎች ተአምረኛ አእምሮ እንዳላቸው የማያውቁ ናቸው፡፡ አሁን ነው የአእምሮ ተአምረኛነት የምትማረው፦ 🔹 ከሞት ሕይወትን ብትፈልግ - ተአምረኛው አእምሮህ ዘንድ ይገኛል፤ 🔹 ከውድቀት ስኬትን ብትመርጥ - ተአምረኛው አእምሮህ ይችላል፤ 🔹 ከአርባ ቀን እድልህ ይልቅ በረከትህን ብትሻ - አእምሮህ ተአምር ይሰራል፤ 🔹 ከድህነት ሁለንተናዊ ሀብት ብትፈልግ - ተአምረኛው አእምሮህ ዋስትናህ ነው፤ ©@yetbebawdma
Показати все...