ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
Відкрити в Telegram
Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
Показати більше1 241
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+1030 днів
Архів дописів
💡የመዝሙር ምንነት
📝 መዝሙር ምንድርነው? መዝሙር #ጥበብ ወይም #ኪነ ጥበብ ነው? #ሙያና #ሥራ ነው? #ንግድና #ገንዘብ ማግኛ ነው? ወይስ #አገልግሎት ነው? ወይስ ከተጠቀሱት የጥቂቱ ቅይጥ ነው? ከነዚህ ከተጠቀሱት ነገሮች በአንዱ ወይም በሌላው መፈረጁ የምንሰጠውን ትርጓሜ ማቅለም ብቻ ሳይሆን የይዘቱንም ምንነት ይወስነዋል ወይም ይለውጠዋል።
✍🏻መዝሙር፥ ማለትም ክርስቲያናዊ መዝሙር በአጭር ቋንቋ #አገልግሎት ነው። ዓላማ ያለው ግብ ያለው አገልግሎት ነው። ወደ እግዚአብሔር (በውዳሴ)፥ ወደ ሰዎች (በማነጽና በመጥራት)፥ ወደ ራስ ውስጥም (በአምልኮና በጸሎት) የሚያመለክት አገልግሎት ነው። መዝሙር አገልግሎት ነው። አገልግሎቱ መጽሐፍ ቅዱስንና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስነ መለኮትን የተንተራሰ የማነጽ አገልግሎት ነው።
💡ስሜትን ማሟሟቅ አይደለም። ያላመኑትን ወደ ክርስቶስ የሚጠራና የሚጋብዝ፥ ያመኑትን እንደ ስብከት፥ ትምህርት፥ ትንቢት፥ ተግሳጽ፥ ምክር አገልግሎት ሁሉ የሚያንጽ፥ ከጌታ ጋር ያለንን ግንኙነትን የሚያጠነክር አገልግሎት ነው።
#መሠረቱ ቃሉ ነውና ከቃሉ ጋር መጋጨት የለበትም። ማእከሉና ትኩረቱ ጊዜአዊው ሳይሆን ዘላለማዊው መሆን አለበት።
🔍 ከዚህ በቀጠለ ደረጃ መዝሙር ኪነ ጥበብም ነው። ይህ ግን...
... ይቀጥላል ...
👉🏻ሙሉውን ለማንበብ ከፈለጉ
👇🏻አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇🏻
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
share💯 share💯 share💯
"AS ONE FOR ONE"
✍🏻ɢọԀ ıṡ ɢọọԀ åĿĿ ṭһє ṭıṃє!
👇🏻Join us for more 👇🏻
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
"Ạ$ Ø₦Ẹ ₣ØƦ Ø₦Ẹ "
🎧 ክብር ይሁን
❤️ሌሎችንም መዝሙሮች ለማግኘት ከፈለጉ
👇🏻ይህን ይጫኑ👇🏻
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
✝️ @homproject ✝️
"AS ONE FOR ONE"
🎙KIRESTOS HATIYATEGNOCHN
🎤 LUK 15 project @hawassa
👇🏼Join us now 👇🏼
❇️ @Homproject ❇️
❇️ @Homproject ❇️
❇️ @Homproject ❇️
"AS ONE FOR ONE "
🎙yayihal EYESUS yayihal
Original song by Pastor Tesfaye G.
👉🏻cover by HOM Project
💧join us for more song
https://t.me/HOMproject
🎙EYESUS'N ENDEGELTEW
💎melody & lyrics written by HOM PROJECT(Mesay B.)
🎧join us for more songs👇🏼
👉🏻https://t.me/HOMproject
👇Join us for more 👇
..worship quotes..
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
"AS ONE FOR ONE"
👇Join us for more👇
..Worship quotes..
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
"AS ONE FOR ONE"
❤️Nebse Lante
(Cover by HOM Project)
👍🏻Join us for more songs 👇🏼
https://t.me/HOMproject
❤️This is my favorite English song ( By: Wess)
😍 enjoy it...
