cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አፄዎቹ የኛ

🔴⚪🔴 አፄዎቹ የኛ 🔴⚪🔴 💯% የቻናሉ አላማወች 👉 የቀጥታ ስርጭት 👉 የክለባችን የሆኑ ፎቶዎችን 👉 ቪዲዬዎችን 👉 የተጫዋቾችን ፎቶወች 👉 የክለቡን መዝሙር 👉 የደጋፊዎች ፎቶ 👉 የዝውውር ዜናወችን ያገኛሉ 🇦🇹 ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው!!! 🇦🇹

Більше
ЕфіопіяАмхарськаСпорт
Рекламні дописи
920
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን ተከትሎ ከክለባችን ፋሲል ከነማ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሰባት ተጫዋቾች እና አንድ ወጌሻ አስመርጧል❤ 1.አስቻለው ታመነ 2.አለምብርሀን ይግዛው 3.ይሁን እንደሻው 4.በዛብህ መለዮ 5.ታፈሰ ሰለሞን 6.ሽመክት ጉግሣ 7.ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ 8.ወጌሻ:- ሽመልስ ደሳለኝ #More_than_a_club 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጠናቀቀ'|ሲዳማ ቡና 2-4 ፋሲል ከነማ 85' ፍሬው ሰለሞን | 2' (ፍ) 19' ፍቃዱ ዓለሙ 90+5' ይገዙ ቦጋለ(ፍ) | 25' ሽመክት ጉግሳ 48' ሀብታሙ ገዛኸኝ @FASILSC
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከ11ኛ እስከ 13ኛ እና ተስተካካይ ጨዋታዎች መርሃግብር የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ሳምንት በባህር ዳር ከተማ ተከናውኖ እንዲሁም ከ6ኛ እስከ 10ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች በድሬደዋ ከተማ ድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። በቀጣይም ከ11ኛ ሳምንት በኋላ ያሉትን እና ተስተካካይ ጨዋታዎች መርሃ ግብርን በተመለከተ ውድድሩ ለቻን ውድድር የሚቋረጥበትን ጊዜ እንዲሁም የቀጣይ አሰተናጋጅ ሜዳን ዝግጅት በመገምገም ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰረትም ከ11ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉ ሃያ ሁለት ጨዋታዎች እና አምስት ተስተካካይ ጨዋታዎች በድሬደዋ አለም አቀፍ ስታዲየም ከህዳር 25/2015 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 17/2015 ዓ.ም ቀጥለው የሚካሄዱ ይሆናል። ሙሉ መርሃ ግብሩን ያያዝን ሲሆን ሁለት ጨዋታዎች(ከአስራ አንደኛ እና አስራ ሁለተኛ ሳምንት የተወሰዱ) ከሱፐር ስፖርት ጋር ቀድሞ በተካሄደ ውይይት በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በቀጣይ በሚወጣ ፕሮግራም የሚካሄዱ ይሆናል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር #More_than_a_club
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አፄዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል ! በአሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች በናትናኤል ገብረጊዮርጊስ (2X) እና ፍቃዱ ዓለሙ ጎሎች ታግዘው ለገጣፎ ለገዳዲን 3ለ0 ረተዋል። √ ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ በሊጉ ሁለተኛ ጎሉን ለአፄዎቹ ማስቆጠር ችሏል። √ ፍቃዱ ዓለሙ ለአፄዎቹ በውድድሩ ዓመቱ ያስቆጠረው አራተኛ ጎሉ ሆኗል። √ ለገጣፎ ለገዳዲዎች በሊጉ ያለፉት #ሰባት ጨዋታዎች በአንዱም ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። √ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚገናኙ ይሆናል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
Показати все...
