cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጥበብ_ ጦቢያ™

"የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" 🙏እንኳን◎ወደ◈ቻናላችን◉በደህና▸መጡ🙏 በቻናላችን 📚ከመፅሐፍት የተወሰዱ ምርጥ ፅሑፎች ♨ግጥሞች 📜መጣጥፎች እና📑መፅሐፍቶች 🎭ወጎች 📝አነቃቂ ፅሑፎች🎲ጠቅላላ ዕውቀቶች🀄ተከታታይ ልብወለዶች እና📌ትርካዎች.... 🍁የጥበብ ሥራዎች ሁሉ ያገኙበታል🌾 ለአስተያየት እና ጥያቄ👇 @Bushmen ለይ ያጋሩን ግሩፓችን👉 @solver_1

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
732
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌼 ለመላው ኢትዮጵያን እንኳን ለ2015 አዲስ ዓመት(የዘመን መለወጫ በዓል) ብሎም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእንቁጣጣሽ በዓል በሰላም፣ በፍቅር፣ በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። 🥳አዲሱ ዓመት ሰላማችን የሚሰፍንበት፣ በፍቅር የምንወዳጅበት፣ በአንድነት የምንተሳሰርበት፣ መተሳሰባችን የሚፀናበት፣ ያሰብነውን ሁሉ የምናሳካበት የበረከት እና የደስታ ዓመት ይሁንልን። 🪶🌼#መልካም በዓል🌼🪶
Показати все...
YEtu
Показати все...
Gift
Показати все...
መልካም አዳር
Показати все...
🪶ከ5000 አመታት በፊት በጥንት ግብጻውያን "የፀሐይ ብርሃን(SUNDIAL)" የሚባል የሰዓት አይነት ነበር። 📚ይህ ስም የተሰጠው ሰዓቱ ይሰራ የነበረው በፀሐይ ብርሃን በሚፈጠር ጥላ ስለነበር ነው እንደሚታወቀው ደግሞ ፀሐይ በምስራቅ ወታ በምዕራብ ነው የምትገባው። 📌ይህ ማለት ደግሞ ጥላው በተቃራኒ ነው የሚሆነው ስለዚህ ሰዓቱ ይሄድ የነበረው ከምዕራብ ወደ ምስራቅ ወይም ከግራ ወደ ቀኝ ነበር። Cradit to Ethoilogy #tibeb_tobya7
Показати все...
🪶ለምን ይመስላችኋል ሰዓት ከግራ ወደ ቀኝ የሚሄደው❕❓
Показати все...
🪶ከሰማይ ቤት ትዝብት ሲገላለጥልኝ የእግዜር ጣት ሲረዳኝ የሳትኩትን ነገር አድምቆ ሊያሳየኝ መሞቴን አረዳኝ ከሞትኩ በኋላ በቀብሬ ማግስት ሁሉም እንደረሱኝ ሳስተውለው ቆሜ እንደ ግፍ ሰቀቀኝ እነሱን ሳባብል ያባከንኩት እድሜ ✍ በሚኪያስ ፈይሳ #ከወደዱት #share @tibeb_tobya7 @tibeb_tobya7
Показати все...
🪶 መሠረታዊ ስሞች 🌿 ህየንተ ተክል (ስለ ተክል) ክፍል ፪ አርዝ ➮ ዛፍ ብራዕ ➮ ሸንበቆ በላን ➮ ግራር ዕፅ ሦከር ➮ ሸንኮራ አገዳ ከርም ➮ የወይን እንጨት ዳዕሮ ➮ ዋርካ ሳቤቅ ➮ እንጆሬ ካንፌላ ➮ ቡና #የተክል_ስሞች ምንጭ፦ ልሳነ ግዕዝ ለኩልነ #share ለሁሉም የግዕዝ ወዳጆች 📜@tibeb_tobya7📌 📜@tibeb_tobya7📌
Показати все...
እንደምን ቆያችሁን ...🙏
Показати все...
🪶ከሰማይ ቤት ትዝብት ሲገላለጥልኝ የእግዜር ጣት ሲረዳኝ የሳትኩትን ነገር አድምቆ ሊያሳየኝ መሞቴን አረዳኝ ከሞትኩ በኋላ በቀብሬ ማግስት ሁሉም እንደረሱኝ ሳስተውለው ቆሜ እንደ ግፍ ሰቀቀኝ እነሱን ሳባብል ያባከንኩት እድሜ ✍ በሚኪያስ ፈይሳ #ከወደዱት #share @tibeb_tobya7 @tibeb_tobya7
Показати все...