uk
Feedback
ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Відкрити в Telegram

If you're in need of learning English and French and other languages this is the channel for you. መማር ሙሉ ሰው ያደርጋል! https://www.youtube.com/channel/UCMVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg?sub_confirmation=1

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
4 269
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
CHA02269.jpg1.31 MB

"TENSE" ብዙዎቻችሁ የምትቸገሩበት "tense" አሁን ፍቺ ተገኝቶለታል! ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ! https://youtu.be/ku8RFfXb53I https://youtu.be/ku8RFfXb53I

መልካም አዲስ አመት ከይማሩ Team! አዲሱ አመት የደስታ፤ የሰላም፤ የብልፅግናና የጤና እንዲሆን እንመኛለን! ከዚህ በፊት የለቀቅናቸው ቪዲዮዎች ላልደረሳችሁ በሙሉ፤ ሁሉንም ከታች በዝርዝር አስቀምጥንላቹሃል! Subject + Verb የእንግሊዝኛ መሠረት! ለማንበብም ለመፃፍም መታወቅ ያለባቸው! https://youtu.be/i9VI5pfZoWE እንዴት ፈቃድ መጠየቅ አለብኝ? | Asking for Permission https://youtu.be/QEr2B67dcAg 5 ጥያቄ መጠየቅ የምንችልባቸው መንገዶች! https://youtu.be/hkg6YqpZZG8 Have - እንግሊዝኛን ለማወቅ ወሳኝና ቁልፍ ቃል! https://youtu.be/NB13VgKj_us -ed መቼ? የት? እንዴት? እንጠቀም? Past Tense ላይ ነው ምንጠቀመው? https://youtu.be/LELWHUO-HAg የግራ አጋቢው -ed እና -ing መፍትሄ https://youtu.be/Aze24_k6OH4 በእንግሊዝኛ ሁለት ነገሮችን ማነፃፀር የምንችልበት መንገድ ምንድነው? https://youtu.be/DD0qt7z5HAg ነገሮችን እንዴት ላወዳድር? ምን ልጠቀም? https://youtu.be/JqasPGcobWA ወሳኝና መታወቅ ያለባቸው 20 የእንግሊዝኛ ቃላት! Part-2 https://youtu.be/sGLDMgryUPY 20 መታወቅ ያለባቸው የእንግሊዝኛ ቃላት! https://youtu.be/pzGrHxejYhw እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወቅ ያለብን 5 ቁልፍ ነገሮች https://youtu.be/AeN8tcDf9kE "የመጀመሪያው ፈተና" Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት https://youtu.be/m5Mm4GsPpaY Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት https://youtu.be/3d28EVtJTi0 [የመጨረሻውና ወሳኙ ክፍል] መሠረታዊ ንባብ "C" "G" https://youtu.be/Ne3IPcOLpxU መሠረታዊ ንባብ "u" "U" https://youtu.be/TA7gQi3Q7cA መሠረታዊ ንባብ "O" "o" https://youtu.be/zRrhmGvCR70 መሠረታዊ ንባብ "I" "i" https://youtu.be/3ercqqLJcKk መሠረታዊ ንባብ "E" "e" https://youtu.be/ACptJ-dBfKA መሠረታዊ ንባብ "a" https://youtu.be/HPIaCxWoCfA እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች https://youtu.be/11QmtYkde4A ራስን በፈረንሳይኛ ማስተዋወቅ! Introducing yourself in French https://youtu.be/m8LoEzWXy5o ካፌ/ሬስቶራንት በእንግሊዝኛ እንዴት ማዘዝ እንችላለን? https://youtu.be/kpt5R7whmmI በፈረንሳይኛ እንዴት ሰላምታ መለዋወጥ እንችላለን? https://youtu.be/50PRrckOcFc ሱቅ ሄደን እንዴት በእንግሊዝኛ መገበያየት እንችላለን? https://youtu.be/iGsMm9teUJg በእንግሊዝኛ እንደዚህ ይባላል?? https://youtu.be/O01vG4y6MN4 በእንግሊዝኛ መባል የሌለባቸው ነገሮች! https://youtu.be/tFksEGZuilk ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገር እና መግባባት https://youtu.be/MF85o2w-Wow በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂያ መንገዶች https://youtu.be/n57EExgg3FM እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀላሉ (me, him, her, us, them) https://youtu.be/XeO-JWzTaEE

"have" እንግሊዝኛን በአጭር ጊዜ ለመልመድ ቁልፍ መንገድ! አዲስ ቪዲዮ ለቀናል! https://youtu.be/NB13VgKj_us https://youtu.be/NB13VgKj_us

የመጀመሪያው ፈተና! ባለፈው ከተማርነው ጋር የዛሬውን ጨምረን ራሳችሁን የምትፈትሹበት ፈተና አዘጋጅተናል! 👇👇👇👇👇 ______________ https://youtu.be/m5Mm4GsPpaY https://youtu.be/m5Mm4GsPpaY

Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/3d28EVtJTi0 https://youtu.be/3d28EVtJTi0 https://youtu.be/3d28EVtJTi0

Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/3d28EVtJTi0 https://youtu.be/3d28EVtJTi0 https://youtu.be/3d28EVtJTi0

[የመጨረሻውና ወሳኙ ክፍል] መሠረታዊ ንባብ "C" "G" በአጭር ጊዜ ማንበብ መጀመር የሚችሉበት መንገድ Part - 6 ________________ ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ በሙሉ ይህንን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ መሆንዎን እንዳይረሱ! በቅርቡ በፌስቡክ ላይቭ ማስተማር እንጀምራለን! ________________ Share! Share! Share! https://youtu.be/Ne3IPcOLpxU https://youtu.be/Ne3IPcOLpxU

ሁሉም -tion የሚል መጨረሻ ያላቸው የእንግሊዝኛ ቃላት ከፈረንሳይኛ የተወረሱ ናቸው! 📚 Shortcut to learning French! _________ ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ⏬ https://youtu.be/50PRrckOcFc _________ Telegram ⏬ https://t.me/joinchat/AAAAAEtuUu29o7LFt6EumQ

አዲስ ንባብን መልመድ የምንችልበትን ቪዲዮ ወደእናንተ ይዘን መጥተናል! ይማሩ! _______ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://youtu.be/zRrhmGvCR70 https://youtu.be/zRrhmGvCR70

"Would you like to... ??" እንዴትና የት ነው የምንጠቀመው? _____ ፈረንሳይኛ እንዲሁም እንግሊዝኛን ለመማር ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ! @yimaru @yimaru @yimaru

እንግሊዝኛን እንዲሁም ፈረንሳይኛን በአጭር ጊዜ ከንጉሴ ጋር ይማሩ! - በቤትዎ ሆነው! - ምንም ወጪ ሳያወጡ! ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://www.youtube.com/channel/UCMVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg?sub_confirmation=1

https://youtu.be/ACptJ-dBfKA መሠረታዊ ንባብ "E" "e" እንዴት ማንበብ እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ! ተከታተሉን!!

"Why don't you..?" እንዴት እና የት መጠቀም እንዳለብን.. እነዚህና ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርቶችን ለማግኘት ሼር ያድርጉ! @yimaru @yimaru @yimaru

እንደ አማርኛ በፈረንሳይኛውም "እርስዎ" እንደሚባል ያውቃሉ? እነዚህና ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርቶችን ለማግኘት ሼር ያድርጉ! @yimaru @yimaru @yimaru

.