ድሬዳዋ ተጨማሪ ጨዋታዎችን ታስተናግዳለች ከስድስተኛ ሳምንት ጀምሮ እስከ አስረኛ ሳምንት ድረስ ቀደም ብሎ በወጣው መርሀግብር መሠረት የማስተናገድ ሚናውን የተረከበችው ድሬዳዋ ቀጣይ የሁለት ሳምንት ጨዋታዎችን እንድታስተናግድም ተመረጣለች ፡፡ በዚህም መሠረት ተጨማሪ የሁለት ሳምንት መርሀግብሮች ውድድሩ ወደ አዳማ ከመሄዱ በፊት እንድታስተናግድ በአክሲዮን ማህበሩ ተጨማሪ ዕድልን ያገኘች ሲሆን በሰባተኛው ሳምንት በዝናብ ምክንያት የተቋረጡን ጨምሮ በከተማዋ እንደሚደረግ ተሰምቷል፡፡ በዓለም ዋንጫ ምክንያት የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭትን እያገኘ የማይገኘው ውድድሩ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ለዋልያዎቹ ዝግጅት እና ለውድድሩ ከተቋረጠ በኋላ በአዳማ ሲቀጥል የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭቱ ዳግም ይጀመራል፡፡ #More_than_a_club 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተራዝመዋል። የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት ቀሪ 4 ጨዋታዎች በድሬ ዳዋ አየር ንብረት ምክንያት የመጫወቻ ሜዳው ለማጫወት ምቹ ስላልሆነ ላልተወሰነ ጊዜ ጨዋታዎች መራዘማቸውን አወዳዳሪ አካል የሆነው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ገልጿል። የተራዘሙ ጨዋታዎች ነባር መርኃግብር... ቅዳሜ ህዳር 03/2015 10:00 አርባምንጭ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ 01:00 ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ እሁድ ህዳር 04/2015 10:00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና 01፡00 ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወላይታ ድቻ ፋሲል ከነማ ነገ ቅዳሜ ህዳር 03/2015 ምሽት 1:00 ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ሊያደርገው የነበረው ጨዋታ ስለተራዘመ ጉዞ ላደረጋችሁ ደጋፊዎቻችን ተለዋጭ የጨዋታ ቀን ሲደርሰን እናሳውቃለን። . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @FASILSC
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏆#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_የ7ኛ_ሳምን_ጨዋታ ⚽ BetKing Ethiopian Premier League.. . ሀድያ ሆሳዕና 🆚 ፋሲል ከነማ 🗓️ ቅዳሜ ህዳር 03/2015 🕐 1:00 🏟 ድሬዳዋ አለማቀፍ ስታዲየም 🏆 ድል ለአፄዎቹ!! #More_than_a_club #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹      #join👇 #ተቀላቀሉ👇 #share           @Atsewechu_yegna           @Atsewechu_yegn
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ3ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ 10:00 ፋሲል ከነማ -  ባህር ዳር ከተማ ቅዳሜ ጥቅምት 19 2015 በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ከጎዳት ጋ በተያያዙ ዜናወች ዐፄዎቹ ወሳኙን አማካኝ ሱራፌል ዳኛቸውን ግልጋሎት አሁንም ለቀጣዮቹ ሦስት ሳምንታት በጉዳት ምክንያት የማያገኝ ሲሆን በቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታ መጠነኛ ጉዳት ያስተናገደው ይሁን እንዳሻውም ለነገው ጨዋታ የመድረሱ ነገር አጠራጥሯል። ከዚህ ባለፈም በመጨረሻው ጨዋታ በሁለት ቢጫ ከሜዳ የተሰናበተው ከድር ኩሊባሊ የነገው ጨዋታ የሚያልፈው ሲሆን በአንፃሩ ተከላካዩ መናፍ ዐወል ግን ከጉዳቱ አገግሞ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ሆኗል። 🏆 ድል ለአፄዎቹ #More_than_a_club 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🏆#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_የ3ኛ_ሳምንት_ተስተካካይ_ጨዋታ⚽BetKing Ethiopian Premier League... ፋሲል ከነማ 🆚 ባህርዳር ከተማ 🗓️ ቅዳሜ ጥቅምት 19/2015 🕙 10:00 🏟 ባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም 🏆 ድል ለአፄዎቹ 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @FASILSC
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.