cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

👉😜 EFN (SQUAD)💝

Hy guys this channel best channel 👉Good pome 👉Music 🎼 👉Video 🎬 👉Vine & prank 😂 👉Dance & Tik Tok 👉Photo post 💃 All in one channel JOIN 👇👇 @EFN_SQUAD For Any Contact👇 @Esu_justin_1 @Faya_faf @Nati_satenaw የሁል ጊዜ ምርጫችን😍:- 👇👇👇 @EFN_SQUAD

Більше
Рекламні дописи
369
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አንድ ባለስልጣን አማኑኤል ሆስፒታልን እየጎበኙ አንድ በሽተኛ ያጋጥማቸውና ጠጋ ብለው ወደዚህ እንዴት ልትመጣ ቻልክ ማለቴ የህመምህ መንስኤ ምንድነው?' ብለው ይጠይቁታል ። በሽተኛውም መለሰ... ' ጌታዬ ይሄ ሁሉ መዓት የወረደብኝ አንዲት መናጢ ሴት ሳገባነው። ይሀውሎት አንዲት አግብታ የፈታችና ቆንጆ ሴት ልጅ ያለቻት ወይዘሮ አገባለው። እናም ይህቺ ቆንጆ ልጅ የእንጀራ ልጄ ሆነች ማለት ነው። ከዛ አባቴ አንድ ቀን ሊጎበኘን ይመጣል።  በዚህች ቆንጆ ልጅ ፍቅር ይከንፍና በግድ ያገባታል። ስለዚህ የእንጀራ ልጄ የእንጀራ እናቴ ሆነች ማለት ነው።  ባለቤቴም ለኔ አንድ ወንድ ልጅ ትወልድልኛለች። በመሆኑም የኔ ልጅ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ ለአባቴ ደግሞ ዋርሳ ሆነ ማለት ነው ምክንያቱም አባቴ የእንጀራ ልጄን አግብቷልና። እና እንደነገርኩህ የእንጀራ ልጄ አባቴን ስታገባ እሷ በመጀመሪያ የእንጀራ እናቴ ሆነች በኋላ ላይ ደግሞ ወንዱ ልጄ ለእንጀራ እናቴ ወንድም ስለሆነ እርሱ ደግሞ በተዘዋዋሪ አጎቴ ሆኖ እርፍ! ሚስቴ ደግሞ የእንጀራ እናቴ እናት ስለሆነች የእንጀራ አያቴ ሆና እርፍ! የእንጀራ እናቴ የእንጀራ ልጄ መሆኗን አትርሳ። እንዲሁም የራሴ የገዛ ሚስቴም የእንጀራ ልጅ ልጅ መሆኔንም አትዘንጋ። ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔን የገረመኝ የእንጀራ አያቴን ስላገባሁ ለሚስቴ የእንጀራ የልጅ ልጇ እና ባሏ ብቻ ሳልሆን የራሴም አያት መሆኔ ነው። ወደዚህ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል አብጄ የመጣሁበት ምክንያቴም ይሄው ነው!!'😭 Join us➜  @EFN_squad
Показати все...
Like ande shar✌️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1) 👑🥇ኛ ለወጣ ለ6 ወር የሚቆይ ነጻ የሞዴሊንግ ትምህርት፣ሁለት ጊዜ ፋሽንሾ ማቅረብና 💙OROFAFRICA HULEM YILEYAL #2ተኛ_ዙር_ምዝገባ_ጀምረናል 🎈 በሁሉም የሞዴሊንግ አይነቶች ..... 🔴 OROFAFRICA👣MODELING ETHIOPIA, JIMMA @modeleyasu Email. [email protected] Contact: +251923392705 📍ጅማ መርካቶ ነጅማ 4ኛ ፎቅ  በአካል መተዉ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሆሳዕናችን ሆይ በአህያዋ ጀርባ የተመለከቱህ አዳኝ መድሐኒት እንደሆንክ ያወቁህ ክብር በአርያም ብለው ሆሳዕና ህጻናት አዛውንት በጥዑም በምስጋና፣ ልብስ እና ዘንባባ እያነጠፉልህ ብሩክ ነህ ዘለዓለም ብለው ተከተሉህ፤ እንዳይዘምሩልህ ቢያደርጉም ከልካዩች አንተን ለማመስገን ዘለሉ ደንጋዮች። ግባ ወደ ልቤ ግባ ኢየሩሳሌም ታስፈልገኛለህ መድኃኒቴ ለእኔም ሆሳዕና እንዳልል ክብር በአርያም ስምህን መስክሬ እንዳላገኝ ሰላም አስሮኛል ኃጥያት በደል ክህደቱ ተፈትቼ ልምጣ እንደ አህያይቱ ይሸከምህ ጌታ የልቤ ትከሻ አንተን ብቻ ያንግስ እስከመጨረሻ ቆመህ ስታንኳኳ ልክፈተው ደጃፉን የክብር ንጉስ ሆይ ኑርበት እልፍኙን ይሁንልህ ዙፋን እረፍበት ግባ እንዲመችህ ላንጥፍ የእምነት ዘንባባ ሆሳዕናችን ሆይ ትብዛ አሜናችን ክብር እና ምስጋና ይድረስህ ጌታችን።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.