👇Join us for more👇
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
"AS ONE FOR ONE"
🎙Amazing song🙊
🎙NEBSE EGZIHABEHER'N BARKI
💎Original song by: Singer ENDALKACHEW HAWAZ ( ENAWA)
🔊Cover by HOM Project
👇🏼Join us for more cover
https://t.me/HOMproject
👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻
🎼Awesome worship time
With Gonder singers
👉🏻presented by HOM
Project
🎤L. Vocal: Mesay B.
🎼Acoustic Guitar: Beri
🎧BAWERAW AYALKIM
🔺@Homproject 🔺
🔺@Homproject 🔺
👆🏻Join us now👆🏻
❤️Live worship @homproject
✝ With Singer Biruk G/Tsadik
👇Join us for more👇
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
❤️Subscribe @homproject
"AS ONE FOR ONE"
✝ Gospel singers, musicians & all worshipers of GOD must have to read this PDF. Book
👇Join us for more👇
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
✝ @homproject ✝
"AS ONE FOR ONE"
🏃♀🏃 የት ለመድረስ?? 🏃♀🏃
#ሕይወት_የሯጮች_መድረክ_ናት ። ሁሉም በየፊናው ያሰበውን ለማሳካት ይሮጣል 🏃 ላይ ታች 💃ይታትራል። የውስጥን ጥማት ለማርካት፣የነብስን ጩኸት ጋብ ለማድረግ... ሰው የደረሰበትን ለመድረስ✈️ ያልደረሰበትንም ለመድረስ የማንፈነቅለው ድንጋይ የለም።
👉 እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ
በዚህች ሰዓት ጥልቅ መሻታችሁ ምንድነው?
🏠 ቤት
🇺🇸 አሜሪካን ማየት
🚖 መኪና
💍 ማግባት
🎷🎺 ሙዚቃ መሳሪያ
ሌላም ሌላም መዘርዘር ትችላላችሁ 🌮🍩🍽🏋🎁
ነገር ግን ፍላጎታችሁ ሁሉ ያለ አንዳች መጓደል ስንኳ ቢሟላ ... እርካታ የሚባል ነገር ግን በፍፁም አያውቃችሁም።
💯 እርካታ ማለት የምትፈልጉትን ነገር ማግኘት አይደለም... ቢሆንማ ሰው ሁሉ እያለው እራሱን ለማጥፍት ባልተመኘ !!
እርካታ ያለው #ለምትፈለጉበት ጉዳይ እና #ለፈለጋችሁ ለእግዚአብሔር መገኘት ነው።
😮" ነብስ ይርባታል" ለዚህ ነው በሕይወት ምድረበዳ ሆናችሁ ለመፀለይ በርከክ ስትሉ ዕንባ እንደ ጅረት ያለማቋረጥ ይፈስ ይፈስና ብዙ ምርኮ እንዳገኘ ሰው ደስ የሚላችሁ። ክብር ለጌታ ይሁን!!
መልሳችሁ ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው። እግዚአብሔርን እራሱን ፈልጉት.. ያን ጊዜ እርካታችሁን ዝናብ ከሰማይ ወርዶ ምድርን እንደሚያረሰርስ ልባችሁ በሀሴት ርስርስ ይላል.. እርካታ የሚባል ነገር ያን ጊዜ ትረዱታላችሁ። ደስታችሁና ሰላማችሁ በቃላት ግጥምጥሞሽ የማይገለፅ ይሆናል።
የዚህን ዓለም ነገር ማግኘታችሁ ፍላጎታችሁን ያጠልቀዋል እንጂ አይሞላውም ። ያገኛችሁት ነገር እጃችሁ ላይ እያለ ይዝጋል።
ክርስቲያን ኑሮውን የጀመረው ከእርካታ ነው።
(የማቴዎስ ወንጌል 6 )
=====================
20፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤
21፤ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
👇👇 Join us 👇👇
👉 @luke15project
👉 @luke15project
👉 @luke15project
